ch
Feedback
Adama jobs

Adama jobs

前往频道在 Telegram

✨ይህ ቻናል በአዳማ ከተማ አሰሪና ሰራተኛ በቀጥታ የሚገናኙበት ነው:: የስራ ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ ያግኙን @bi_lii 📲 0910372039 ➡️ቻናሉን ለጓደኛዎ ያጋሩ @adamajobs

显示更多

📈 Telegram 频道 Adama jobs 的分析概览

频道 Adama jobs (@adamajobs) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 060 名订阅者,在 职业 类别中位列第 3 950,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 295

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 060 名订阅者。

根据 18 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 145,过去 24 小时变化为 8,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 27.07%。内容发布后 24 小时内通常能获得 10.47% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 723 次浏览,首日通常累积 1 053 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 13

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
✨ይህ ቻናል በአዳማ ከተማ አሰሪና ሰራተኛ በቀጥታ የሚገናኙበት ነው:: የስራ ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ ያግኙን @bi_lii 📲 0910372039 ➡️ቻናሉን ለጓደኛዎ ያጋሩ @adamajobs

凭借高频更新(最新数据采集于 19 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 职业 类别中的关键影响点。

10 060
订阅者
+824 小时
+557
+14530
帖子存档
✅ የፋይናንስ ክፍል ኃላፊ 🏭የድርጅት ስም፡ ኮርሳ ሻምበል የአጣና ንግድ የግል ማህበር 🕔ማብቂያ ቀን፡ 16/11/2018 📍አድራሻ፡ ጀነራል ዋቆ ጉቱ(ፍቅር)አደባባይ በስተግራ በኩል 100ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው ቀይ ህንፃ አጠገብ 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ 5 ዓመት 📱0908131339/ 0930768505 # የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ በዲግሪ ወይም በዲፕሎማ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ/ች። # በሙያው በዲግሪ ከተመረቁ 5 ዓመት ልምድ ከዛ ውስጥ 2ቱን ዓመት በኃላፊነት የሰሩ። # በሙያው በዲፕሎማ ከተመረቁ 7 ዓመት ልምድ ከዛ ውስጥ 3ቱን ዓመት በኃላፊነት የሰሩ። @adamajobs 💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን

እናት ዳቦ እና ኬክ ቤት፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡ 🕔ማብቂያ ቀን፡15/11/2018 📍አድራሻ፡ ፖስታ ቤት       📱0949384941/ 0974100099 —————————- 1) ፅዳት 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 💰ደሞዝ: 5000 # የስራ ሰዓት ከጠዋት 12:00 - ማታ 12:00። —————————- 2) ሽያጭ/ ሴልስ 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4 💰ደሞዝ: 5000 # የቀን ስራ መግቢያ ከጠዋት 1:00- ማታ 1:00 # የማታ ስራ መግቢያ ማታ 12:00 -ጠዋት 2:00 —————————- 3). የኬክ ባለሙያ 🚻ፆታ፡ ሴት 🔢የተፈለጊ ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ 1 አመት # የስራ ሰዓት ከጠዋት 12:00 -12:00 —————————- 4). አካውንታንት/ ሒሳብ ሰራተኛ 🚻ፆታ፡ ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 # በአካውንቲንግ ዲፕሎማ። # መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላት። @adamajobs 💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን

✅ ለገሰ ወርቁ ፒፒ ከረጢት ፋብሪካ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 17-11-2018 📍አድራሻ፡ በወንጂ ፈጣን መንገድ ድልድይ መግቢያ በስተቀኝ በኩል አላይድ ኬሚካል አጠገብ 📱0911253367/ 0931460641 ———————————— 1) ሲኒየር አካውንታንት 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ 1-2 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ የትምህርት ተቋም በፋይናንስ እና አካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ ያላት። # ፒች ትሪ አካውንቲንግ መስራት የምትችል። # ለዲግሪ 1 ዓመት ለዲፕማ 2 ዓመት በፒፒ ከረጢት ፋብሪካ ለሰራ ቅድሚያ ይሰጣል። ———————————— 2) ምርትኃላፊ 🚻ፆታ: ሴት 🥇ልምድ፡ 5 ዓመት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 # የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ። ———————————— 3) ሲኒየርኤሌክትሪሺያን 🚻ፆታ: ወንድ  🥇ልምድ፡ 5 ዓመት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 # የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ትምህርት ተቋም በIMD ሌቭል 4 ያጠናቀቀ። ———————————— 4) ሲኒየርሜካኒክ 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ 2 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ትምህርት ተቋም በጄኔራል ሜካኒክ ሌቭል 4 ያጠናቀቀ ወይም ተመሳሳይ ት/ዘርፍ። ———————————— 5) ሲኒየርሉም ኦፕሬተር   🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ 5 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል። ———————————— 6) ሲኒየርቴፕላንት ኦፕሬተር 🚻ፆታ: ወንድ  🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ 5 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል። ———————————— 7) ሲኒየር ሽያጭ ሰራተኛ 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ 3 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ። ———————————— 8) ሲኒየርስቶር ሰራተኛ 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ 5 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ በሰፕላይ ማኔጅመንት ዲፕሎማ ያለው/ያላት።  ———————————— 9) ጥራት ቁጥጥር ኃላፊ 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ 5 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ 12 ክፍል እና ከዛ በላይ። @adamajobs 💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን

@adamajobs 💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን

✅ ሽያጭ 🏭የድርጅት ስም፡ የሴቶች ልብስ ቤት 📍አድራሻ ፡ 04 አካባቢ ጌቱ ህንፃ ላይ 🚻ፆታ: ሴት  🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 ➡️ ለስራ ቦታው ቅርብ ብትሆን ይመረጣል 📲ስልክ: 0924394142 🚫ማብቅያ ቀን፡ 16-11-2018 @adamajobs 💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን

✅ ጌም አጫዋች 🏭 የድርጅት ስም፡ PS game zone 📍አድራሻ ፡ ጥቁር አባይ 🚻ፆታ: ሴት 🎖ልምድ፡ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላት 💵ደሞዝ: 7000 ብር እንዲሁም በቀን የታክሲ 50 ብር 🔢ብዛት: 2 📲ስልክ: 0933364935 🚫ማብቅያ ቀን፡ 13/11/2018 @adamajobs 💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን

✅ ድሬ ኢንተርናሽናል ሆቴል: ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡ 📍አድራሻ፡ ወንጂ ማዞሪ አለፍ ብሎ       📲ስልክ: 0221119252/ 0221100381 ———————————— 1) Spa ሱፐርቫይዘር 🚻ፆታ: ሴት 🎖ልምድ፡ 3 ዓመት  🎓የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት 🎖ቢቻል ለሙያው ቅርብ የሆነ ስልጠና የወሰደች 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 ———————————— 2) መስተንግዶ 🚻ፆታ: ወንድ 🎖ልምድ: 2 ዓመት 🎓የትምህርት ደረጃ፡ ከቴክኒክ እና ሙያ ተቋም በሆቴል ማናጅመንት በደረጃ 2-4 እና ከዚያም በላይ። 🎖የሙያ ማረጋገጫ በሆቴል ኦፕሬሽን ሰርተፍኬት(COC 1-2)ያለው 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 ———————————— 3) ሼፍ ዲፓርቲ 🚻ፆታ: ሁለቱም 🎖ልምድ: 2 ዓመት 🎓 የትምህርት ደረጃ፡ ከቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ ከደረጃ 1-2 ከዚያም በላይ በምግብ ዝግጅት ሙያ የተመረቀ ➡️ የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት(COC) ያላት/ያለው 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 ——————————— 4) ሪሴብሽን(እንግዳ ተቀባይ) 🚻ፆታ: ሴት 🎖ልምድ: 1 ዓመት 🎓የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቁ ዩኒቨርሲቲ በፍሮንት ኦፊስ/ በሆቴል እና ቱሪዝም/ B.A ዲግሪ ያላት ➡️በተጨማሪ ሴኔት የምትችል እና በቂ ዋስ ማቅረብ የምትችል። 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🚫ማብቂያ ቀን፡ 14/11/2018 @adamajobs 💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን

✅ አስተናጋጅ   🏭 የድርጅት ስም፡  ኮፊ ሀውስ 📍አድራሻ ፡ አዳማ መብራት ሀይል ሰፈር 🚻ፆታ: ሁለቱም 🎖ልምድ፡ ያለው/ ያላት  🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 📲ስልክ: 0938938408 🚫ማብቂያ ቀን፡ 15/11/2018 @adamajobs 💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን

✅ የማሽነሪ አምራች፣ ገጣሚና ቴክኒሻን 🏭የድርጅት ስም: ጥላሁን ኢንጂነሪንግ ኢንተርፕራይዝ (Tilahun Engineering Enterprise) 📍አድራሻ: አዳማ (ቦሌ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን አቅራቢያ በሚገኘው ዎርክሾፓችን) ➡️የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት (Full-time) 💵 ደሞዝ: በስምምነት (ማራኪ) 👉ዋና ዋና የስራ ኃላፊነቶች፡ የማሽነሪ ዲዛይን ስዕሎችን (blueprints) አንብቦ ብረቶችን በጥንቃቄ መቁረጥ፣ መበየድና ማዘጋጀት የላቲን (Lathe) ማሽን፣ ድሪል እና ሌሎች የዎርክሾፕ መሳሪያዎችን በመጠቀም ትክክለኛ መለኪያ ያላቸውን የማሽን ክፍሎች ማውጣት የተሰሩ ማሽኖችን (የብሎኬት፣ የእህል መውቂያ፣ የመኖ ማቀናበሪያዎች ወዘተ...) መገጣጠም እና በጥራት መስራታቸውን መፈተሽ 🎖የሙያ መስፈርቶች፡ በጄነራል መካኒክስ (General Mechanics)፣ በማሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተያያዥ የቴክኒክ ሙያ የTVET ዲፕሎማ/ሰርተፊኬት ያለው ወይም በተግባር የታገዘ በቂ የስራ ልምድ ያለው በማሽነሪ አምራች ዎርክሾፕ ውስጥ ቢያንስ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ 🔢የተፈላጊ ብዛት: 2 (ሁለት) ➡️ለማመልከት፡ ፍላጎትና ብቃቱ ያላችሁ ባለሙያዎች ከታች ባሉት ስልኮች በመደወል መመዝገብና ለዎርክሾፕ ተግባራዊ ፈተና ቀጠሮ መያዝ ትችላላችሁ፦ 📲ስልክ: 0918919437 ወይም 0916681646 @adamajobs 💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን

✅ ጌም አጫዋች 🏭 የድርጅት ስም፡ PS game zone 📍አድራሻ ፡ ጥቁር አባይ እና ኮሌጅ 🚻ፆታ: ሴት 🎖ልምድ፡ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላት 💵ደሞዝ: 7000 ብር እንዲሁም በቀን የታክሲ 50 ብር 🔢ብዛት: 2 📲ስልክ: 0933364935 🚫ማብቅያ ቀን፡ 13/11/2018 @adamajobs 💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን

✅ ሽያጭ (የቤት እቃ መሸጫ ሱቅ) 📍አድራሻ፡ 17 ገበያ ፤ ከዋናው መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ 🚻ፆታ: ሴት 🎖ልምድ: ያላት ቢሆን ይመረጣል 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 📲ስልክ: 0905309558 🚫ማብቅያ ቀን፡ 14/11/2018 @adamajobs 💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን

✅ ጌም አጫዋች 🏭 የድርጅት ስም፡ PS game zone 📍አድራሻ ፡ ጥቁር አባይ እና ኮሌጅ 🚻ፆታ: ሴት 🎖ልምድ፡ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላት 💵ደሞዝ: 7000 ብር እንዲሁም በቀን የታክሲ 50 ብር 🔢ብዛት: 2 📲ስልክ: 0933364935 🚫ማብቅያ ቀን፡ 13/11/2018 @adamajobs 💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን

📍አድራሻ : አዳማ ቆርቆሮ ወደ ወንጂ መንገድ አለፍ ብሎ በላይ አብ ኬብል ጀርባ @adamajobs 💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን

✅ ካሜራ ማን እና ኤዲተር 🏭የድርጅት ስም: pixel production 📍አድራሻ : ቦሌ 🚻ፆታ : ሁለቱም 🎖የስራ ልምድ : ሰርቶ የሚያውቅ 💵ደሞዝ: በስምምነት 🔢ብዛት : 2 📲ስልክ: 0967678715 ➡️t.g : @pixel6787 🚫ማብቅያ ቀን: 12/11/2018 @adamajobs 💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን

✅ ሰንሻይን ሆቴል ኃ/የተ/የግ/ማህበር: ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር  ይፈልጋል:: 📍አድራሻ፡ አዳማ ወንጂ ማዞሪያ 📲 0990353637 ———————————— 1)ኦፕሬሽን ማናጀር 2)የሰው ኃይል አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት ኃላፊ 3)ፐርሶኔል 4)ሴክረተሪ(ፀሐፊ) 5)ቢዝነስ ሴንተር ሰራተኛ 6)እንግዳ አቀባበል ሱፐርቫይዘር 7)እንግዳ አቀባበል ሰራተኛ(Receptionist) 8)የቤት አያያዝ ሱፐርቫይዘር 9)የቤት አያያዝ ሰራተኛ 10)ቴክኒሻን(የጥገና ሰራተኛ) 11)የምግብ እና መጠጥ ክፍል ኃላፊ 12)ባር እና ሬስቶራንት ሱፐርቫይዘር 13)የምግብ እና መጠጥ አስተናጋጅ 14)ዋና አስተናጋጅ 15)የምግብ እና መጠጥ ተቆጣጣሪ 16)ባር ቴንደር 17)ቢል ቦይ 18)ካሸር(የዕለት ገንዘብ ተቀባይ) 19)ምግብ ዝግጅት ሰራተኛ(European Dish) 20)ምግብ ዝግጅት ሰራተኛ(Traditional Dish) 21)ዋና ሼፍ 22)ረዳት ሼፍ(Sou chef) 23)የስብሰባ እና ኩህነት ዝግጅት አስተባባሪ(Banquet and Even coordinator) 24)ዋና ገንዘብ ያዥ ሰራተኛ 25)ንብረት ክፍል ሰራተኛ(Store Keeper) 26)የእቃ ግዢ ሠራተኛ   27)ሁለገብ ሠራተኛ 28)እንጀራ ጋጋሪ ሠራተኛ 29)አካውንታንት(ሒሳብ ሠራተኛ) 30)የጥበቃ ሰራተኛ 31)እቃ አጣቢ(Stewarded) 🚫ማብቅያ ቀን፡ 14/11/2018 @adamajobs 💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን

@adamajobs 💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን
@adamajobs 💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን

@adamajobs 💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን
@adamajobs 💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን

✅ ማርኬቲንግ ባለሙያ 🏭የድርጅት ስም፡ ዋን ኦፊ 📍አድራሻ ፡ በቀለ ሞላ ሆቴል ከፍ ብሎ ዋን ኦፊ   ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት 🚻ፆታ: ሁለቱም 🎓የትምህርት ደረጃ: በማርኬቲን እና ሴልስ ሙያ በዲፕሎማ ወይም በሌብል 4 ጨርሶ / ጨርሳ በሲኦሲ የተመረቀ/ች 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 5 📱0931717475 ‌/  0986697033 🚫ማብቅያ ቀን፡ 8/11/2018 @adamajobs 💥ማስታወቂያ ለመልቀቅ በዚህ አካውንት @bi_lii ያናግሩን