1 574
订阅者
无数据24 小时
-67 天
-3130 天
帖子存档
1 574
የጡት ማስያዣ በጣት አሻራ።
''በባሎች የጣት አሻራ ብቻ የሚፈታ የጡት ማስያዣ ሰርተናል ''የአለማችን ቁጥር 1ዱ ቢሊየነር ኤለን መስክ።
"መወስለት ሊቀር ነዉ" ይለናል የአለማችን ቁጥር 1 ቢሊየነሩ ኤለን መስከ ለዚህም የሚረዳ "ስማርት ባዮሜትሪክ ባር" የተባለ ጡት ማስያዣ ሰርቷል።
ጡት ማስያዣዉ የሚፈታዉ ልጅቷ ለፈቀደችለት በተለይ ለባሏና ፍቅረኛዋ ብቻ ነዉ ተብሏል።
እሱም በጣት አሻራ /finger print /ነዉ ሚሰራዉ ከባሏ ዉጪ ዉሽማዎች (ሀከሮች ) አይከፍቱትም ሲል ኤለን መስክ ገልፁዋል።
1 574
Repost from Amhara forensic media
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
የፋሽስቱ አገዛዝ ሰራዊት ያለ ውጊያ እየፈረሰ አፋብኃ ወሎ ቀጠናን እየተቀላቀለ ይገኛል::
የፋሽስቱ ብልፅግና አገር አፍራሽ ቡድን ጥምር ሰራዊት ያለ ውጊያ አፋብኃ ወሎ ቀጠናን እየተቀላቀለ ይገኛል::
በበርካታ የወሎ ቤተ-አማራ ቀጠና የፋሽስቱ አገዛዝ ጥምር ሰራዊት በተለይ መከላከያ አድማ ብተናና ሚሊሻ አላማ ከሌለው ቡድን እየፈረሰ ፋኖን እየተቀላቀለ ይገኛል:: የአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋት እየፈፀመ ያለው ፋሽስቱ አገዛዝ ጋር በማወቅም ይሁን ባለማወቅ እንዲሁም በግዳጅ እየታፈኑ የአገዛዙ የጥፋት እጅ የሆኑ ሃይሎች ሁሉ ባገኙት አጋጣሚ በየቀኑ ፋኖን እየተቀላቀሉ ይገኛሉ::
ስለሆነም የፋሽስቱ ብልፅግና ቡድን ተንኮታኩቶ ግብዓተ መሬቱ ሊፈፀም ጣእረ ሞት ላይ ስለሚገኝ የጥፋትና አገር የማፍረስ አላማው እጅ የሆናችሁ ሃይሎች ሁሉ ባገኛችሁት አጋጣሚ ፋኖን በመቀላቀል ከህዝባችሁና አገራችሁ ጎን እንድትቆሙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ሰኔ 7/2017 ዓ.ም
1 574
Repost from Amhara forensic media
የአፋብኃ በጎጃም ቀጠና ቀ/ጌ/ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር የበረኸኛው ጅበላ ሙተራ ብርጌድ ለ6 ወራት ያሰለጠናቸውን የኮማንዶ ሰልጣኞችን ትርዒት በከፊሉ
እንዋጋለን እናዋጋለን እናሰለጥናለን እናደራጃለን
ሰኔ 02/2017ዓም
https://t.me/Amharanationalforce
1 574
Repost from Amhara forensic media
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ኮር አንድ አሳምነው ክፍለጦር ቃሊም ላይ ጠላት በመቶዎች ሙትና ቁስለኛ የሆነበት ድጋሜ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
ምስራቅ አማራ ኮር አንድ አሳምነው ክፍለጦር ቃሊም በሶስት ግንባር አባይ ተራራ ደብር ተራራ እና ቃሊም ሚካኤል ላይ ከምሽት 4:00 ጀምሮ እስከ ሌሊት 8:30 ድረስ በዘለቀ ከባድ ዉጊያ ጠላት በርካታ ሰራዊቱ በከበባ ተመትቶበታል:: ጠላት ከወልድያ ወደ ቃሊም ሃይል እንዳይጨምር ጃርሳ ላይ በመዝጋትና በጨለማ ግራ እንዲጋባ አድርጎ በመምታት ሙትና ቁስለኛውን ጥሎ ወደ ወልዲያ እንዲሸሽ አድርገውታል::
በርካታ ሃይሉ ጃርሳ ጥቁር አስፓልት ላይ በደፈጣ እና ቃሊም በሶስት ግንባር በከበባ የተመታበት ሲሆን ሌሊት 6:30 ወልድያ ከተማ ከፍተኛ ትርምስ ዉስጥ ገብቶ በኋላም ብረት ለበስና ዙ23 ከበርካታ ሃይል ጋር ወደ ጃርሳ ማጥቃት ቢያደርግም ሊሳካለት ባለመቻሉ ድሮን ጭምር በማምጣት ዉጊያውን ሊቆጣጠር ቢሞክርም ሳይሳካለት ቀርቶ በመቶዎች የሚቆጠር አብዘሃኛው ምልምል ሰራዊቱ አልቆበት አድሯል::
ከዚህ ጋር ተያይዞም በበርካታ የወሎ ቤተ-አማራ አካባቢዎች የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት በተለይ ከተለያየ አካባቢ በግዳጅና በአፈሳ ለብ ለብ ሰልጥኖ የመጣው ሃይል እየተበተነ ፋኖን እየተቀላቀለ ይገኛል::
በዚህ የተበሳጨው ፋሽስቱ የብልፅግና የአንድ ቡድን አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት በ አውደ ዉጊያ የደረሰበትን ሽንፈት ለመበቀል እንደተለመደው ንፁሃን ህዝብን ኢላማ ያደረገ የከባድ መሳሪያ ጭፍጨፋ እየፈፀመ ሲሆን ቤትና ንብረት እየወደመ ይገኛል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ግንቦት 3/2017 ዓ.ም
1 574
https://youtu.be/QlMKUwVpEEo?si=HZbQpa6ZKmz8HoOS
የአማራ ፋኖ በወሎ ቤተ አምሓራ ከፍተኛ አማራሮች ከወሎ ሕዝብ ጋር ያደርጉት ውይይት
ለምን ወደ ትግል ወጣን?
የትግሉ ባለቤት ማን ነው?
ትግሉ እንደት ተጀመረ?
ትግሉን ለመጥለፍ የሞከሩት እነማን ናቸው?
የአማራ ትግል ይጠልፋል ወይ?
ወሎን ክልል ለማድረግ የፈልጉት እነማን ናቸው?
ለምን ደሴና ኮምቦልቻ ተመርጠች
በለጠ ሞላና የፉፍ ኢብራሄም ምን እየሰሩ ነው
የአማራ ፋኖ በወሎ ቤተ አምሓራ ከፍተኛ አመራሮች ከአካባቢው ሕዝብ ጋር ስላደረጉት ውይይት እና ውይይቱ ላይ ስለተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው። ውይይቱ በዋናነት ስለ ትግሉ መንስኤዎች፣ ባለቤትነት፣ ጅምር፣ እንቅፋቶች እና ወደፊት ስላለው አቅጣጫ ያተኮረ ነው። እነዚህን ነጥቦች በዝርዝር እንመልከት፡-
ለምን ወደ ትግል ወጣን? የትግሉን መንስኤዎች እና ምክንያቶች ለመለየት ያለመ ነው። ውይይቱ በአማራ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ጭቆና፣ ኢፍትሃዊነት፣ እና ሌሎች ችግሮች ለመለየት ያተኮረ መሆኑን።
የትግሉ ባለቤት ማን ነው? የትግሉን መሪነት እና ተጠሪነት ለመወሰን ያለመ ነው። ውይይቱ ትግሉ የአማራ ሕዝብ ትግል መሆኑን እና በሕዝቡ እንደሚመራ ለማብራራት ያለመ መሆኑን።
ትግሉ እንደት ተጀመረ? የትግሉን ታሪክ እና እድገት ለመግለጽ ያለመ ነው። ውይይቱ ትግሉ እንዴት እና ለምን እንደተጀመረ እና እንዴት እንደተስፋፋ ያብራራል።
ትግሉን ለመጥለፍ የሞከሩት እነማን ናቸው? የትግሉን ተቃዋሚዎች እና እንቅፋቶችን ለመለየት ያለመ ነው።ውይይቱ ትግሉን ለማዳከም ወይም ለመጥለፍ የሞከሩ አካላትን እና ስልቶቻቸውን ይጠቅሳል።
የአማራ ትግል ይጠልፋል ወይ? የትግሉን ወደፊት አቅጣጫ እና ስኬት ለመተንበይ ያለመ ነው። ውይይቱ ትግሉ እንደሚሳካ እና ለአማራ ሕዝብ ነፃነት እና ፍትህ እንደሚያመጣ ያረጋግጣል።
በአጠቃላይ፣ ይህ ውይይት የአማራ ፋኖ በወሎ ቤተ አምሓራ ያለውን ትግል ለመረዳት እና ለማብራራት ያለመ ነው። ውይይቱ ትግሉን ለማጠናከር፣ ድጋፍ ለማሰባሰብ እና ወደፊት ስትራቴጂ ለመቅረጽ ያለመ ሲሆን ስለ ውይይቱ ዝርዝር መረጃ እና ውጤት እንድሁም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት አራት ማዕዘን ሚዲያይ ይከታተሉ።
