Joseph Math Tutor
前往频道在 Telegram
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
显示更多2 189
订阅者
+424 小时
+997 天
+32130 天
帖子存档
2 189
#ASTU
#NG - Non Grade
NG ምንድነው?
ምን ሲሆን ነው NG የሚሰጠው??
ከጠየቃችኋቸው ጥያቄዎች መካከል ይሄ ጥያቄ ይገኛል።
👉 በአጭሩ NG የሚሰጣችሁ የ continuous assessment ጉድለት ካለባችሁ ነው። ለምሳሌ በተለያየ መንገድ Quiz ወይ ደሞ Test ካመለጣችሁ እና ከመምህራችሁ ጋር ተነጋግራችሁ ካላስተካከላችሁ ግሬዳችሁ NG ይሆናል። ምናልባት quiz አምልጧችሁ "ከ 5 ነው ይቅር" ብላችሁ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን እነሱ 0/5 ሳይሆን NG ነው ሚያደርጉት።
👉 አንዳንዱ አስተማሪ quiz or test ምናምን ያልተፈተነ ወይ ደሞ assignment ያላስገባ ተማሪ ያናግረኝ ይልና ስታናግሩት ያስተካክላል። አንዳንድ አስተማሪ ደግሞ ዝም ነው ሚለው ፣ አይናገርም ፤ ከዚያ NG አድርጎት እርፍ 🫠።
👉 ስለዚህ እንደዚህ አይነት የ continuous assessment ጉድለት ያለባችሁ ተማሪዎች በሚቀጥለው ሳምንት ሁሉንም ነገር ካልጨረሳችሁ ተበላችሁ ማለት ነው። ከሚቀጥለው ሳምንት ውጪ አስተማሪዎችን ማግኘት ከባድ ነው።
አስታውሱ ☝️: "F" Grade ከ "NG" ይሻላል።
2 189
#ASTU
📚 library
1-Central Library
2-Applied Library
3-Liberal arts library
4-Post graduate library
5-Females library
2 189
Repost from Top Students
+1
#ASTU ለምትገቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ 🔥
✅ ባለፈው አመት ከ675 በላይ ተማሪዎችን ሲያስጠና የቆየው Joseph Math Tutorial በዚህም ዓመት ለ2018 freshman ተማሪዎች ኮርሶችን በመጨመር ለማስጠናት ዝግጅቱን ጨርሶ ምዝገባ ጀምሯል።
✍ ለ2ኛ አመት ተማሪዎች ምዝገባው ሊጠናቀቅ 6 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ምዝገባ ተጀምሯል።
📍 ግቢ ከገባችሁ በኃላ ለምትፈተኑት FAST TRACK EXAM ለ1 ሳምንት ሙሉ Applied math I እና General physics ለማስጠናት ምዝገባ ጀምሯል።
📊 ለተጨማሪ መረጃ እና ለመመዝገብ እንዲሁም የ ASTU freshman course ሞጁሎችን ለማግኘት ከዚህ በታች ባሉት አድራሻዎች ይጠቀሙ👇👇👇
👉Group:- @astututorials
👉User:- @yosef_2580
👉YouTube:- https://youtu.be/_4mnS1FnMpg?si=oVaxgj7aHZRRX_xV
👉 Contact Us 0911708941/0910775924
👉ቦታ:-ASTU block 515 (space-A)
