ch
Feedback
🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው️️

🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው️️

前往频道在 Telegram

until August 18/2021 ያለ አእምሮ ጤና ምንም ጤና የለም For Any Comment Inbox Me @umbeya

显示更多

📈 Telegram 频道 🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው️️ 的分析概览

频道 🫂ሰው ሁን ከሰውም ሰው️️ (@ende_libe1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 12 601 名订阅者,在 心理学 类别中位列第 1 824,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 392

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 12 601 名订阅者。

根据 30 四月, 2025 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 278,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 3.37%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.32% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 425 次浏览,首日通常累积 292 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 18

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
until August 18/2021 ያለ አእምሮ ጤና ምንም ጤና የለም For Any Comment Inbox Me @umbeya

凭借高频更新(最新数据采集于 18 三月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 心理学 类别中的关键影响点。

12 601
订阅者
无数据24 小时
-117
+27830
帖子存档
አኩርፋችሁ እንዳይሆን Like የማታደርጉት እእ🤔🤔

አኩርፋችሁ እንዳይሆን Like የማታደርጉት እእ🤔🤔

Free ተለቋል።✅✅✅✅ ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ። ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ 👉 https://t.me/addlist/xUQiQFES
Free ተለቋል።✅✅✅✅ ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ። ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ 👉 https://t.me/addlist/xUQiQFEShMQ4MzNk Add your channel @jowaver

Repost from Crypto signals
💎ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ጥያቄዎቹ ቀላል ስለሆኑ ቶሎ ፈጥነው ገብተው በመመለስ የማሸነፍ እና የመሸለም እድሉን ይጨምሩ! 👉 https://t.me/addl
💎ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ጥያቄዎቹ ቀላል ስለሆኑ ቶሎ ፈጥነው ገብተው  በመመለስ የማሸነፍ እና የመሸለም እድሉን ይጨምሩ! 👉  https://t.me/addlist/xUQiQFEShMQ4MzNk add yours  @jowaver

Repost from Crypto family
DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 👇 https://t.me/addlist/xUQiQFEShMQ4MzNk Add your channel @jowaver

🔥 📶ነፃ ኢንተርኔት ፈላጊዎች የምትፈልጉ በ ሙሉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ።✅ 💸የ Http ወርሀዊ un limited file ይለቀቅበታል።🌐 🌐 የ ቴሌ ሰራተኞች አይተውት ከ መደለታቸው በፊት ይቀ
🔥 📶ነፃ ኢንተርኔት ፈላጊዎች የምትፈልጉ በ ሙሉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ።✅ 💸የ Http ወርሀዊ un limited file ይለቀቅበታል።🌐 🌐  የ ቴሌ ሰራተኞች አይተውት ከ መደለታቸው በፊት ይቀላቀሉ።🌐👇 👉 https://t.me/addlist/xUQiQFEShMQ4MzNk Add your channel  @jowaver

ይሄ የምን ሀገር ባንዲራ ነዉ 🇯🇵 ?

የተሰበረው ገጽህ!!! መጽሐፍ አንባቢ ከሆናችሁ ምናልባት ይህንን ቀላል እውነታ አስተውለኸው ይሆናል ብዬ እጠረጥራለሁ፡፡ አንድ ገጽ ላይ የተሰበረ መጽሐፍ ሁል ጊዜ ስትከፍተው የሚከፈተው እዚያ የተሰበረው ገጽ ላይ ነው፡፡ ምናልባት አባባሉ ካልገባህ አንድን መጽሐፍ አንሳና አንድ ገጽ ላይ ከፍተህና ግራና ቀኙን ይዘህ ወደ ኋላ በመለመጥ እዚያ የተከፈተው ገጽ ጋር እስኪላቀቅ ግፊት በማድረግ ስበረው፡፡ እንደገና አንሳውና እዚያው ጋር ደጋግመህ ስበረው፡፡ አለቀ!!! በሌላ ጊዜ መጽሐፉን ስታነሳው መጀመሪያ ራሱን ከፍቶ የሚቆይህ ይህ የተሰበረ ገጽ ነው፡፡ ቀላል የሆነ የሕይወትን እውነታ አስታዋሽ ምሳሌ!!! በሕይወትህ አንድ ደጋግሞ የተሰበረ ክፍል ካለህ ምንም ነገር ሲከናወን የሚከፈትብህ ይህ የተሰበረ ገጽ ነው፡፡ ለምሳሌ፣ የመገፋትና ያለመፈለግ (Rejection) ስብራት ካለብህ ሰዎች የሚያደርጉት ነገር ሁሉና በሕይወትህ የሚከናወነው ደስ የማይል ልምምድ ሁሉ የሚከፍትብህ ያንን የስሜት ገጽ ነው፡፡ ተሰብሮና በመከፈት ዝንባሌ ተዘጋጅቶ የተቀመጠው የሕይወትህ ክፍል እሱ ስለሆነ ማለት ነው፡፡ በሌላ አገላለጽ፣ አንድ ገጽ ላይ የተሰበረ መጽሐፍ ሌላ ገጽ ላይ ተከፍቶ እንዲቀመጥ ቢሞከር እንኳን ማንም ሳይጠይቀው ወደዚያ ገጽ የመከፈት ዝንባሌ አለው፡፡ ሕይወትም እንዲሁ ነች፡፡ ደጋግመን የተሰበርንባቸው የሕይወታችን “ገጾች” በሆነ ባልሆነ የመከፈት ባህሪይ አላቸው፡፡  ደጋግመህ የተሰበርክበትን የሕይወት “ገጽ” ለይተህ በማወቅ ይህንን ስብራት በሚገባ የሚጠገንበትን መንገድ በቶሎ ካልፈለክለት በሁሉም የሕይወት ዘርፍ ውስጥ እየተከፈተ ያስቸግርሃል፡፡ ከላይ ወደጠቀስነውን የመገፋትና ተቀባይነት የማጣት ስብራት ብንመለስ፣ ያንን ስብራት ይዘህ ወደ ጓደኝነት፣ ወደ ፍቅር ሕይወት ወይም ወደ ትዳር፣ ወደ ስራ አለም፣ ወደ ንግዱ መስክና ወደ መሳሰሉት ማሕበራዊ ስምሪቶችህ ስትገባ እየተከፈተ ገጹ ያስቸግርሃል፡፡ ማለትም በሆነ ባልሆነው የመገፋት ስሜት ያጠቃሃል ማለት ነው፡፡ ምናልባት በአካባቢህ በአንድ ባህሪይ ዙሪያ እጅግ ስስ የሆነና ምንም ብታደርግ መፍትሄ ልትሰጠው ያልቻልከው ሰበብ ያለበት ሰው ካጋጠመህ የዚህ “የተሰበረ ገጽ” ችግር ሰለባ እንደሆነ እንድጠረጥር ይፈቀድልኝ፡፡ ምንም ነገር ውስጥ ከመግባትህ በፊት በመጀመሪያ የተሰበረውን “ገጽህን” ጠግን!!! #ንጋት ✍ታዚ

አረፍ....?
ሴት አላጣም ብለህ ከሚስትህ አትኳረፍ                 ተይ........! ወንድ ሞልቷል ብለሽ ከባልሽ አትለይ አንተም ሴት ባታጣ ፈላጊሽ ቢበዛም ወርቅ እየተሸጠ መዳብ አይገዛም።   ©ታሮስ ✍ታዚ