ch
Feedback
SO Digital - ሶ

SO Digital - ሶ

前往频道在 Telegram

SO Digital - ሶ በዲጂታሉ ዓለም ስኬታማ እንዲሆኑ እናግዝዎታለን! 🔹 የቴክኖሎጂ መረጃዎች: የዕለት ተዕለት ኑሮን የሚያቀልሉ የቴክኖሎጂ ጥቆማዎች። 🔹 የሥራ እና ትምህርት ዕድሎች: በሀገር ውስጥና በውጭ የሚወጡ አዳዲስ የሥራ ማስታወቂያዎች። 🔹 ትምህርታዊ ይዘቶች: ለህይወት ስኬት የሚረዱ ክህሎቶችና ትምህርቶች። Contact: @sodigitall / @sodigitalbot

显示更多

📈 Telegram 频道 SO Digital - ሶ 的分析概览

频道 SO Digital - ሶ (@sodigitall) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 28 828 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 4 701,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 181

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 28 828 名订阅者。

根据 07 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -714,过去 24 小时变化为 -86,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
SO Digital - ሶ በዲጂታሉ ዓለም ስኬታማ እንዲሆኑ እናግዝዎታለን! 🔹 የቴክኖሎጂ መረጃዎች: የዕለት ተዕለት ኑሮን የሚያቀልሉ የቴክኖሎጂ ጥቆማዎች። 🔹 የሥራ እና ትምህርት ዕድሎች: በሀገር ውስጥና በውጭ የሚወጡ አዳዲስ የሥራ ማስታወቂያዎች። 🔹 ትምህርታዊ ይዘቶች: ለህይወት ስኬት የሚረዱ ክህሎቶችና ትምህርቶች። Contact: @sodigitall / @sodigitalbot

凭借高频更新(最新数据采集于 08 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。

28 828
订阅者
-8624 小时
-2037
-71430
帖子存档
Repost from N/a
# ለማዘዝ 👉 @Wubetepalacebot
# ለማዘዝ 👉 @Wubetepalacebot

photo content

🏠የሚከራይ ቤት 👉ለ ቤተሰብ የሚሆን 👉ባለ 3 መኝታ 📍አድራሻ 👉 ሀዋሳ ከ አዲሱ stadium ወደ ሀዮሌ ትም/ቤት በሚወስደው አስፓልት ገባ ብሎ 👉ለኑሮ በጣም ተስማሚ የሆነ ሰፈር ⚪ዋጋ💰 👉25000💰 is not negotiable 🔷ለበለጠ መረጃ ☎0938245956 ይደውሉልን

የሰው ልጅ በህይወት ለመቆየት እስከ ምን ድረስ ሊሄድ ይችላል? 😱 ይህንን ታሪክ ሰምታችኋል? አውሮፕላናቸው ተከስክሶ ለሁለት ወራት በበረዶ ውስጥ ምግብ ሳይኖራቸው እንዴት ሊተርፉ ቻሉ? 🧐። በህይ
የሰው ልጅ በህይወት ለመቆየት እስከ ምን ድረስ ሊሄድ ይችላል? 😱 ይህንን ታሪክ ሰምታችኋል? አውሮፕላናቸው ተከስክሶ ለሁለት ወራት በበረዶ ውስጥ ምግብ ሳይኖራቸው እንዴት ሊተርፉ ቻሉ? 🧐። በህይወት ለመቆየት የተከፈለውን አስከፊ መስዋዕትነት እና አስገራሚውን ተአምር ዛሬ ማታየፊልሙ ገፅ ይጠብቁን! 🎬 🔔 ቪዲዮው እንዳያመልጥዎት አሁኑኑ ሊንኩን ተጭነው 'Notify Me' የሚለውን ይጫኑ፦ 👇 https://youtu.be/XUwJD-8XOdc YeFilmu Getz | የፊልሙ ገፅ

እጅግ ልብ ሰባሪ ዜና 💔 ተወዳጁ የኪነ ጥበብ ባለሙያ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ አለም በሞት ተለየ 😭💔 ለረጅም አመታት በፊልሙ አለም እና በቴሌቪዥን ፕሮግራሞች በሀገራችን ዝናን ያተረፈው
እጅግ ልብ ሰባሪ ዜና 💔 ተወዳጁ የኪነ ጥበብ ባለሙያ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ አለም በሞት ተለየ 😭💔 ለረጅም አመታት በፊልሙ አለም እና በቴሌቪዥን ፕሮግራሞች በሀገራችን ዝናን ያተረፈው ነፃነት ወርቅነህ በዛሬው እለት ባደረበት ህመም ከዚህ አለም ተለይቷል So Digital ለቤተሰቦቹና ለመላው ወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን አንመኛለን @Sodigital

የሚሸጥ ቲክቶክ አካውንት ያላቹ መስፈርት ✅ ከ 40k - 50k Follow ያለው ✅ Viral የሆነ አካውንት ✅ ከሀይማኖት እና ፖለቲካ የፀዳ ኮንተንት ይህንን የሚያሟላ ቻናል ብቻ በዚህ ሊንክ የቻናላቹን ፊት ገፅ Screenshot እና ሊንክ ብቻ ላኩልን... ከተባሉት ውጪ ምትልኩ መልስ ላይኖር ይችላል ፡፡ 👉 @Sodigitalbot

ሰላም ቤተሰቦች! 👋 አስደሳች ዜና! የ "SO Digital" የዩቲዩብ ቻናላችን ስራ ጀምሯል። በበፊቱ ቻናሌ ስለገጠመኝ ችግር አስባቹ እና ተጨንቃቹች በውስጥ መስመር ላናገራቹኝ እንዲሁም ላበረታታቹኝ ከልብ አመሰግናለው ... ከዚህ በኋላ በበለጠ ጥራት እና ዝግጅት ምርጥ ቪዲዮዎችን የምናደርሳችሁ በአዲሱ ቻናላችን ይሆናል። ሁላችሁም አሁኑኑ ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ከጎናችን እንድትቆሙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። 🔗 የቻናላችን ሊንክ፦ https://www.youtube.com/@sodigitall 🔗 እኔን ለማግኘትና እና ለማናገር ፦ https://t.me/Sodigitalbot ድጋፋችሁ ለኛ ብርታት ነው! ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት (Share በማድረግ) ተባበሩን። SO Digital - የወደፊት እይታ! 💻✨

/delall

/delall

/delall

ከ ሶ ቲዩብ ጋር በመተባበር ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የተሟላ የForex Online 📈 ስልጠና 📌 በስራው ብዙ ልምድ ባካበቱ ትሬደሮች የሚሰጥ ልዩ ስልጠና 📌 በሳምንት 4 ቀን ለ1ወር የሚቆይ ለጀማሪ
ከ ሶ ቲዩብ ጋር በመተባበር ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የተሟላ የForex Online 📈 ስልጠና 📌 በስራው ብዙ ልምድ ባካበቱ ትሬደሮች የሚሰጥ ልዩ ስልጠና 📌 በሳምንት 4 ቀን ለ1ወር የሚቆይ ለጀማሪዎች የሚሆን ስልጠና 📌 ሰኞ - ዕሮብ - አርብ ጠዋት 3፡00 - 4፡00 ከሰዓት 9፡00 -10፡00 ማታ 1፡00 - 2:00 📌 ቅዳሜ ጠዋት ከ 3፡00 - 5:00 ሰዓት በነዚ ቀን እና ሰዓቶች ውስጥ የሚመቾትን መርጠው ይሰልጥኑ 💵የአንድ ጊዜ ወራዊ ክፍያ 💵 1ለ1 ስልጠና $20 2 እና ከዚያ በላይ ሆነው ለሚመጡ $15 👇FOR INFO DM ON Telegram    . @KOGFX_ET

Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻 It's easy with Telega.io. As the leadi
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻 It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches. ⚡️ Place your ad here in three simple steps: 1 Sign up 2 Top up the balance in a convenient way 3 Create your advertising post If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it. Start your promotion journey now!

photo content

🚨የጥንቃቄ መልእክት : Telegram Wallet ለምትጠቀሙ በሙሉ! Telegram wallet Ethiopiaን ከRegion ውስጥ አውጥቷታል ባጭሩ አሁን ላይ በቴሌግራም P2P የምትገበያዩ ምንም አስ
🚨የጥንቃቄ መልእክት : Telegram Wallet ለምትጠቀሙ በሙሉ! Telegram wallet Ethiopiaን ከRegion ውስጥ አውጥቷታል ባጭሩ አሁን ላይ በቴሌግራም P2P የምትገበያዩ ምንም አስተማማኝ ሁኔታ ስለሌለ እየተጠነቀቃቹ ብትችሉ coin ካላቹ ወደነ Binance ወደመሳሰሉት ኤክስቼንጆች ላኩ! 👉 ባይናንስ ፣ ባይቢት ፣ ማስተርካርድን እንዲሁም የዲቪ (1ዶላር) እና ኦንላይን ስራዎችን በተመለከተ በዚህ 2 or 3 ቀን ውስጥ ቪዲዮ ምለቅላቹ ይሆናል

photo content
+2