አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ ጎል & ቪዲዮ ቻናል
关闭频道
#ተመሰረተበት_አመት_4_08_2014 የፌስቡክ ፔጃችን Follow ያድርጉ https://fb.me/ethiopiabunnafc የኢንስታግራም አካውንታችን ነው Follow ያድርጉ 👉 https://instagram.com/coffeefc_12?igshid=NTc4MTIwNjQ2YQ== የቲክቶክ ቻናላችንን Follow ያድርጉ 👉 https://www.tiktok.com/@coffeefc12?_t=8cQQvRJRbDJ&_r=1
显示更多2 921
订阅者
-124 小时
-27 天
-3530 天
帖子存档
ሚስማር ተራ | አዲስ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ መዝሙር _Mismar tera New Ethiopia buna fc mezmur 2026
🏆 የአሸናፊዎች ድምፅ — የMMA ሻምፒዮን ቢኒያም ሽብሬ! 🏆
“እኔ አለሁ፣ እናንተስ?” እያለ ነው! 💪
አይቀርም ዘንድሮ...
ስንል ስለማንቀር ነው! 🏃♂️
ጥቅምት 15 — ሁላችንም እንገናኝ! 🏆
አርቲስቶቻችን አሁንም ቀጥለዋል! 🔥
«እኛ አለን፣ እናንተስ?» እያሉ ነው።
የእኛም መልስ አንድ ነው፦
በዚህ ታሪካዊ ቀን ማን ይቀራል? 💛🤎
ዘንድሮ አይቀርም! 🏃♂️🔥
ሰይፍሻ ያራዳ ልጅ ዝግጁ ናችሁ ወይ እያለ ነው
ጥቅምት 15 ዝግጁ
🔥 አይቀርም ዘንድሮ!🔥
☑️ እሮጣለሁ 🏃♂️
☑️ እገዛለሁ 👕
☑️ እሸጣለሁ 💰
የቡንዬን ሩጫ በጋራ እንሮጣለን!
አርቲስቶቻችን ቀጥለዋል! 🔥
«እኛ አለን፣ እናንተስ?» እያሉ ነው።
የእኛም መልስ አንድ ነው፦
በዚህ ታሪካዊ ቀን ማን ይቀራል? 💛🤎
ዘንድሮ አይቀርም! 🏃♂️🔥
ጥቅምት 15ን ያልናፈቀው ማን አለ? 🏃♂️
እኛ ለመገኘት ትኬት ቆርጠናል፤ እናንተስ? 🔥
ዘንድሮ አይቀርም!
Repost from አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
🎟️ ትኬቶች መሸጣቸውን ቀጥለዋል!
የቡና ደጋፊ አርቲስቶችም፦«እኛ በስፍራው እንገኛለን… እናንተስ?» እያሉ ጥሪ እያቀረቡ ነው።
ጥቅምት 15 ላይ እንገናኝ! 💛🤎
ዘንድሮ አይቀርም!
Repost from አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
🌼🤎ቡናማዎች መልዕክት አላችሁ! 🌼🤎
የክለባችን ኢትዮጵያ ቡና የቦርድ ፕሬዚደንት የሆኑት ዶ/ር እስራኤል ደገፉ በድምፅ መልዕክት ለአዲሱ አመት ፣ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል!
👆🏽👆👆🏾👆
Repost from አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ 8ኛ ዙር የቤተሰብ ሩጫ ጥቅምት 15/ 2019 ዓም ሊካሄድ ነዉ።
ዛሬ ነሀሴ29/2018 ዓም በስካይ ላይት ሆቴል ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ የሩጫዉ ኮሚቴ ጋዜጣዊ መግለጫ የተሰጠ ሲሆን የ8ኛ ዙር የቤተሰብ ሩጫ “አይቀርም ዘንድሮ” በሚል መሪ ቃል የሚካሄድ ሲሆንመነሻዉን በመስቀል አደባባይ በማድረግ በሜክሲኮ፣ በትንባሆ ድርጅት፣በፑሽኪን አደባባይ፣ በቄራ፣ ጎተራ፣ መሻለኪያ አድርጐ መዳረሻዉን መስቀል አደባባይ የሚያደርግ ሲሆን የመሮጫ ቲሸርቱ ለአዋቂ 1500(አንድ ሺ አምስት መቶ ብር)፣ ለህፃናት 1000( አንድ ሺ ብር) የሚሸጥ ሲሆን ሽያጩም ከነሀሴ 30/2018ዓም እስከ መስከረም 25/2019 ዓም በሁሉም የበቡና ባንክ ቅርጫፎች፣ በቴሌ ብር ዘመን ገበያ፣ በተለያዩ አካባቢ በሚገኙ ደጋፊዎች ለሽያጭ የሚቀርብ ሲሆን፣ የክለባችን ደጋፊዎች በዚህ የቤተሰብ ሩጫ ላይ በስፋት እንዲሳተፉ ጥሪ ተላልፏል።
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎
