ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

INFO - 24

INFO - 24

前往频道在 Telegram

Get fast and secure information and share more people @information241 Inbox all information

显示更多
4 011
订阅者
-124 小时
-87 天
-830 天

正在加载数据

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+4
在0个频道中
九月 '260
在0个频道中
Get PRO
八月 '260
在0个频道中
Get PRO
七月 '260
在0个频道中
Get PRO
六月 '260
在0个频道中
Get PRO
五月 '260
在1个频道中
Get PRO
四月 '260
在0个频道中
Get PRO
三月 '260
在0个频道中
Get PRO
二月 '260
在1个频道中
Get PRO
一月 '260
在0个频道中
Get PRO
十二月 '250
在0个频道中
Get PRO
十一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十月 '250
在0个频道中
Get PRO
九月 '250
在0个频道中
Get PRO
八月 '250
在0个频道中
Get PRO
七月 '250
在0个频道中
Get PRO
六月 '250
在0个频道中
Get PRO
五月 '250
在0个频道中
Get PRO
四月 '250
在0个频道中
Get PRO
三月 '250
在0个频道中
Get PRO
二月 '250
在0个频道中
Get PRO
一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+14
在0个频道中
Get PRO
十一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+21
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+193
在3个频道中
Get PRO
八月 '24
+205
在1个频道中
Get PRO
七月 '24
+396
在4个频道中
Get PRO
六月 '24
+154
在2个频道中
Get PRO
五月 '24
+569
在2个频道中
Get PRO
四月 '24
+665
在3个频道中
Get PRO
三月 '24
+647
在3个频道中
Get PRO
二月 '24
+831
在5个频道中
Get PRO
一月 '24
+1 439
在4个频道中
Get PRO
十二月 '23
+942
在6个频道中
Get PRO
十一月 '23
+136
在4个频道中
Get PRO
十月 '23
+32
在3个频道中
Get PRO
九月 '23
+65
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+366
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+42
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+116
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+65
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+62
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+90
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+169
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+268
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+1 470
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
17 十月0
16 十月+1
15 十月0
14 十月0
13 十月0
12 十月+2
11 十月+1
频道帖子
ህውሃት ተቀጥቅጦ ተሸነፏል ሁሁይ 😁

2
⭕️ በአሁኑ ሰዓት ባህር ዳር መኮድ አካባቢ አምስት ግዜ ከፍተኛ ፍንዳታዎች ተሰምተዋል ። ⭕️ ጥቃቱ በድሮን ወይስ በሮኬት የተፈፀመ አልተረጋገጠም ። የፍንዳታዎቹ ድምፅ ከፍተኛ ነው።
2 130
3
⭕️ የኮምቦልቻ አየር ማረፊያ ትናንት ለሊት 8 ሰአት አካባቢ የድሮን (ሮኬት ) ጥቃት ደርሶበት አሁን ለግዜው አገልግሎት አቁሟል ። ⭕️ የባህር ዳሩ ጥቃት ኢላማውን አልመታም ። አንደኛው ኤርፖርት ሳይደርስ በአየር መከላከያ ተመቶ ጣና አካባቢ የወደቀ ሲሆን ሌላኛው ከኤርፖርቱ በቅርብ ርቀት ነው የወደቀ። ⭕️ ስለ ደብረ ዘይቱ እና አዋሽ አርባ መካናይዝድ ከታማኝ ምንጭ የተረጋገጠ መረጃ ማግኘት አልቻልኩም ። ⭕️ በጦርነት ወቅት አየር ሀይሉ ያለበት ቦታ ኢላማ ሊደረግ ይቻላል ፤ ነገር ግን ህዝብ የሚጠቀምበትን የአየር ማረፊያ ኢላማ ማድረግ ትክክል አይደለም። የጦር ወንጀል ጭምር ነው! ⭕️ አየር ሀይል ያለባቸውን ወታደራዊ ኢላማዎች ህዝብ ከሚገለገልባቸው አየር ማረፊያዎች መለየት ያስፈልጋል ። ⭕️ ለምሳሌ ባህር ዳር በላይ ዘለቀ አለምአቀፍ ኤርፖርት ህዝብ የሚገለገልበት ነው። መኮድ አየር ሀይል ደግሞ መከላከያ አየር ሀይሉ እና ድሮኖቹ ያሉበት ነው ። ቦሌ ኤርፖርት የህዝብ አገልግሎት የሚሰጥ ነው ፤ ደብረ ዘይት ያለው ደግሞ ወታደራዊ የአየር ሀይል ማዘዣ ነው። ⭕️ ህዝብ የሚገለገልበት የኮምቦልቻ-ደሴ ኤርፖርት ላይ የደረሰውን ጥቃት በፅኑ እቃወማለሁ !
2 059
4
በትብብር ሃይሉ ጥቃት የኮምቦልቻ እ አየር ማረፊያ በረራውን አቋርጧል። ባህርዳርም በዛሬ ዕለት በሚደረግበት ተከታታይ ጥቃት በረራውን እንደሚያቆም ታውቋል።+1
በትብብር ሃይሉ ጥቃት የኮምቦልቻ እ አየር ማረፊያ በረራውን አቋርጧል። ባህርዳርም በዛሬ ዕለት በሚደረግበት ተከታታይ ጥቃት በረራውን እንደሚያቆም ታውቋል።
1 698
5
⭕️ መከላከያ እስካሁን ድረስ አላማጣ አልገባም ። ⭕️ የትብብሩ ሀይሎች አላማጣን ለቀው ወጥተዋል። ⭕️ ከተማዋ ውስጥ ለግዜው የትኛውም የታጠቀ ሀይል የለም። ⭕️ የትብብሩ ሀይሎች ኣላማጣ ዙሪያ እንደ ግራካሱ ያሉ ወታደራዊ ጠቀሜታ ያላቸውን ተራራማ ቦታዎች እንደተቆጣጠሩ ነው። ⭕️ በአሁኑ ሰአት በአላማጣና ዙሪያው ጦርነቱ ጋብ ብሏል። ⭕️ በመከላከያና በትብብሩ ሀይሎች የከባድ መሳሪያ ድብደባ በአላማጣ ፣ ዋጃና ቆቦ ባሉ ቦታዎች ሰላማዊ ሰዎች ላይ የህይወት እና የአካል ጉዳት ደርሷል። ⭕️ የትብብሩ ሀይሎች አፋር ክልል ከአብአላ አልፈው ኢረብቲን ተቆጣጥረዋል። ⭕️ ሰቆጣ ዙሪያ ትናንት ማታ መለስተኛ ውጊያ ተቀስቅሶ የነበረ ቢሆንም ከተማው አሁንም በመከላከያ ቁጥጥር ስር ነው። ⭕️ ሰቆጣ ዙሪያውን እንዲሁም ላሊበላ አቅራቢያ የጥምረቱ ሀይሎች ይገኛሉ።
1 553
6
⭕️ በቆቦ ግንባር ከባድ ጦርነት እየተደረገ ነው ። መከላከያ እስካሁን አላማጣ አልገባም ። ⭕️ ከቆቦ 16 ኪሜ ርቀት የምትገኘው ዋጃ ላይ መከላከያ ደርሷል። ⭕️ ሰቆጣ ደርሰው የነበሩት የትብብሩ ሀይሎች ትናንት ለሊት አፈግፍገዋል ። መከላከያ በድሮን የታገዘ መልሶ ማጥቃት በማድረግ ሰቆጣን መከላከል ችሏል ። ⭕️ ሰቆጣ ዙሪያውን እና ላሊበላ አቅራቢያ አሁንም የትብብሩ ሀይሎች አሉ ። ⭕️ በመከላከያ ወደ አላማጣ ከተማ በሚተኮሱ ከባድ መሳሪያዎች የተጓዱ ሰላማዊ ዜጎች መኖራቸው ታውቋል። ⭕️ ከደቡብ ጎንደር አንዳንድ ኪስ ወረዳዎች መከላከያ ወጥቷል ። ከምስራቅ ጎጃም ወረዳዎችም ሊወጣ ይችላል የሚል ጭምጭምታ አለ ።
1 185
7
ሰበር!...በራያ ግንባር የትብብር ለሕልውና ጥምር ጦር የጠላትን ኃይል ስቦ በማስገባት ከባድ እርምጃ እየወሰደበት እንደሚገኝ ታወቀ። በራያ ግንባር "ወደ ዋጃ ጥሙጋ ገሰገስኩ" በሚል የበሬ ወለደ መረጃ በአክቲቪስቶቹ በኩል እያስነገረ የሚገኘው የጄኖሣይደሩ አቢይ አህመድ መከላከያ ሠራዊት ሙትና ቁስለኛውን እያዝረከረከ በሽሽት ላይ መሆኑን የመረብ ሚዲያ የራያ ግንባር ዘጋቢ ለማረጋገጥ ችሏል። ይህ ኃይል በአሁን ሰዓት ወደ ኋላ ሸሽቶ፡ ከሆርማት በተጨማሪ በቆቦ ከተማ ወደ ወልድያ መውጫ ባሉ ሰፈሮች፣ በስታዲየሙ ጀርባ፣ አቧሬም ሰፈር፣ ኢላላ ዲማ ገዳም ውስጥና ሌሎች የከተማዋ አከባቢዎች ላይ ታንክና ቢኤም እንዲሁም ተጎታች መድፍ ጠምዶ እራሱን እየተከላከለ ቢሆንም፡ ነገር ግን መቋቋም ሳይችል ቀርቶ ከባድ ኪሣራ እየተከናነበ ይገኛል። የጠላት ኃይል ቆቦ ከተማ የነበሩትን ተተኳሾችና አንዳንድ ከባባድ የጦር መሣሪያዎችን በአሁን ሰዓት ወደ ጎብየና ሮቢት እያሸሸ መሆኑ ተሰምቷል። ከወደ ትብብር ለሕልውና ኃይሉ እየተወሰደበት ያለውን እርምጃ መመከት ያልቻለው የጄኖሣይደሩ አቢይ አህመድ መከላከያ ሠራዊት በቆቦ ከተማ መውጫ መግቢያ አከባቢዎች ላይ ያገኛቸው ንፁኋኖችን እየደበደበ መሆኑን ተጎጂዎች ለመረብ ሚዲያ ገልፅዋል።
1 441
8
ሶስት መረጃዎች በዚህ ደቂቃ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ⭕️ ከበባ ውስጥ እየገባ ያለው የብልፅግና ጦር ከደቡብ ጎንደር ወረዳዎች እንዲወጣ ተወስኖ ጓዙን እየሸከፈ ነው። ከአንዳንድ ወረዳዎች በአሁኑ ሰዓት መውጣትም ጀምሯል ። ⭕️ የዋግኽምራ ዞን ዋና ከተማ ሰቆጣ በፋኖ ፣ ቲዲፍ እና አዴን ሀይሎች ዛሬ ማምሻውን ተይዛለች ። ታሪካዊቷ ቅርሷ ምድር ላሊበላ በታሪካዊ ከተማነቷ ልክ በታላቅ ጥንቃቄ አሁንም በፋኖ እንደተከበበች ነው ። ⭕️ የመከላከያ ኮንክሪት ምሽጎች የተሞላው የቆቦ ምሽግ እስካሁን የአገዛዙን ጦር ቆርጦ ለማስቀረት በሚያስችልና ከአፋር መስመር ድጋፍ እንዳያገኝ በሚያስችል ቁመና ለመግባት ርብርብ እየተደረገ ይገኛል። እጅግ ከፍተኛ ሜካናይዝድ ኋይልና የሰው ኋይል የያዙ አብዛኛው የመከላከያ ሀይል የተሰማራው በዚህ ግንባር ነው ።
1 307
9
የኦሮምያ ነፃነት ሰራዊት ዳኖን ተቆጣጥሯል ትብብሩ ብልፅግናን ሳይጥል የሚመለስ ትግል አይደለም።
1 121
10
ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ምዕራብ ዞን በምዕራብ ወለጋ ዞን ቢላ ላይ እንዲህ እየቀጠቀጠ ይገኛል......
ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ምዕራብ ዞን በምዕራብ ወለጋ ዞን ቢላ ላይ እንዲህ እየቀጠቀጠ ይገኛል......
1 038
11
ሙሉእ ሰቆጣ ሓራ ወፅዩ ኣሎ። ኣብ ፀሊሞይ ታሪኽ ኣብ ልዕሊ ታሪኽ ይምዘገብ ኣሎ። ጅግንት TDF ብቃላት ንምግላፅ ኣፀጋሚ እዩ። ሰራዊት ሱዳን እውን ኣብ ሰሜን ኩርዱፋን ስትራቴጂካዊት ከተማ 'ሱድሪ' ተቆፃፂሩ ኣሎ። ጥምረት ገበነኛታት ቀርኒ ኣፍሪቃ ኣብ ቀረባ መሊኡ ክቃበፅ እዩ!
1 030
12
ደቡብ ጎንደር እንዴት ነው? እኛስ ጀምረን ወረዳዎችን ይዘናል 💪
1 241
13
የዋግ ኽምራ አመራሮች ተረጋግታችሁ እጅ ስጡ! በዚህ ወቅት ወደየትም መሸሽ አዋጭ አይደለም። ዛሬ እንደ 2013ቱ አይደለም። ዛሬ ወደምትሄዱበት ለእናንተ ነፃ ቦታ የለም። በሁሉም ቦታ ፋኖ አለ።
1 452
14
ላሊበላ🫣🔥
1 464
15
የአዲስ አበባ እና ደሴ ለተወሰነ ጊዜ ተቆራርጠዋል። ያሳዝናል ቢሆንም በትብብሩ ሃይል ጥረት በቅርቡ ከድል ጋር ይከፈታል።
1 567
16
ወልዲያ ደውሉ ስልክ ያላችሁ እኛ ግን ስንደውል ወልዲያ ድንበር ላይ ዘመዶቻችን ለመቀበል ህዝቡ ቆሟል 💪
1 525
17
ሠበር ሳንቃ ከተማ ለትብብር ለሕልውና ኃይሎች እጅ ሰጠች።
1 492
18
ጦርነቱ የሃይል ሚዛን በትብብር ሃይሉ የበላይነት በመያዝ ላይ ነው። ይህ ጦርነት የሚቆምበት እድልም በጣም አነስተኛል ነው። የድል መጠኑ ግን ፍፁም ውጤታማ ነው። ድል ለትብብር ህልውና
1 377
19
በለሳ 🫡
1 205
20
ቀጣይ……… "በቀጣይ ቅርብ ቀናት ላሊቨላ እና መርሳ ጠብቁን ወልድያን ዝለሉትና ዕለፉት"
1 162