ch
Feedback
Leulseged Pulpit

Leulseged Pulpit

前往频道在 Telegram
9 999
订阅者
无数据24 小时
-457 天
-20030 天

数据加载中...

吸引订阅者
九月 '25
九月 '250
在2个频道中
八月 '250
在2个频道中
Get PRO
七月 '25
+1
在3个频道中
Get PRO
六月 '250
在1个频道中
Get PRO
五月 '250
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+1
在3个频道中
Get PRO
三月 '25
+518
在8个频道中
Get PRO
二月 '25
+499
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+1
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+3
在0个频道中
Get PRO
十一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十月 '240
在0个频道中
Get PRO
九月 '240
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+137
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+293
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+823
在4个频道中
Get PRO
五月 '24
+1 228
在10个频道中
Get PRO
四月 '24
+1 397
在4个频道中
Get PRO
三月 '24
+1 792
在6个频道中
Get PRO
二月 '24
+1 298
在3个频道中
Get PRO
一月 '24
+1 953
在6个频道中
Get PRO
十二月 '23
+1 500
在2个频道中
Get PRO
十一月 '23
+1 864
在17个频道中
Get PRO
十月 '23
+689
在6个频道中
Get PRO
九月 '23
+1 163
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+220
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+19
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+74
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+66
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+79
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+145
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+228
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+248
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+15
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+17
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+18
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+229
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
29 九月0
28 九月0
27 九月0
26 九月0
25 九月0
24 九月0
23 九月0
22 九月0
21 九月0
20 九月0
19 九月0
18 九月0
17 九月0
16 九月0
15 九月0
14 九月0
13 九月0
12 九月0
11 九月0
10 九月0
09 九月0
08 九月0
07 九月0
06 九月0
05 九月0
04 九月0
03 九月0
02 九月0
01 九月0
频道帖子
语音消息04:13

2
image_2025-04-29_22-11-08.png
2 513
3
ውዷ ባለቤቴ ወንድ ልጅ በሰላም ወልዳለች። ስሙን ኬናኤል ብለናል። ኬና(ሥጦታ) ኤል(እግዚአብሔር) የእግዚአብሔር ሥጦታ ማለት ነው። 👇👇👇👇👇👇 @LeulLemaPulpit @LeulLemaPulp+1
ውዷ ባለቤቴ ወንድ ልጅ በሰላም ወልዳለች። ስሙን ኬናኤል ብለናል። ኬና(ሥጦታ) ኤል(እግዚአብሔር) የእግዚአብሔር ሥጦታ ማለት ነው። 👇👇👇👇👇👇 @LeulLemaPulpit @LeulLemaPulpit
2 865
4
没有文字...
1
5
+1
没有文字...
1
6
የመንፈሳዊ እድገት ሶስት ደረጃዎች ይህንን ትምህርት ከሰማችሁ እንደምታተርፉ እርግጠኛ ነኝ! ለሌሎች #ሼር አድርጉ 🤳Share 👇👇👇👇👇👇 @LeulLemaPulpit @LeulLemaPulpit
3 226
7
በደቡብ አሜሪካ ስሎት/Sloth ተብላ የምትጠራ አንድ የአጥቢ እንስሳ አለች፡፡ በጣም እንቅልፍ የምታበዛ እንስሳ ናት፡፡ አንዴ ከተኛች ለመንቃት ትቆያለች፡፡ ከነቃችም ካለችበት ዛፍ ወርዳ ምግብ ከመፈ
በደቡብ አሜሪካ ስሎት/Sloth ተብላ የምትጠራ አንድ የአጥቢ እንስሳ አለች፡፡ በጣም እንቅልፍ የምታበዛ እንስሳ ናት፡፡ አንዴ ከተኛች ለመንቃት ትቆያለች፡፡ ከነቃችም ካለችበት ዛፍ ወርዳ ምግብ ከመፈለግ ብላ ብዙ ቀናትን በረሃብ ታድራለች፡፡ በኦክስፎርድ መዝገበ ቃል ላይ ስንፍናን ሲተረጉም እንደምሳሌ ይጠቀማታል፡፡ በምሳሌ መጽሐፍ ላይም ሰነፍ ሰው በብርድ ምክንያት አያርስም፤ ስለዚህ በመከር ይለምናል፥ ምንም አያገኝም ይላል(ምሳ 20፡4)፡፡ ሰነፍ ሰው መስራት እየቻለ ብርድን ምክንያት ያደርጋል፡፡ መለወጥ እየቻለ ሰበብ ይፈልጋል፡፡ ምክንያቱም ሰነፍ የምክንያት ጌታ ነውና፡፡ ለሌሎች #ሼር አድርጉ 🤳Share 👇👇👇👇👇👇 @LeulLemaPulpit @LeulLemaPulpit
3 197
8
#ያየሁት_ራዕይ ድንገት የሰውን ልጅ በምድር ሁሉ የሚያጠቃ አንድ መቅሰፍት(እንደ ኮቪድ ዓይነት በሽታ) ዲያብሎስ በምድር ላይ ሲጥል አየሁ። መቅሰፍቱ በድንገት የሚመጣ ሁለት የሰውን ልጅ ሕይወት ትኩረት አድርጎ የሚመጣ ሶስት በሕይወት ያሉትን በከፍተኛ ፍርሃት የሚጥል የድንጋጤው ደረጃ ይለያይ እንጂ ሰውን ሁሉ የሚያስደገጥ፣ አራት ከፍርሃቱ የተነሳ እግዚአብሔርን የረሱ ሰዎች እግዚአብሔር ነክቷቸው ሳይሆን ፈርተው የሚፈልጉበት፣ አምስት መቅሰፍቱ የሰውን ስርዓት የሚረብሽ፣ ስድስት ለሰው አገልግሎት የሚሰጡ ነገሮች ጥፋት የሚተላለፍበት፣ ስድስት የወደቀውን መቅሰፍት ተከትሎ በምድር ላይ ፍርሃትን የሚዘሩ የጨለማ ወፎች(ወፎች መንፈሳዊም መንፈሳዊ የማይመስሉ) ይለቀቃሉ፣ ሰባት ጥፋቱ ለጥቂት ጊዜ ነው። መትረፍያው መንገድ አንድ በሞት እና በእኔ መካከል አንድ እርምጃ ቢቀር እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነውና ክፉን አልፈራም(መዝ 23፡4) የሚል የእግዚአብሔር ቃል እምነት ሁለት በራስ ጥረት ብዙ አለመንቀሳቀስ ነው። ይህንን ራዕይ ያየሁት መጋቢት 1/2017 ዓ.ም ወይም March 10/2025 ሲሆን ካየሁ በኋላ እንደ ሰው እያዘንኩ ከሌሊቱ ስምንት ሰዓት ከሃያ ሁለት ጀምሮ ሕልም እና ራዕይ ሳይ በምጽፍበት ማስታወሻዬ ጻፍኩ፣ ለወዳጆቼም አጋራሁ። መጋቢት 1 ሌሊት 8 ሰዓት 2017 ዓ.ም ተጻፈ በልዑልሰገድ ለማ ለሌሎች #ሼር አድርጉ 🤳Share 👇👇👇👇👇👇 @LeulLemaPulpit @LeulLemaPulpit
2 405
9
#ያየሁት_ራዕይ ድንገት የሰውን ልጅ በምድር ሁሉ የሚያጠቃ አንድ መቅሰፍት(እንደ ኮቪድ ዓይነት በሽታ) ዲያብሎስ በምድር ላይ ሲጥል አየሁ። መቅሰፍቱ በድንገት የሚመጣ ሁለት የሰውን ልጅ ሕይወት ትኩረት አድርጎ የሚመጣ ሶስት በሕይወት ያሉትን በከፍተኛ ፍርሃት የሚጥል የድንጋጤው ደረጃ ይለያይ እንጂ ሰውን ሁሉ የሚያስደገጥ፣ አራት ከፍርሃቱ የተነሳ እግዚአብሔርን የረሱ ሰዎች እግዚአብሔር ነክቷቸው ሳይሆን ፈርተው የሚፈልጉበት፣ አምስት መቅሰፍቱ የሰውን ስርዓት የሚረብሽ፣ ስድስት ለሰው አገልግሎት የሚሰጡ ነገሮች ጥፋት የሚተላለፍበት፣ ስድስት የወደቀውን መቅሰፍት ተከትሎ በምድር ላይ ፍርሃትን የሚዘሩ የጨለማ ወፎች(ወፎች መንፈሳዊም መንፈሳዊ የማይመስሉ) ይለቀቃሉ፣ ሰባት ጥፋቱ ለጥቂት ጊዜ ነው። መትረፍያው መንገድ አንድ በሞት እና በእኔ መካከል አንድ እርምጃ ቢቀር እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነውና ክፉን አልፈራም(መዝ 23፡4) የሚል የእግዚአብሔር ቃል እምነት ሁለት በራስ ጥረት ብዙ አለመንቀሳቀስ ነው። ይህንን ራዕይ ያየሁት መጋቢት 1/2017 ዓ.ም ወይም March 10/2025 ሲሆን ካየሁ በኋላ እንደ ሰው እያዘንኩ ከሌሊቱ ስምንት ሰዓት ከሃያ ሁለት ጀምሮ ሕልም እና ራዕይ ሳይ በምጽፍበት ማስታወሻዬ ጻፍኩ፣ ለወዳጆቼም አጋራሁ። መጋቢት 1 ሌሊት 8 ሰዓት 2017 ዓ.ም ተጻፈ በልዑልሰገድ ለማ
2
10
ድንገት የሰውን ልጅ በምድር ሁሉ የሚያጠቃ አንድ መቅሰፍት ዲያብሎስ በምድር ላይ ሲጥል አየሁ። መቅሰፍቱ በድንገት የሚመጣ ሁለት የሰውን ልጅ ሕይወት ትኩረት አድርጎ የሚመጣ ሶስት በሕይወት ያሉትን በከፍተኛ ፍርሃት የሚጥል የድንጋጤው ደረጃ ይለያይ እንጂ ሰውን ሁሉ የሚያስደገጥ፣ አራት ከፍርሃቱ የተነሳ እግዚአብሔርን የረሱ ሰዎች እግዚአብሔር ነክቷቸው ሳይሆን ፈርተው የሚፈልጉበት፣ አምስት መቅሰፍቱ የሰውን ስርዓት የሚረብሽ፣ ስድስት ለሰው አገልግሎት የሚሰጡ ነገሮች ጥፋት የሚተላለፍበት፣ ስድስት የወደቀውን መቅሰፍት ተከትሎ በምድር ላይ ፍርሃትን የሚዘሩ የጨለማ ወፎች(ወፎች መንፈሳዊም መንፈሳዊ የማይመስሉ) ይለቀቃሉ፣ ሰባት ጥፋቱ ለጥቂት ጊዜ ነው። መትረፍያው መንገድ አንድ በሞት እና በእኔ መካከል አንድ እርምጃ ቢቀር እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነውና ክፉን አልፈራም(መዝ 23፡4) የሚል የእግዚአብሔር ቃል እምነት ሁለት በራስ ጥረት ብዙ አለመንቀሳቀስ ነው። ይህንን ራዕይ ያየሁት መጋቢት 1/2017 ዓ.ም ወይም March 10/2025 ሲሆን ካየሁ በኋላ እንደ ሰው እያዘንኩ ከሌሊቱ ስምንት ሰዓት ከሃያ ሁለት ጀምሮ ሕልም እና ራዕይ ሳይ በምጽፍበት ማስታወሻዬ ጻፍኩ፣ ለወዳጆቼም አጋራሁ። መጋቢት 1 ሌሊት 8 ሰዓት 2017 ዓ.ም ተጻፈ በልዑልሰገድ ለማ
1
11
“በልብ ሞልቶ ከተረፈው አፉ ይናገራልና...” (ሉቃስ 6፡45) በልባችን ያሰብነውን እንናገራለን፤ የተናገርነውን እንኖራለን፡፡ ለመኖር መቀየር ያለብን ንግግራችንን ሳይሆን በልባችን የምናስገባውን ነው
“በልብ ሞልቶ ከተረፈው አፉ ይናገራልና...” (ሉቃስ 6፡45) በልባችን ያሰብነውን እንናገራለን፤ የተናገርነውን እንኖራለን፡፡ ለመኖር መቀየር ያለብን ንግግራችንን ሳይሆን በልባችን የምናስገባውን ነው፡፡ በልባችን ልናስገባ የሚገባው የእግዚአብሔርን ቃል ነው፡፡ ቃሉ በሙላት በልባችን ሊኖርብን ይገባል፡፡ ሰው የሚያገሳው የበላውን ነው፡፡ አዘውትረን የምናየው ነገር የምንናገረውን እና የምንኖረውን ይወስናል፡፡ #ስለምናየው ነገር እንጠንቀቅ! ለሌሎች #ሼር አድርጉ 🤳Share 👇👇👇👇👇👇 @LeulLemaPulpit @LeulLemaPulpit
3 008
12
ሰው አስፈላጊም አስቸጋሪም ነው (በልዑልሰገድ ለማ) እግዚአብሔር ከሁሉም ፍጥረታት ሰውን በልዩነት ፈጥሮታል። እግዚአብሔር ለሰው ብሎ ዙፋኑን ትቶ ወደ ምድር መጥቷል፣ በበረት ተወልዷል፣ በመስቀል ሞቷል። ይህም የሰውን አስፈላጊነት ያሳያል። እግዚአብሔር ከፈጠራቸው ፍጥረታት ሁሉ የተጸጸተው ሰውን በመፍጠሩ ነው(ዘፍ 6፡6)፤ ይህም ሰው አስቸጋሪ መሆኑን ያሳያል። ስለዚህ በምድር ከእግዚአብሔር ቀጥሎ አስፈላጊው ነገር ሰው እንደሆነ እወቅ እንዲሁም የሰው ልብ ጥልቅ ስለሆነ አስቸጋሪውም ሰው እንደሆነ እወቅ። ለሌሎች #ሼር አድርጉ 🤳Share 👇👇👇👇👇👇 @LeulLemaPulpit @LeulLemaPulpit
4 248
13
የጓደኛ ተጽዕኖ በአጭሩ ለመረዳት (በልዑልሰገድ ለማ) ከሰማችሁ በኋላ የጓደኛ ተጽዕኖ እንዲረዱ ለሌሎች #ሼር አድርጉ 🤳Share 👇👇👇👇👇👇 @LeulLemaPulpit @LeulLemaPulpit
5 352
14
ክፉ ጓደኛ (በልዑልሰገድ ለማ) መቼም ቢሆን ሰው ከጓደኛው በጥሩ ሆነ በመጥፎ ጎን ተጽዕኖ ይደርሰዋል፡፡ ጓደኝነት እንደ ሊፍት ነው፡፡ ወይ ወደላይ ያወጣሃል ወይም ደግሞ ወደታች ያወርድሃል፡፡ ከጠቢባን ጋር የሚሄድ ጠቢብ ይሆናል፤ የሰነፎች ባልንጀራ ግን ክፉ መከራን ይቀበላል(ምሳ 13፡20)፡፡ አንድ የሳይኮሎጂ ምሁር በአንድ ወቅት "ስለ ጓደኛህ ንገረኝ? እኔም ስለአንተ እነግርሃለው" ብሎ ነበር፡፡ ይህ አባባል ትክክል መሆኑን ከእግዚአብሔር ቃል ለማረጋገጥ የሐዋሪያትን ህይወት መመልከት ሁነኛ ማሳያ ነው፡፡ ሐዋሪያው ጴጥሮስና ዮሐንስ ከኢየሱስ ጋር እንደዋሉ በወቅቱ የነበሩ ሰዎች ያወቁት በንግግራቸውና በተግባራቸው ነበር(ሐዋ 4:13)፡፡ ========================= ክፉ ነገር የሚያደርግና ክፉ ነገር የሚያስተምርህ ጓደኛ ካለህ #ተለየው እሱን መለወጥ የምትችል ከሆንክ ወዳንተ መንፈሳዊ ሕይወት ከፍታ ሳበው፡፡ የማይለወጥ ከሆነ ግን #በሰላም ለመለየት መወሰን አለብህ! የማትለየው ከሆነ ግን የጨውና የውሃ ትውውቅ ተረት ይፈጸምብሃል፡፡ ========================= በአንድ ወቅት ጨውና ውሃ ተገናኝተው ይተዋወቃሉ፡፡ ጨው ቀደመችና "ማነሽ?" ትላታላለች፡፡ ውሃም "እኔ ውሃ ነኝ" አለች። ጨው አስከትላም "ውሃ የሚል ስም ሰሚቼ አላውቅም" ስትል። ውሃም ቀበል አደረገችና "ግቢና እንተዋወቅ?" አለቻት። ጨው ከገባች በኋላ "ማን እንደሆንሽ ገና አወኩኝ" አለች ይባላል፡፡ ከዚህ ምሳሌ ክፉ ጓደኝነት መልካሙን አመል ማጥፋት እንደሚችል(1ኛ ቆሮ 15፡33) መማር እንችላለን። “ብረት ብረትን ይስለዋል፤ #ሰውም ባልንጀራውን ይስላል።” (ምሳ 27፡17) እንደ ሎጥ የሚከተላችሁ ነገር ግን በብዙ ነገር ዋጋ የሚያስከፍላችሁ በኢየሱስ ስም እንዲለያችሁ እጸልያለሁ። 🤳Share 👇👇👇👇👇👇 @LeulLemaPulpit @LeulLemaPulpit
5 855
15
ክፉ ጓደኛ (በልዑልሰገድ ለማ) መቼም ቢሆን ሰው ከጓደኛው በጥሩ ሆነ በመጥፎ ጎን ተጽዕኖ ይደርሰዋል፡፡ ጓደኝነት እንደ ሊፍት ነው፡፡ ወይ ወደላይ ያወጣሃል ወይም ደግሞ ወደታች ያወርድሃል፡፡ ከጠቢባን ጋር የሚሄድ ጠቢብ ይሆናል፤ የሰነፎች ባልንጀራ ግን ክፉ መከራን ይቀበላል(ምሳ 13፡20)፡፡ አንድ የሳይኮሎጂ ምሁር በአንድ ወቅት "ስለ ጓደኛህ ንገረኝ? እኔም ስለአንተ እነግርሃለው" ብሎ ነበር፡፡ ይህ አባባል ትክክል መሆኑን ከእግዚአብሔር ቃል ለማረጋገጥ የሐዋሪያትን ህይወት መመልከት ሁነኛ ማሳያ ነው፡፡ ሐዋሪያው ጴጥሮስና ዮሐንስ ከኢየሱስ ጋር እንደዋሉ በወቅቱ የነበሩ ሰዎች ያወቁት በንግግራቸውና በተግባራቸው ነበር(ሐዋ 4:13)፡፡ ========================= ክፉ ነገር የሚያደርግና ክፉ ነገር የሚያስተምርህ ጓደኛ ካለህ #ተለየው እሱን መለወጥ የምትችል ከሆንክ ወዳንተ መንፈሳዊ ሕይወት ከፍታ ሳበው፡፡ የማይለወጥ ከሆነ ግን #በሰላም ለመለየት መወሰን አለብህ! የማትለየው ከሆነ ግን የጨውና የውሃ ትውውቅ ተረት ይፈጸምብሃል፡፡ ========================= በአንድ ወቅት ጨውና ውሃ ተገናኝተው ይተዋወቃሉ፡፡ ጨው ቀደመችና "ማነሽ?" ትላታላለች፡፡ ውሃም "እኔ ውሃ ነኝ" አለች። ጨው አስከትላም "ውሃ የሚል ስም ሰሚቼ አላውቅም" ስትል። ውሃም ቀበል አደረገችና "ግቢና እንተዋወቅ?" አለቻት። ጨው ከገባች በኋላ "ማን እንደሆንሽ ገና አወኩኝ" አለች ይባላል፡፡ ከዚህ ምሳሌ ክፉ ጓደኝነት መልካሙን አመል ማጥፋት እንደሚችል(1ኛ ቆሮ 15፡33) መማር እንችላለን። “ብረት ብረትን ይስለዋል፤ #ሰውም ባልንጀራውን ይስላል።” (ምሳ 27፡17) እንደ ሎጥ የሚከተላችሁ ነገር ግን በብዙ ነገር ዋጋ የሚያስከፍላችሁ በኢየሱስ ስም እንዲለያችሁ እጸልያለሁ። 👇👇👇👇👇👇 @LeulLemaPulpit @LeulLemaPulpit
45
16
አንዳንድ ሰዎች እግዚአብሔር የሰጣቸውን ራዕይ ተረድተው ይፈጽማሉ። ሌሎች ግን ግማሽ ዕድሜያቸውን ምን መስራት እንደሚፈልጉ እያሰቡ ግማሽ ዕድሜያቸውን ያሰቡትን ነገር ለምን እንዳልፈጸሙ በማብራራት ይጨርሳሉ። ስለዚህ እግዚአብሔር ትልቅ ነገር እንድንሰራ ቢሰጠንም ከትንሽ መጀመርን አንርሳ! 👇👇👇👇👇👇👇 @LeulLemaPulpit @LeulLemaPulpit
4 317
17
የትኩረት ጥቅሞች በልዑልሰገድ ለማ 🙏Share Share 👇👇👇👇👇👇 @LeulLemaPulpit @LeulLemaPulpit
2 492
18
መንፈሳዊ ውጊያ በልዑልሰገድ ለማ 🙏Share Share 👇👇👇👇👇👇 @LeulLemaPulpit @LeulLemaPulpit
3 601
19
+3
የመጽሐፍ ግብዣ ሪቫይቫል በጋሽ በቀለ ወልደኪዳን 🙏Share Share 👇👇👇👇👇👇 @LeulLemaPulpit @LeulLemaPulpit
6 152
20
በልዑልሰገድ ለማ 🙏Share Share 👇👇👇👇👇👇 @LeulLemaPulpit @LeulLemaPulpit
4 271
Leulseged Pulpit - Telegram 频道 @leullemapulpit 的统计与分析