ch
Feedback
𝐘𝐎-𝐌𝐈-𝐅 ትንሹ ዘ❷❶ ✝️

𝐘𝐎-𝐌𝐈-𝐅 ትንሹ ዘ❷❶ ✝️

前往频道在 Telegram

Hi welcome to my channel this channel is work on asking Orthodoxy questions and answering.it also teach about Orthodox church education so have a nice time in here. https://t.me/Orthodox_q ለበለጠ መረጃ @FIRAOL_1997 ላይ ያናግሩኝ።

显示更多

📈 Telegram 频道 𝐘𝐎-𝐌𝐈-𝐅 ትንሹ ዘ❷❶ ✝️ 的分析概览

频道 𝐘𝐎-𝐌𝐈-𝐅 ትንሹ ዘ❷❶ ✝️ (@yomif_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 881 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 714,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 301

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 881 名订阅者。

根据 10 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -455,过去 24 小时变化为 -9,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.52%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.94% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 140 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
Hi welcome to my channel this channel is work on asking Orthodoxy questions and answering.it also teach about Orthodox church education so have a nice time in here. https://t.me/Orthodox_q ለበለጠ መረጃ @FIRAOL_1997 ላይ ያናግሩኝ።

凭借高频更新(最新数据采集于 11 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 881
订阅者
-924 小时
-1117 天
-45530 天
帖子存档
እግዚአብሔር ይመስገን!! ሁላችሁንም አመሰግናለሁ!!🙏🙂
እግዚአብሔር ይመስገን!! ሁላችሁንም አመሰግናለሁ!!🙏🙂

"ጳጉሜና ሩፋኤል" አዲስ የዩቲዩብ ቪዲዮ ተለቋል!! ታተርፉበታላችሁ ግቡና እዩት!! 👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/M50GGJ9yEHo?si=Z1EVGhAWblmuYoEq

የሕሊና ጸሎት እየጸለያችሁ "የሚጻረረኝን ሰው አፉን ለጉሚ፣አንደበቱን ዲዳ አድርጊ፣ጉሮሮውን ዝጊ......." የመሰላሰሉትን ቃላትን ስታነቡ ግር ብሏችሁ አያውቅም?? ጥያቄስ ፈጥሮባችሁ አያውቅም?? እንግዲያውስ ለዛ መልስ የሚሆን አዲስ የዩቲዩብ ቪዲዮ ፓስት አድርጌላችኋለሁ!!ማወቅ የምትፈልጉ ለራሳችሁ ስትሉ ከታች 👇 ያለውን link ነክታችሁ እስከመጨረሻው ተመልከቱት!!እመኑኝ ታተርፉበታላችሁ!! 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/WtMcTSuLNT8?si=-BgnW1cedCYQvJXF

ቤተሰቦቼ አዲስ የዩቲዩብ video ለቅቄያለሁ!!እንደተለመደው ቪዲዮውን ጨርሳችሉ ካያችሁ በኋላ like እና comment እንዲሁም ለሌላው share ማድረግ እንዳትረሱ አደራ!!🥺🙏 ይሄው link 👇👇👇👇👇 https://youtu.be/rgRWFctmeHo?si=e2WdJUAoyjIGudl-

ሰላም ውድ የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ ዛሬ አንድ ስራ ልሰጣችሁ ፈለኩኝ!!እንደምታውቁት የዩቲዩብ ቻናል አለኝ እና ይሄን ቻናል ከከፈትኩ ድፍን አንድ አመት አለፈኝ ግን እስካሁን ክፍያ አልጀመረልኝም!! እናም በእመአምላክ ስም ልጠይቃችሁ!!ከታች በማስቀምጥላችሁ link እየገባችሁ መጀመሪያ subscribe ካደረጋችሁ በኋላ ቢያንስ ሁለቱን ቪዲዮ እስከመጨረሻው በማየት watch hour እንዲሞላልኝ አግዙኝ!!🙏 ለኔ የቲዩቡ እንጀራዬ ነውና!!🙏🥺 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@yomif_2112

አዲስ ቪዲዮ ነዎ ቤተሰብ ገብታችሁ እዩት ትማሩበታላችሁ!!

አዲስ በጣም ወሳኝ ተለቋል!!ግቡና እዩት!! https://youtu.be/wK5m14-7lS4?si=UZBTcOHHbSD9zNHR
አዲስ በጣም ወሳኝ ተለቋል!!ግቡና እዩት!! https://youtu.be/wK5m14-7lS4?si=UZBTcOHHbSD9zNHR

votu አሪፍ እየሄደ ነው ቤተሰብ!!እስኪ ዛሬ 1000 እንግባ ገብታችሁ vote አድርጉና መታችሁ ስማችሁን ጻፉህኝ randomly ሶስት ሰው መርጬ በስማችሁ ግጥም እጽፋለሁ!! vote እንዴት እንደሚደረግ የሚያሳይ ቪዲዮ አካውንቴ ላይ ሁለተኛ ላይ pin ተደርጓል!!ማውረጃ link ደሞ bio ,ላይ!!ቶሎ በሉ በናታችሁ!!

ሰላም ቤተሰብ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል!!😞 አንደኛ ይሄ አካውንት ምንም አልያዝ አልጨበጥ እያለኝ ነው!!በመከራ አነቃቃውት ስል በመሃል እየተመታ የመስራት ሞራሌን እየገደለ ምርር አርጎኛል!!😣 -ሁለተኛና ዋናው ጉዳይ ደግሞ፣በዚህ በDashen super award ዙሪያ ብዙ ቪዲዮዎች ሰራን ጮህን ለፋን!!ግን እናንተን ሊያስደነግጣችሁ አልቻለም!!!ምን ያህል ለማሸነፍ እንደፈለግን ልናሳያችሁ ያን ሁሉ ለፍተን ፊልም ሰርተን ለቀቅን!!ግን ምን ያህል እንደታየ የምታውቁት ነው!!ተውት እሱን፣አሁን ደግሞ ለዚህ ውድድር የተዘጋጁ ብዙ ምርጥ ስራዎችን እየተመለከትን ነው!!ዩቲናስን ተመልከቱ ለምሳሌ!!so በዚህ ነገር ተስፋ ወደ መቁረጥ እየመጣሁ ነው!! -በዚህ ሰአት ከእናንተ የምፈልገው "አይዞህ፣እማምላክ አለች፣ይሳካል...." ምናምን የሚሉ ቃላቶችን አይደለም!!"ተግባርን ነው" ይሳካል ከማለት ይልቅ እንዲሳካ ምን አደረጋችሁ?አይዞህ ከማለት ይልቅ ለማበርታት ምን አስተዋጽኦ አድርጋችኋል ነው ጥያቄው!! - ስለዚህ አሁንም ተስፋ እንዳለኝ ልታረጋግጡልኝ የምትፈልጉ ከሆነና እውነት እንዳሸንፍ እስከመጨረሻው የምትታገሉ ከሆነ አሁንም የመጨረሻ እድል ልስጣችሁ!!!bio ላይ ባለው link እና profile ላይ pin በተደረገው ሁለተኛው tutorial ቪዲዮ በመታገዝ ገብታችሁ vote አድርጉ!! "ፍቅራችሁን በተግባር አሳዩኝ"🙏😞

የውላችሁ ቤተሰብ ርቀታችን በዚህ 👆ልክ እየጨመረ ነው!!ለዚህኮ ነው የምጮህባችሁ!! እና እባካችሁ ከታች የማስቀምጥላችሁን link ነክታችሁ ወደ telegram group ሄዳችሁ join በማድረግ ትን
የውላችሁ ቤተሰብ ርቀታችን በዚህ 👆ልክ እየጨመረ ነው!!ለዚህኮ ነው የምጮህባችሁ!! እና እባካችሁ ከታች የማስቀምጥላችሁን link ነክታችሁ ወደ telegram group ሄዳችሁ join በማድረግ ትንሽ ወላይ ስትጠጉ የምታገኙት የtutorial video አለ እንዴት vote እንደምታደርጉ ሙሉ መረጃ ያለው!!pls ገብታችሁ በዛ መሰረት vote አድርጉ plassssss!🥺🙏 https://t.me/voteme21

✝ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የበዓላት ማውጫ ይፈልጋሉ?

ከዐራቱ ወንጌላውያን በስዕሉ ላይ አንበሳ ከጎኑ ሆኖ የሚሳለው ማን ነው❓

Repost from ተዋሕዶ
🔔✝ ከመምህራን የማንን ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇 ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ምሕረተአብ አሰፋ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዘበነ ለማ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ሄኖክ ኃይሌ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዮርዳኖስ አበበ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ያረጋል አበጋዝ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር እዮብ ይመኑ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር ገብረ እግዚአብሔር ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ 🔗የሁሉንም መምህራን ትምህርት ለማግኘት🔔 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

ይሄው TUTORIAL VIDEO ጸዳ አድርጌ ሰርቼላችኋለሁ!!☺️ አዳራችሁን በማስተዋል አይታችሁ vote አድርጉ!!!🙏

✝ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የበዓላት ማውጫ ይፈልጋሉ?

ምን አይነት መዝሙሮችን ይፈልጋሉ?👇👇👇
ምን አይነት መዝሙሮችን ይፈልጋሉ?👇👇👇