1 302
订阅者
+224 小时
+97 天
+3330 天
正在加载数据
吸引订阅者
十月 '2610月 '26
十月 '26
+41
在0个频道中
九月 '26
+55
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+66
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+53
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+36
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+37
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+44
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+17
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+14
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+35
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+14
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+13
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+27
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+22
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+137
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+46
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+22
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+35
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+37
在2个频道中
Get PRO
三月 '25
+16
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+34
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+42
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+103
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+146
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+85
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+598
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 18 十月 | +3 | |||
| 17 十月 | +2 | |||
| 16 十月 | +5 | |||
| 15 十月 | +4 | |||
| 14 十月 | +1 | |||
| 13 十月 | +1 | |||
| 12 十月 | 0 | |||
| 11 十月 | +3 | |||
| 10 十月 | +1 | |||
| 09 十月 | +1 | |||
| 08 十月 | +3 | |||
| 07 十月 | 0 | |||
| 06 十月 | +2 | |||
| 05 十月 | +2 | |||
| 04 十月 | +3 | |||
| 03 十月 | +3 | |||
| 02 十月 | +5 | |||
| 01 十月 | +2 |
频道帖子
✨ ᴅᴀɴᴄʜᴀ ʟᴏᴏsᴜ ʏᴀɴɴᴀ ɪᴋᴋɪᴛᴏʜᴇ!
➪ Dr. Messay Hailu
➪ New Sidama regional state president
| 2 | Application is only Online
https://sis.y12hmc.edu.et/pages/admission | 372 |
| 3 | Application call for Doctor of Medicine program at Yekatit 12 hospital | 344 |
| 4 | 没有文字... | 347 |
| 5 | Babbaxxitino yuniversite iillitino'neri, kawaa qolttine mimmitu ledo hasaawa dandiitinanni👇
https://t.me/hasaawubattala | 383 |
| 6 |
#MoE : ትምህርት ሚኒስቴር፣ የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምርጫ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ።
ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫቸውን እስከ መስከረም 11/2019 ዓ.ም ድረስ እንዲያደርጉ ነው ያሳወቀው።
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመምረጥ 👇
https://student.ethernet.edu.et/preferences
@tikvahethiopia | 543 |
| 7 | 📚 ትምህርት እና የማህበራዊ ሚዲያ
ውድ ተማሪዎች፦
ዛሬ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ጥቂት ሰከንዶች የሚፈጅ ቪዲዮ በአንድ ሌሊት በብዙ ሰዎች ዘንድ ታዋቂ ሊያደርግ ይችላል። ይህም ብዙ ወጣቶች "ትምህርት ተምሬ ምን አገኛለሁ?" እንዲሉ እያደረገ ነው።
አንዳንድ * ታዋቂ * ነን የሚሉ ሰዎች ህይወት፣ ስኬት ያለው እዛ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ብቻ እንደሆነ በማሳየት የልጆችን አእምሮ፣ የወደፊት ተስፋና ህልም እየገደሉ ነው።
" TikTok " ሆነ ሌላ የማህበራዊ ሚዲያ መጠቀም ወይም ይዘት መፍጠር በራሱ ችግር አይደለም፤ ችግሩ ግን የትምህርት፣ የንባብና የራስን እድገት ጊዜ ሲተካ ነው።
አስተውሉ 👉 ዝና ሊያልፍ ይችላል፤ እውቀትና ችሎታ ግን ማንም ሊነጥቃችሁ የማይችለው ሀብታችሁ ነው።
🎓 ትምህርት ምን ይሰጣል ?
ትምህርት መማር ፈተና ለማለፍ ብቻ አይደለም። ማሰብን ፣ መጠየቅን ፣ ችግር መፍታትን ፣ ትክክለኛውንና ስህተቱን መለየትን ፣ ሚዛናዊ መሆንን፣ ራስን መግዛትን ያስተምራል። የራስ እምነትን ያዳብራል፣ የሥራ እድልን ያሰፋል፣ አንድ ሰው የሚፈልገውን ህይወት ለመገንባት የሚያስፈልገውን እውቀትና ክህሎት ይሰጣል።
ዛሬ የምታሳልፉት ጊዜ ነገ የምትሆኑትን ሰው ይወስናል።
ሰዓታትን በስልክ ወይም በሌላ ስክሪን ላይ ብዙ ሰዓት ማሳለፍ ጊዜያዊ መዝናኛ ቢሰጣችሁም፣ በዚያ የምታጡት የጥናት ጊዜ ግን መልሳችሁ ልታገኙት አትችሉም።
📱 ተማሪዎች ማህበራዊ ሚዲያን ተጠንቀቁ ፤ ተጠቀሙበት እንጂ እሱ እንዳይጠቀምባችሁ!
TikTok ፣ Facebook ፣ Telegram፣ YouTube፣ Instagram፣ X እና ሌሎች የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ለመማር ፣ አዳዲስ እውቀቶችን ለማግኘትና ጠቃሚ ክህሎቶችን ለመማር ትልቅ እድል ይሰጣሉ። ነገር ግን ያለገደብ መጠቀም የጥናት ጊዜን ሊወስድ፣ ትኩረትን ሊበትንና የትምህርት ውጤትን ሊጎዳ ይችላል።
⏰ ስለዚህ ለማህበራዊ ሚዲያ የምታጠፉትን ጊዜ ወስኑ። በተለይ የጥናት ሰዓትን ለስልክ አትስጡ። ሌሊት ረጅም ሰዓት ስልክ መጠቀምም እንቅልፍን ስለሚያሳንስ በሚቀጥለው ቀን ትኩረታችሁን ሊጎዳ ይችላል።
🔐 የግል መረጃችሁን ጠብቁ።
የቤት አድራሻ፣ የስልክ ቁጥር፣ የትምህርት ቤት መረጃ፣ የቀጣይ መርሃ ግብር ወይም ሌሎች የግል መረጃዎችን ለማታውቋቸው ሰዎች አትስጡ። በኢንተርኔት ላይ የምትለቁት መረጃ በቀላሉ ሊሰራጭ እንደሚችል አትዘንጉ።
👩👩👦👦 ወላጆች፣ የልጆቻችሁን የዲጂታል ህይወት ተከታተሉ።
ልጆች ስልክ እንዳይጠቀሙ ብቻ መከልከል ሳይሆን፣ ለምን ገደብ እንደሚያስፈልግ ከእነሱ ጋር ተወያዩ። እናተም አርአያ ሁናችሁ አሳዩዋቸው። ጊዜ ስጧቸው። ረጅም ሰዓት ቲክቶክ ወይም ሌላ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ባለማሳለፍ የምትመክሯቸውን እውነትም ኑራችሁ አሳዩዋቸው።
- የጥናት፣
- የእንቅልፍ፣
- የቤተሰብ ጊዜ
- የመዝናኛ ጊዜን በአግባቡ እንዲያመጣጥኑ እርዷቸው።
የጥናት ልምድ እንዲያዳብሩ፣ ጊዜያቸውን እንዲያቅዱ እና ለሚፈልጉት ሙያ ቀድመው እንዲዘጋጁ አበረታቷቸው።
የልጆቻችሁን የትምህርት ጉዞ በመከታተል ብቻ ሳይሆን፣ በመምራትና በመደገፍ አብራችሁ ተጓዙ።
ተማሪዎች በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚያጠፉትን ሰዓት ወደ መጽሐፍ ንባብ፣ ትምህርት ነክ ይዘቶች፣ አዳዲስ ክህሎቶች፣ ስፖርትና ከቤተሰብ ጋር ወደ የሚያሳልፉት ጊዜ ማዞር ይችላሉ።
👍 ውድ ተማሪዎች ፦ በአንድ ትንሽ ስህተት ፤ አልያም ከጊዜና ወቅት ጋር አብሮ የሚያልፈውን የማህበራዊ ሚዲያ ዝናን ሳይሆን ከእናንተ ጋር እስከመጨረሻው የሚቀረውን እውቀት ምረጡ ፤ እውቀት ያኮራል፤ ያስከብራል !
🎉 የ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን ለተማሪዎች የእውቀትና የስኬት፣ ለወላጆች ደግሞ የደስታና የኩራት ዓመት እንዲሆን እንመኛለን።
መልካም የትምህርት ዘመን!
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ/ም
#TikvahEthiopiaFamily❤️
@tikvahethiopia | 478 |
| 8 | የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ።
ለ2019 ዓ/ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ በተማሪዎች ውጤት፣ በዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ አቅም፣ እና በሀገራዊ የትምህርት ፍትሃዊነት መርህ ላይ ተመስርቶ መወሰኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
በዚህም መሰረት ከታችን የተገለጸውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ለሪሚዲያል መርሃ ግብርየዩኒቨርሲቲ ቅበላ ብቁ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።
1. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 240 እና ከዚያ በላይ (40%)
2. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 228 እና ከዚያ በላይ (38%)
በልዩ ድጋፍ የሚታይ የተማሪ ምድብ
1. ከአፋር፣ ሶማሌ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች የተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ ለተፈተኑ ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)
2. ከአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር አካባቢዎች የተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ ለተፈተኑ ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)
3. በማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ ዓይነ ስውር ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ500 ውስጥ 185 እና ከዚያ በላይ (37%)
4. በተፈጥሮ ወይም በማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ መስማት የተሳናቸው ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከረም 4 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia | 408 |
| 9 | ለፓስፖርት ፈላጊዎች በሙሉ‼️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በሁሉም ክልሎች!!
❶. አስቸኳይ ፓስፖርት
❷. አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት
❸. ለማሳደስ
❹. የጠፋ / የተሰረቀ ለማውጣት
❺. እድሜ ለማስተካከል
መደበኛም ይሁን አስቸኳይ ፓስፖርት ቀጠሮ ማስያዝ የምትፈልጉ ከታች ባለው ፃፉልኝ👇
➮@DrWonde1
📞 | 401 |
| 10 | Woroonni noo yuniversitera rossinay heedhinoonniri, woy rossinne guddinoonniri rakkine kawaa qolttine hasaawwisse"e👉@DrWonde1 | 572 |
| 11 | -2147483648_-215729.webp | 642 |
| 12 | "ማይ ሲድ" (My Seed) የተሰኘ የትምህርት አፕሊኬሽን ይፋ ተደረገ
በማህበራዊ ሚዲያ "ቲቸር ዳኒ" በመባል የሚታወቀው እዳጋችሁ ሻምበል "ማይ ሲድ" (My Seed) የተሰኘ የትምህርት አፕሊኬሽን ይፋ ማድረጉን አስታወቀ።
አፕሊኬሽኑ በገጠርና በከተማ የሚገኙ ተማሪዎች ባሉበት ሆነው በስልካቸው በቀላሉ ተምረው ያሰቡበት እንዲደርሱ ታስቦ የተዘጋጀ ሲሆን፣ በፕሌይ ስቶር እና አፕ ስቶር ላይ የሚገኝ መሆኑ ተገልጿል።
አፕሊኬሽኑ ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የተዘጋጀ ሲሆን፤ የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርቶችን፣ የማይንደሴት ስልጠናዎችን እና የቀጣይ የስራ መስክ መሪዎችን መካተቱን መምህር ዳኛቸው ተናግረዋል ።
ትምህርቶቹ አሰልቺ ባልሆነ፣ልክ እንደ ፊልም እና መዝናኛ በሳቢ አቀራረብ ተቀርጸው የቀረቡ መሆናቸው የተነገረ ሲሆን ተማሪዎች በወር 399 ብር በመክፈል ሁሉንም የትምህርት አይነቶች፣በፒዲኤፍ ማስታወሻዎችን እና የጥያቄ ስብስቦችን ማግኘት ይችላሉ ተብሏል።
ተማሪዎች ቪዲዮዎችን አንዴ ከአፕልኬሽኑ ካወረዱ በኋላ ያለ ኢንተርኔት ዳታ መከታተል የሚያስችላቸው ሲሆን፣ ወደፊት ደግሞ ምንም አይነት ዳታ ሳይፈልግ የሚሰራበት አሰራር በቅርብ ወራት ውስጥ ይፋ እንደሚደረግ ተገልጿል።
በአሁኑ ወቅት ትምህርቱ በአማርኛ ቋንቋ የቀረበ ሲሆን፣ በቀጣይ በሌሎች አራት የሀገር ውስጥ ቋንቋዎች ተዘጋጅቶ እንደሚቀርብ ተጠቅሷል።በተጨማሪም በአመቱ መጨረሻ በአፕሊኬሽኑ ተቀምጠው የተሻለ ውጤት ለሚያመጡ ተማሪዎች የመኪና ሽልማትን ጨምሮ የተለያዩ የማበረታቻ ፕሮግራሞች መዘጋጀታቸው ተገልጿል።
#ዳጉ_ጆርናል | 685 |
| 13 | #MoE
የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ወስደው በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን ከነሐሴ 28 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ እንዲያስገቡ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ተማሪዎች ምርጫቸውን ትምህርት ቤት መሄድ ሳያስፈልጋቸው ባሉበት ሆነው በኦንላይን ማስገባት ይችላሉ።
የምርጫ ማስገቢያ ድረ-ገጹ፦ student.ethernet.edu.et ነው።
- በሕክምና ምክንያት ልዩ ሁኔታ ያላቸው፣
- የአካል ጉዳተኛ የሆኑ፣
- ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች
- ከ6 ወር በታች ሕፃን የሚያጠቡ እናቶች ተገቢውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ እንደሚጠበቅባቸውም ሚኒስቴሩ ገልጿል።
#MoE
ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia | 435 |
| 14 | 🚨 አስቸኳይ ማሳሰቢያ፦ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምዝገባ ጊዜ ነገ (ነሐሴ 29 ቀን) ያበቃል!
በ2019 ዓ.ም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት አቅዳችሁ እስካሁን ምዝገባ ያላጠናቀቃችሁ ወይም ያልጀመራችሁ አመልካቾች በሙሉ አሁኑኑ ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን።
👇 የምዝገባ ሊንኩን እና መመሪያውን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ፦
https://t.me/ExamUAT/558
Ledoyere afirate👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join: @sidaamarosoho
🍁 Join: @sidaamarosoho | 381 |
| 15 | here is the edited notice to be posted on secondary schools | 542 |
| 16 | ይህ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት የማንነታችሁን ዋጋ ወይም የወደፊት እጣ ፈንታችሁን የመወሰን ሙሉ ሥልጣን የለውም።
አንድ ፈተና የፈተነውን ጥያቄ የመመለስ አቅምን እንጂ፣ የእናንተን የማሰብ፣ የማደግ፣ አዳዲስ ነገሮችን የመማር እና ስኬታማ የመሆን ተፈጥሯዊ ችሎታ አይለካም። በዓለማችን ላይ ያሉ በርካታ ስኬታማ ሰዎች የመጀመሪያውን በር ተዘግቶባቸው በሌላ መንገድ ታላቅ ደረጃ የደረሱ ናቸው።
ውድቀት ማለት ጉዞው አበቃ ማለት ሳይሆን፣ ጉዞው አቅጣጫውን ቀየረ ማለት ብቻ ነው።
አሁን ያላችሁበት ጊዜ ማዘኛ ብቻ ሳይሆን፣ ወደፊት የሚከተሉትን እድሎች በጥበብ የምታዩበት ወቅት ነው፦
የRemedial (ማካካሻ) እድል፡ መንግስት እና ትምህርት ሚኒስቴር የሚያዘጋጁትን የማካካሻ ፕሮግራሞች በመጠቀም ውጤትን ማሻሻል እና ወደ ዩኒቨርሲቲ መግባት።
የሙያ እና ቴክኒክ (TVET) ስልጠናዎች፡ በአሁኑ ወቅት በስራው ዓለም ውስጥ ከፍተኛ ፍላጎት ያላቸውንና ፈጣን ገቢ የሚያስገኙ የሙያ መስኮችን መማር።
የግል ጥረትና አዳዲስ ክህሎቶች፡ አዳዲስ የቴክኖሎጂ፣ የቋንቋ እና የንግድ ክህሎቶችን በማሳደግ በራሳችሁ መንገድ የስኬት በር መክፈት።
"ዛሬ መውደቅ ነገ አለመነሳት አይደለም። ወሳኙ ነገር ተስፋ ቆርጦ አለመቀመጣችሁ ነው። ከዚህ ውድቀት ትምህርት ወስዳችሁ በጽናት ስትነሱ፣ ከቀደመው ይበልጥ ጠንካራ መሆናችሁን ታሳያላችሁ።"
ህይወት ከዚህ ፈተና በላይ ሰፊ ናት!
ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!
መልካም ቀን ለሁላችሁም | 503 |
| 17 | Guma faajje assinooooooooooooooooooooooooooooonni!!!!
Dancha duduwo!
12 kifile fonqqoli guma la"ate hasidhinanni baali, tenne bare(channel), affinnoonni baalira iillishine ka'ine, kawaa qolttine " Admission Number" nna " First Name/Umi su'ma" sokkine la"a danddiitinayi👉@hasaawubattala
NB: Lowo mannira iillishihu/share assihu balaxe kaayyo afirawo.
Ledoyere afirate👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join: @sidaamarosoho
🍁 Join: @sidaamarosoho | 480 |
| 18 | Guma faajje assinooooooooooooooooooooooooooooonni!!!! | 406 |
| 19 | የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።
የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ተፈታኞችም ውጤታቸው ማየት ጀምረዋል።
ውጤት ለማየት ፦
👉 በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
👉 ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
👉 አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
በአንድ ጊዜ በርካታ ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማየት ስለሚሞክሩ የኔትዎርክ መጨናነቅ ሊያጋጥም ስለሚችል ደጋግሞ መሞከር ይገባል።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹንም በዛው ማስፈንጠሪያ መከታተል እንደሚችሉ ገልጿል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia | 439 |
| 20 | Dancha duduwo!
12 kifile fonqqoli guma la"ate hasidhinanni baali, tenne bare(channel), affinnoonni baalira iillishine ka'ine, kawaa qolttine " Admission Number" nna " First Name/Umi su'ma" sokkine la"a danddiitinayi👉@hasaawubattala
NB: Lowo mannira iillishihu/share assihu balaxe kaayyo afirawo.
Ledoyere afirate👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join: @sidaamarosoho
🍁 Join: @sidaamarosoho | 375 |
