Joseph Math Tutor
前往频道在 Telegram
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
显示更多2 196
订阅者
+324 小时
+187 天
+30530 天
帖子存档
2 192
I sincerely apologize. The exam is at 3:00. My computer is having trouble. If it is not fixed, it will be tomorrow.
2 192
The question will be given through this channel and there will be a 50 Birr mobile card prize for 1 student who answers correctly.
Share the channel for yours freinds
2 192
📚📚📌Tonight there is a Maths quiz from Grade 9 chapter 1- End
at 2:00 LT
📎 It helps you to evaluate yourself
2 192
Repost from Joseph Math Tutor
#China #Amharic
ቻይና ለመጀመሪያ ጊዜ የአማርኛ ቋንቋ ድግሪ ተማሪዎችን አስተምራ አስመረቀች።
===========≠=========
2 192
#China #Amharic
ቻይና ለመጀመሪያ ጊዜ የአማርኛ ቋንቋ ድግሪ ተማሪዎችን አስተምራ አስመረቀች።
===========≠=========
2 192
ለ12ኛ ክፍሎች አጋዥ አፕልኬሽን
- በቀላሉ ጥያቄዎችን መለማመድ የሚያስችል
- ያለኢንተርኔት የሚሰራ
- በአርቲፊሻል ኢተለጀንስ(AI) የታገዘ
- ሁሉም ስልኮች እና ኮምፒውተሮች ላይ የሚሰራ
👇 ድህረ ገጽ ይጎብኙ
www.hahugram.com
👇 አፑን ዳውን ሎድ ለማድረግ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.samialex.HahugramMobileApp&pcampaignid=web_share
2 192
በቀሩት ቀናት
ጥናት ጨርሳለሁ ብሎ ቁጭ ማለት ❌❌❌
"በዚህ ትንሽ ቀን ማንበብ ትርፉ ድካም ነው"❌❌❌
ከዚህ በፊት ያጠናነውን በገረፍ ገረፍ ማንበብ✅✅✅
ጥያቄዎችን በቂ ዕረፍት እየወሰዱ መስራት ✅✅✅
መጨናነቅ እወድቃለሁ ብሎ መፍራት❌❌❌
በቂ እንቅልፍ መተኛት ✅✅✅
እራሳችንን free ማድረግ (በመጠኑ)✅✅✅
ግን በራሴም ያየሁት እና ልምድ የሆነኝ ነገር በጭራሽ ፈተና ሲደርስ እንደ ሌላው ጊዜ ጥናት አይጠናም ጥያቄ ብቻ ነው ሚሰራው በዚች ቀን አነባለሁ ብሎ መጋጋጥ ትርፉ ያጠኑትን loose ማድረግ ነው!
የቆጡን አወርድ ብላ...... እንዳይሆን
መልካሙን ሁሉ ለእናንተ🙏
@yoquestion21
2 192
በፈተና ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀት ወይም ቴንሽንን ልንቆጣጠር የምንችልባቸው ዘዴዎች!
========================
👉ፈተና የመፈተኛ ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው::ይህን አይነቱን ከፍተኛ ውጥረት መቆጣጠር የምትችሉበትን መንገድ አንድ በአንድ እንመልከት፤
ከፈተና በፊት ማድረግ የሚገባን ዘዴዎች፤
------------------------------------------------
☝️ ፈተና ሲመጣ መጠነኛ ውጥረት እና ጭንቀት ተፈጥሮአዊ እና ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ እንደሚያጋጥመው መረዳት።
☝️ ለፈተና ስንዘጋጅ አዎንታዊ እና በጎ ሀሳቦችን ማሰብ፡፡
👌ፈተና ማለት ከዚህ ቀደም ከተማርነው ነገር የተረዳነውን እና የቀሰምነውን እውቀት የምንለካበት መመዘኛ እንጂ የኛ የህይወት ምዕራፍ ማብቂያ ወይም አጠቃላይ ችሎታችንን የሚያመላክት አይደለም ።
☝️ ከጓደኞቻችን ጋር ያጠናነውን ነገር በጋራ ሆነን መጠያየቅ እና እርስ በርስ ያወቅነውን ነገር መለዋወጥ፡፡ ይህ ዘዴ ይበልጥ የማስታወስ ብቃታችንን እንደሚጨምር እና የተጠያየቅነው ነገር እንዳይረሳን ያረጋል ። ከዚህም በተጨማሪ የተሳሳትነውን ነገር ድጋሚ እንድንከልስ እና እርማት እንድናረግ ያግዘናል።
☝️ የፈተና ቀን ሲቃረብ እንደ ወትሮው ዘና ማለት እና በቂ እረፍትና በቂ እንቅልፍ መተኛት ። ይህም ጭንቀትን ይቀንስልናል፣ እንዲሁም ተረጋግተን ያጠናነውን ነገር አስበን እንድንሰራ ይረዳናል።
ለተፈታኞች መልካም የጥናት ጊዜ!👏👏
@yoquestion21
