Joseph Math Tutor
前往频道在 Telegram
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
显示更多2 191
订阅者
+224 小时
+527 天
+31330 天
帖子存档
2 193
#ASTU የምትፈተኑ
ከምትፈተኑበት ሰአት ቢያንስ 1 ሰአት ቀድማችሁ ግቢ ግቡ እና መፈተኛ ክፍላችሁን ፈልጉ ግቢው በጣም ሰፊ ስለሆነ ለማግኘት ጊዜ ይፈጃል የፈተናውን ሰአት እንዳይሻማባችሁ።
@yoquestion21
2 193
#መፈተኛ_ቦታ_ተለቀቀ
Dear all applicants of the two science and Technology Universities, you can check you exam center here!
#Share
@yoquestion21
2 193
#AASTU_&_ASTU_#Entrance_#Exam_#Part_#2
https://youtube.com/watch?v=8CmqzvInRFU&si=sqYGn6vdsxYZCO0t
2 193
#Grade_#12_#Mathematics_#Unit_#1_#Part_#4_#Geometric_Sequence_#Exercise_...
https://youtube.com/watch?v=s0iMs8wIEYI&si=j3LLTFMUls-2nm0Q
2 193
Repost from Joseph Math Tutor
#AASTU_&_#ASTU_#Entrance_#Exam_#part_#1
https://youtube.com/watch?v=0SnSQAYXTe0&si=r2DEPuZuNLAOhjCJ
2 193
#AASTU_&_#ASTU_#Entrance_#Exam_#part_#1
https://youtube.com/watch?v=0SnSQAYXTe0&si=r2DEPuZuNLAOhjCJ
2 193
#AAU #UAT #ተጨማሪ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ ትምህርት ለመከታተል ምዝገባ ያደረጋችሁና የዩኒቨርሲቲውን መግቢያ ፈተና (UAT) ለመውሰድ
- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢሾፍቱ ካምፓስ
- አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
- የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ
- ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲእና እና
- ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የመፈተኛ ቦታ አድርጋችሁ የመረጣችሁ ፈተናው መስከረም 11 እና 12/2017 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል።
ከአዲስ አበባ ውጪ የመፈተኛ ቦታ የመረጣችሁ
- አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
- ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
- ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
- ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
- ጅማ ዩኒቨርሲቲ
- መቐለ ዩኒቨርሲቲ እና
- ወሎ ዩኒቨርሲቲ ፈተናችሁ ሰኞ መስከረም 13/2017 ዓ.ም ይሆናል።
የመፈተኛ Password ትኬት እንዴት ያገኛሉ?
የመፈተኛ ቀን፣ ሰዓት፣ የመፈተኛ Username፣ የመፈተኛ Passward ትኬት ለማግኘት፤ ለማመልከት የተጠቀማችሁበትን የኢሜል አድራሻ እና Passward https://portal.aau.edu.et ላይ በመግባት ከዚያ Apply for admission በመምረጥ Login የሚለውን በመክፈት ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
Note:
ስምዎ አሁን ባለው ሊስት ውስጥ ካልተካተተ፣ በሚቀጥሉት የፈተና ሊስት ውስጥ እንደሚካተቱ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
@yoquestion21
2 193
#ASTU #AASTU
ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና ለመወሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ለመማር _ በዩኒቨርሲቲዎቹ የተዘጋጀውን የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ፈተናው የሚሰጠው 👉መስከረም 14/2017 ዓ.ም በሁለት ክፍለ ጊዜ (session) ሆኖ የመጀመሪያው ክፍለ ጊዜ ከጠዋቱ 2፡30 - 5፡30 ሲሆን ሁለተኛው የፈተና ክፍለ ጊዜ ደግሞ ከሰዓት ከ7፡30 -10፡30 መሆኑን እየገለጽን የተማሪዎች ቁጥር አነስተኛ በሆነባቸው የመፈተኛ ጣቢያዎች የሚኖረውን የቦታ ለውጥ #በቀጣይ በሌላ ማስታወቂያ የምንገልጽ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
⚠️ማሳሰቢያ:- ከካልኩሌተርና ለማሰቢያ ከሚሆን ወረቀት ዉጭ ማንኛዉንም ዓይነት ሞባይል እና ስማርት ፎን (Smart Phone) ይዞ ወደ መፈተኛ ማዕከላት መግባት በጥብቅ የተከለለ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @yoquestion21 ❇️
❇️ @yoquestion21 ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉Ethio-Science Academy
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
