ch
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

前往频道在 Telegram

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

显示更多
1 857
订阅者
无数据24 小时
+57
+2130
帖子存档
💁🏻‍♂ የመቁረጫ ነጥቡ ፎርሙላ 👇😁 👉 G12th = G12th Entrance exam result out of 600 👉 UAT = AASTU/ASTU Entrance Exam out of 100 ➲ G12th% = (G12th/600)*100 ➲ UAT% = (UAT/100)*100 |¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ ¯ | |🔰Result=(G12th% + UAT%)/2 | | _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _  |

መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ በቅድመ ምረቃ በመደበኛው መርሃ-ግብር ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የወጣ ማስታወቂያ:: #AASTU #ASTU የመረጣችሁ ጠብቁ ገና አላሳወቀም።
+1
መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ በቅድመ ምረቃ በመደበኛው መርሃ-ግብር ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የወጣ ማስታወቂያ:: #AASTU #ASTU የመረጣችሁ ጠብቁ ገና አላሳወቀም።

አንጋፋዋ ‌‎አርቲስትና ኮሜዲያን ፍሬሕይወት ባህሩ በድንገተኛ ህመም ዛሬ መስከረም 22/2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች። R.i.p🕯️
አንጋፋዋ ‌‎አርቲስትና ኮሜዲያን ፍሬሕይወት ባህሩ በድንገተኛ ህመም ዛሬ መስከረም 22/2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች። R.i.p🕯️

#ASTU Courses you gonna take in first year first semester with their credit hours and course codes 👇 ❶. Applied Mathematics I ➩ credit_hour > 4 ➩ course_code > MATH 1101 ❷. General physics ➩ credit_hour > 3 ➩ course_code > Phys 1101 ❸. General chemistry ➩ credit_hour > 3 ➩ course_code > CHEM 1101 ❹. Introduction to computing ➩ credit_hour > 3 ➩ course_code > CSEg 1101 ❺. Communicative English I ➩ credit_hour > 3 ➩ course_code > EnLa 1001 ❻. introduction to civics and Ethics/logic and critical thinking ➩ credit_hour > 3 ➩ course_code > LART 1001/2 ❼. Physical fitness and conditioning ➩ credit_hour > 0(only pass and fail) ➩ course_code > SpSc 1011

photo content
+1

Adama Science & Technology University (ASTU) 🔥🥰❤️
+9
Adama Science & Technology University (ASTU) 🔥🥰❤️

photo content

#ለ2018 AAU Government Sponsored Applicants ማለፊያ ➡️  Natural Science Freshman Program ለሴቶች    = 78 ➡️  Natural Science Freshman Program ለወንዶች    =  83 ➡️ Social Science Freshman Program ለሴቶች     =  57 ➡️  Social Science Freshman Program ለወንዶች    =  63 📌ዘንድሮ እጅግ በጣም ነው  የጨመረው ! ያለፋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ 🥰

AAU 2018 entry Cut off point .xlsx0.11 KB

#MoE በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው በአማካይ ውጤታቸው 49.50 - 49.99 በመቶ ያመጡ ተማሪዎች ውጤታቸው ወደ 50 በመቶ የሚጠጋጋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር
#MoE በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው በአማካይ ውጤታቸው 49.50 - 49.99 በመቶ ያመጡ ተማሪዎች ውጤታቸው ወደ 50 በመቶ የሚጠጋጋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። በዚህም 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች፥ ዝቅተኛውን 50 በመቶ የማለፊያ ነጥብ ያሟሉ ሆኖ የተወሰነ መሆኑን በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በቀን መስከረም 20/2018 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተላከ ደብዳቤ ያሳያል።  በመሆኑም 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመግባት መማር እንደሚችሉ ሚኒስተሩ ገልፀዋል። ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የደብዳቤውን ትክክለኛነት ያረጋገጠ ሲሆን፤ በዚህ ውሳኔ መሠረት 300 ነጥብ የነበረው የየኒቨርሲቲ መግቢያ ወደ 297 የተጠጋጋ መሆኑን ተረድተናል።

For ASTU 1st year and 2nd year students‼️
For ASTU 1st year and 2nd year students‼️

ከሲስተሙ ጋር በተገናኘ ብዙ ችግሮች ቢኖሩም ብዙ አትጨናነቁ። ስማችሁን እና መፈተኛ ጣቢያችሁን ያገኛችሁ ተማሪዎች በተመደባችሁበት መፈተኛ ጣቢያ በጊዜ ተገኙ። ያላገኛችሁ ተማሪዎች ሁሉም ፋይሎች ውስጥ ስማችሁን እና መፈተኛ ጣቢያችሁን ፈልጋችሁ ካጣችሁ ደግሞ ዝም ብላችሁ እናንተ በመረጣችሁበት መፈተኛ ጣቢያ እስከ ጠዋቱ ሁለት ሰዓት ድረስ ተገኙ። እናም እዛ ያለውን ነገር ተከታተሉ። በተረፈ ፈተናው ቀላል ስለሆነ ወድቃለሁ ብላችሁ አታስቡ። ቀለል ያለ መሰረታዊ ነገር ነው የምትጠየቁት። ፈተናው ቀላል ፣ የሚሰራ እና የሚታለፍ ነው። መልካም ፈተና ይሁንላችሁ! 🙌🏽❤️ ፈጣሪ ይርዳችሁ! 🙏😇

This ASTU coordination center exam schedule.

#Exam_Centers📍 Dear new STU applicants, This is your name list, place of exam and time of exam.

+1
#AAU_Center 📍 Dear new STU applicants, This is your name list, place of exam and time of exam.

#AASTU_Center 📍 Dear new STU applicants, This is your name list, place of exam and time of exam.

ከሲስተሙ ጋር በተገናኘ ብዙ ችግሮች ቢኖሩም ብዙ አትጨናነቁ። ስማችሁን እና መፈተኛ ጣቢያችሁን ያገኛችሁ ተማሪዎች በተመደባችሁበት መፈተኛ ጣቢያ በጊዜ ተገኙ። ያላገኛችሁ ተማሪዎች እነዚህን ሊንኮች በመጠቀም ማግኘት ትችላላችሁ። ሁሉም ፋይሎች ውስጥ ስማችሁን እና መፈተኛ ጣቢያችሁን ፈልጋችሁ ካጣችሁ ደግሞ ዝም ብላችሁ እናንተ በመረጣችሁበት መፈተኛ ጣቢያ እስከ ጠዋቱ ሁለት ሰዓት ድረስ ተገኙ። እናም እዛ ያለውን ነገር ተከታተሉ። በተረፈ ፈተናው ቀላል ስለሆነ ወድቃለሁ ብላችሁ አታስቡ። ቀለል ያለ መሰረታዊ ነገር ነው የምትጠየቁት። ፈተናው ቀላል ፣ የሚሰራ እና የሚታለፍ ነው። መልካም ፈተና ይሁንላችሁ! 🙌🏽❤️ ፈጣሪ ይርዳችሁ! 🙏😇

አምና የ ASTU እና AASTU የመግቢያ ፈተና ከ5ቱም የትምህርት አይነቶች (Math, English, Biology, Physics & Chemistry) በድምሩ 50 ወይም 55 ጥያቄዎች ብቻ ነበር የወጡት፡፡ ይህ ማለት ከእያንዳንዱ ትምህርት 10 ወይም 11 ጥያቄ ብቻ ሲወጣ ነበር፡፡ ዘንድሮም ከአምና ጋር ተቀራራቢ የሆኑ ጥያቄዎችን ልትፈተኑ ትችላላችሁ፡፡

አምና የ ASTU እና AASTU ፈተና ላይ እንደዚህ አይነት ጥያቄዎች ወተው ነበር 👇 👉 Chemistry > Questions about Robert Milikan > Maximum No of orbitals for l = 2 > Type of Crystals > Acid-Base Different Definition > Galvanic and Electrolytic Cells 👉 Maths > Find the domain and range of a given function > Matrix Multiplication questions: AX = B. A and B are given and X is unknown. > Mean, Mode, Median > Cosine Law > Derivative and Integration 👉 Biology > Blood Group > Transpiration > Food Samples (Protein and Lipid) > Convergent and Divergent Evolution 👉 Physics > The 5 kinematic equations > Vectors Algebraic Calculations > Frictional Force > Angular Acceleration 👉 English > Passage > Grammar > Vocabulary @Joseph_maths_tutorial @astujmt2018