Joseph Math Tutor
前往频道在 Telegram
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
显示更多1 782
订阅者
+1524 小时
+307 天
+11130 天
帖子存档
1 786
+1
you ought to revise about logarithm from grade 10 unit 2 as much as possible! always it happens on the exam
1 786
Viete's Theorem, which is most important theorem , it often comes to the ESSLCE exam!
1 786
Repost from Advanced Freshman
🖊 ለ 12 ክፍል ኢንትራንስ ተፈታኞች በሙሉ ለፈተና ማድረግ ያለባችሁ 3 ወሳኝ ነገሮች
(ይሄን ወሳኝ መረጃ ለተፈታኞች በሙሉ ሼር አድርጉት በጣም ይጠቅማቸዋል)
1. ተረጋጋ!
✅የ 12 ዓመት ልፋትህ በእነዚህ 3 ቀናት ፈተና ይወሰናል፤ ስለዚህ መጀመሪያ በጣም የሚያስፈልግህ መረጋጋት ነው። የፈተና ወረቀቱ እስኪሰጥህ ድረስ ራስህን አረጋግተህ መልካም ነገር አስብ፣ ከቻልክ አጭር ፀሎት አድርግ።
2. ከቀላሉ ጀምር
✅ጥያቄዎቹን መስራት ስትጀምር አስቀድመህ ቀላሉን ስራ፣ ከባድና ጊዜ የሚወስዱ ጥያቄዎችን ቀላሉን ሰርተህ ስትጨርስ ተረጋግተህ ትሰራቸዋለህ። ቀላሎቹን ቀድመህ መስራትህ ኮንፊደንስህን ይጨምረዋል፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ ለከባድ ጥያቄዎች ብዙ ጊዜ ይተርፍሀል። ( የብዙ ተማሪዎች ችግር ቀድመው ከባድ ጥያቄዎችን ይሰሩና ጊዜ ያባክናሉ፣ ቀላሎቹን ሳይሰሩ ሰዓት አልቋል ይባላሉ፤ ይሄን ስህተት አንተ እንዳትሰራ!)
3. አታካብድ! የዓለም ፍፃሜ አይደለም!
✅የምታቀውን ተረጋግተህ ስራ፤ የማታቀው ብዙ ቢሆን እንኳን አትጨናነቅ፤ አንተ በሙሉ አቅምህ መስራትህን እርግጠኛ ሁን ሌላውን ለፈጣሪ ተወው። ካንተ በላይ የሚያስፈልግህን እሱ ያውቃል፤ ተጨንቀህ ምንም አታመጣም! የ 12ኛ ክፍል ፈተና የዓለም ፍፃሜ አይደለም፤ ፈተና ወድቀው የሚፈልጉትን ያሳኩ ሰዎች ብዙ ናቸው! አንተ ግን የምትችለውን ስራ! አትኮርጅ! ላንተ ካለው የሰራኸውን ፈጣሪ ባርኮልህ ታልፋለህ! አለቀ!
ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ መልካሙን ሁሉ እመኛለው! ይቅናችሁ! ፈጣሪ የልባችሁን ያሳካላችሁ!
Credit: ስነወርቅ ታዬ
JOIN: @ETHIO_ENTRANCEG12⭐️
1 786
ለ 12 ክፍል ኢንትራንስ ተፈታኞች በሙሉ ለፈተና ማድረግ ያለባችሁ 3 ወሳኝ ነገሮች
(ይሄን ወሳኝ መረጃ ለተፈታኞች በሙሉ ሼር አድርጉት በጣም ይጠቅማቸዋል)
1. ተረጋጋ!
የ 12 ዓመት ልፋትህ በእነዚህ 3 ቀናት ፈተና ይወሰናል፤ ስለዚህ መጀመሪያ በጣም የሚያስፈልግህ መረጋጋት ነው። የፈተና ወረቀቱ እስኪሰጥህ ድረስ ራስህን አረጋግተህ መልካም ነገር አስብ፣ ከቻልክ አጭር ፀሎት አድርግ።
2. ከቀላሉ ጀምር
ጥያቄዎቹን መስራት ስትጀምር አስቀድመህ ቀላሉን ስራ፣ ከባድና ጊዜ የሚወስዱ ጥያቄዎችን ቀላሉን ሰርተህ ስትጨርስ ተረጋግተህ ትሰራቸዋለህ። ቀላሎቹን ቀድመህ መስራትህ ኮንፊደንስህን ይጨምረዋል፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ ለከባድ ጥያቄዎች ብዙ ጊዜ ይተርፍሀል። ( የብዙ ተማሪዎች ችግር ቀድመው ከባድ ጥያቄዎችን ይሰሩና ጊዜ ያባክናሉ፣ ቀላሎቹን ሳይሰሩ ሰዓት አልቋል ይባላሉ፤ ይሄን ስህተት አንተ እንዳትሰራ!)
3. አታካብድ! የዓለም ፍፃሜ አይደለም!
የምታቀውን ተረጋግተህ ስራ፤ የማታቀው ብዙ ቢሆን እንኳን አትጨናነቅ፤ አንተ በሙሉ አቅምህ መስራትህን እርግጠኛ ሁን ሌላውን ለፈጣሪ ተወው። ካንተ በላይ የሚያስፈልግህን እሱ ያውቃል፤ ተጨንቀህ ምንም አታመጣም! የ 12ኛ ክፍል ፈተና የዓለም ፍፃሜ አይደለም፤ ፈተና ወድቀው የሚፈልጉትን ያሳኩ ሰዎች ብዙ ናቸው! አንተ ግን የምትችለውን ስራ! አትኮርጅ! ላንተ ካለው የሰራኸውን ፈጣሪ ባርኮልህ ታልፋለህ! አለቀ!

现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 