ch
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

前往频道在 Telegram

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

显示更多
1 786
订阅者
+324 小时
+327
+11330
帖子存档
Repost from Joseph Math Tutor
Matrices solutions.pdf

Repost from Joseph Math Tutor
Relation & function solutions.pdf

Repost from Joseph Math Tutor
Statistics and probability solutions.pdf

Repost from Joseph Math Tutor
coordinate Geometry solutions from 2004-2011.pdf

G-10 Work Sheet 7 ANS (1).pdf5.52 KB

+4
G-10 Work Sheet 1 ANS (2) (1).pdf5.71 KB

+5
G-9 Work Sheet 1 ANS.pdf6.45 KB

In this channel you will find the answers to the questions, 500 questions have been made, search above

Do this for best Mats Entrance Exam preparation!

photo content

የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ እንደሚሰጥ ይጠበቃል። የሪሚዲያል ተማሪዎች የፈተና ጊዜን የተመለከቱ በርካታ ጥያቄዎች ለቲክቫህ ደርሰዋል፡፡ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የተመለከ
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ እንደሚሰጥ ይጠበቃል። የሪሚዲያል ተማሪዎች የፈተና ጊዜን የተመለከቱ በርካታ ጥያቄዎች ለቲክቫህ ደርሰዋል፡፡ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የተመለከተው ጊዚያዊ የሪሚዲያል ተማሪዎች የፈተና መርግብር፤ ፈተናው ከሰኔ 3-10/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ያሳያል። በዚህም የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከሰኔ 3 እስከ 6/2016 ዓ.ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ከሰኔ 6-10/2016 ዓ.ም ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ይጠበቃል። የፕሮግራም ለውጥ የሚኖር ከሆነ የምናሳውቃችሁ ይሆናል። ፈተናው በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ብቻ የሚሰጥ ሲሆን፤ ተቋማቱ ስለፈተናው ገለፃ ለተፈታኞች መስጠት መጀመራቸውን ተመልክተናል። ዘንድሮ 78 ሺህ የሪሚዲያል ተማሪዎች #ከባህርዳር_ዩኒቨርሲቲ ውጪ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን ከታህሳስ ወር ጀምሮ ሲከታተሉ ቆይተዋል፡፡ @tikvahuniversity

+8
Arada Biology 2016 April Model.pdf8.08 KB

       Names and Formulas        of Chemical Elements!" 🔺 Common salt = NaCl 🔺Baking soda = NaHCO₃ 🔺 Washing soda = Na₂CO₃ 10H₂O 🔺Caustic Soda = NaOH 🔺Suhaga = Na₂B₄O₇ 10H₂O 🔺 Alum = K₂SO₄ Al₂(SO₄)₃ 24H₂O 🔺Red medicine = KMnO₄ 🔺 Caustic Potash = KOH 🔺Saltpeter = KNO₃ 🔺Bleaching powder = Ca(OCl)Cl 🔺 lime water = Ca(OH)₂ 🔺Gypsum = CaSO₄ 2H₂O 🔺 Plaster of Paris = CaSO₄ ½H₂O 🔺Chalk = CaCO₃ 🔺Limestone = CaCO₃ 🔺 Marble = CaCO₃ 🔺Nausadar = NH4Cl 🔺Laughing gas = N₂O 🔺 Litharge = PbO 🔺 Galena = PbS 🔺Red vermilion = Pb₃O₄ 🔺White lead = 2PbCO₃ Pb(OH)₂ 🔺 Salt acid = HCl 🔺Shore's acid = HNO₃ 🔺Amalraj = HNO₃ + HCl (1 : 3) 🔺Dry ice = CO₂ 🔺Green Case = FeSO₄ 7H₂O 🔺 Horn Silver = AgCl 🔺 Heavy water = D₂O 🔺Producer gas = CO + N₂ 🔺Marsh gas = CH₄ 🔺Vinegar = CH₃COOH 🔺Gemaxine = C₆H₆Cl₆ 🔺Blue Case = CuSO₄ 5H₂O 🔺alcohol = C₂H₅OH 🔺 Mand = C₆H₁₀O₅ 🔺Grape juice = C₆H₁₂O₆ 🔺sugar = C₁₂H₂₂O₁₁ 🔺 Urea = NH₂CONH₂ 🔺 Benzene = C₆H₆

⚜️⚜️⚜️ መስጠት_አለብህ! ⚜️⚜️⚜️ የእግዚአብሔር የሒሳብ ቀመር ደስ የሚለው አንተ ስታካፍል እርሱ አየደመረ እያባዛ መስጠቱ ነው። የተሰጠህን ስጦታ ለራስህ ብቻ ባስቀረኸው ቁጥር እንዳይጨምር እያ
⚜️⚜️⚜️ መስጠት_አለብህ! ⚜️⚜️⚜️ የእግዚአብሔር የሒሳብ ቀመር ደስ የሚለው አንተ ስታካፍል እርሱ አየደመረ እያባዛ መስጠቱ ነው። የተሰጠህን ስጦታ ለራስህ ብቻ ባስቀረኸው ቁጥር እንዳይጨምር እያደረከው መሆኑን ሁሌም አስታውስ። ወዳጄ የምትሰጠው ⚜️ገንዘብ ብቻ አይደለም፤ ⚜️ለምትወዳቸው ጊዜህን ስጣቸው! ⚜️ለተጨነቁ ጆሮህን ስጥና አድምጣቸው! ⚜️ግራ ለገባቸው ሀሳብህን አካፍላቸው! ⚜️ ያኔ ባለህ ገንዘብ፣ ዕውቀትና ጥበብ ላይ ብዙ እጥፍ ሲጨመርልህ ታይና በግርምት እጅህን አፍህ ላይ ትጭናለህ። መልካምነትን እናብዛው።

ብንስማማስ አንዲት በጣም የተራበች ድመት ከአንድ ሱቅ ስጋ ሰረቀች፡፡ ያንን ሌብነቷን የተመለከተ አንድ ውሻ ነበረና እኩል ካላካፈልሽኝ አጋልጥሻለሁ አላት፡፡ ድመቷ መካፈል ስላልፈለገች መጣላት ጀመሩ፡፡ ሁለቱ በነበራቸው ጸብ ማንም ማሸነፍ ስላልቻለና ጸቡ ማቆሚያ ስላጣ የስጋው ሽታ ስቧት የመጣች በአካባቢው የነበረችን አንዲት ቀበሮ ጠሩና እንድትዳናኛቸው ጠየቋት፡፡ ቀበሮዋ፣ “ከምትጣሉ ስጋውን እኩል ተካፈሉ” የሚልን ቀላል ምክር ለገሰቻቸው፡፡ በምክሩ ሁለቱም በመስማማታቸው ድመት ስጋውን ለሁለት ቆርጣ ለውሻ አካፈለች፡፡ ሆኖም ውሻው፣ የተሰጠው ድርሻ አናሳ እንደሆነ በማሰብ ጸቡን አላበርድ አለ፡፡ በዚያን ጊዜ ቀበሮ የስጋውን መጠን በማስተካከል ሰበብ ከድመት ድርሻ ላይ ደህና አድርጎ በመቦጨቅ ዋጥ በማድረግ ውሻን አስደሰተና ለማስተካከል ሞከረ፡፡ አሁን ደግሞ ድመት የእሷ በመቀነሱ ምክንያት፣ “የውሻ ድርሻ በዝቷል” በማለት ጸቡን አላበርድ አለች፡፡ አሁንም ቀበሮ ድመትን ለማስደሰት በሚል ሰበብ ከውሻው ድርሻ ላይ ጠቀም ያለ መጠን ቦጨቅ በማድረግ ዋጥ አደረገ፡፡ አሁን ደግሞ ውሻ እንደገና የእሱ ማነሱን ሲያይ የድመት በዝቷል፣ ከዚያም ቀበሮ ድርጊቱን ሲደጋግም ድመት ደግሞ የውሻ በዝቷል ሲባባሉ፣ ቀበሮ ከዚህም ከዚያም ሲቀናንስ ስጋውን ጨረሰውና ድመትና ውሻ ምንም ሳይደርሳቸው ባዶ ቀሩ ይባላል፡፡  ተጣልተን ሁሉን ከምናጣ ተስማምተን ግማሽ ማግኘቱና አብሮ መኖሩ አይሻለንም?

#NationalExam #Online ለመጀመሪያ ጊዜ በኦንላይን የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና መንግሥት በሚያዘጋጃቸው ኮምፒውተሮች እንደሚከናወን የሀገር አቀፍ ትምህርት፣ ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለኢቢሲ ገልጿል። አንዳንድ ወላጆች " በኦንላይን ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና የመፈተኛ ኮምፒውተር እንድናቀርብ ተጠይቀናል " ብለዋል። አገልግሎቱ ግን ይህንን በሚመለከት ለትምህርት ቤቶች ያስተላለፈው መልዕክት እንደሌለ እና ወላጆች መጠየቃቸውም ተገቢ አለመሆኑን ገልጿል። የኦንላይን ፈተናው መንግስት በሚያዘጋጀው አቅርቦት እንደሚከናወን አመልክቷል። ተማሪዎች ለፈተና ሲመጡ የሚጠበቅባቸው አንብቦ እና በቂ ዝግጅት አድርጎ የተመዘገቡበትን መታወቂያ ይዞ መምጣት ብቻ ነው ብሏል። ነገር ግን ትምህርት ቤቶችም ሆኑ ተማሪዎች የግል ኮምፒውተሮቻቸውን ለፈተናው መጠቀም ከፈለጉ #እንደማይከለከሉ አገልግሎቱ አሳውቋል። ሁሉም ተማሪዎች በኦንላይ እንዳይፈተኑ የመሰረተ ልማት አለመሟላት እንቅፋት ሊሆን ስለሚችል ዘንድሮ #በተወሰኑ ተማሪዎች ብቻ እንደሚጀመር ገልጿል። በሌላ በኩል ፥ በወረቀት ለሚሰጠው ፈተና የህትመት ስራው ወደ #መጠናቀቅ መቃረቡን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለኢቢሲ በሰጠው ቃል አመልክቷል። ይህ እንዴት ይታያል ? የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በኦንላይን ለሚሰጠው ፈተና  " ትምህርት ቤቶች ሆኑ ተማሪዎች #የግል_ኮምፒዩተራቸውን ለፈተና መጠቀም አይከለከሉም " ብሏል። ተማሪዎች የራሳቸውን ኮፒዩተሮች ይዘው ሲገቡ በውስጡ ለፈተና ደህንነት የሚያሰጋ ወይም ፈተናውን እንዲሰሩ የሚያግዛቸው የተለያየ ዶክመት ተደብቆበት እንዳልሆነ የሚረጋገጥበት ምን አይነት መንገድ እንዳለ አልተብራራም። ሌላው ተፈታኞች በፈተና ወቅት በኢንተርኔት ድረ ገጾችን በመጎብኘት ጥያቄ የሚሰሩበት መንገድ እንዳይኖር ስለሚወሰደው የጥንቃቄ እርምጃ የተብራራ ነገር የለም። መሰልና ሌሎችም ተያያዥ ጉዳዮች ችግር ይዘው እንዳይመጡ ከወዲሁ ማሰብና ቅድመ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል።

photo content

Improper Integral
Improper Integral

It is prepared for 12th grade students. You can follow by entering our channel. Don't forget to subscribe, like and share. Ha
It is prepared for 12th grade students. You can follow by entering our channel. Don't forget to subscribe, like and share.       Have a nice study! https://www.youtube.com/@Ethio-ScienceAcademy

It is prepared for 12th grade students. You can follow by entering our channel. Don't forget to subscribe, like and share. Ha
It is prepared for 12th grade students. You can follow by entering our channel. Don't forget to subscribe, like and share.       Have a nice study! https://www.youtube.com/@Ethio-ScienceAcademy