ch
Feedback
Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

前往频道在 Telegram

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

显示更多
1 876
订阅者
-524 小时
-117 天
-5530 天
帖子存档
አስደሳች ዜና!! ✉️ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ያደርግ ይሆን? እንደሚታወቀው ቲክቶክ በፈጠረው የቲክቶክ ኮይን ጊፍት አማካኝነት ብዙዎቹ ህይወታቸውን እንዲቀይሩ ረድቷል። ቴሌግራም
አስደሳች ዜና!! ✉️ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ያደርግ ይሆን? እንደሚታወቀው ቲክቶክ በፈጠረው የቲክቶክ ኮይን ጊፍት አማካኝነት ብዙዎቹ ህይወታቸውን እንዲቀይሩ ረድቷል። ቴሌግራምም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል የቻናል ባለቤቶች ጊፍት የሚያገኙበትን አማራጭ እንደሚያስተዋውቅ ይፋ አድርጓል። ጊፍቱ የሚሰጠው አዲስ ባስተዋወቀው Telegram stars አማካኝነት ሲሆን ክሬተሮች የተሰጣቸውን ጊፊት ወደ ገንዘብ መቀየር ይችላሉ ብሏል። ይህ አሰራር በቅርብ ሳምንታት ውስጥ ተግባራዊ እንደሚሆን ቴሌግራም ባሰራጨው ዜና አስታውቋል። አንድ ሰዉ ጊፍቱን የሚያገኘው በምን መስፈርትና ሁኔታ እንደሆነ የተገለፀ ነገር የለም። @bighabesha_softwares

በተለያየ ጊዜ እዚ ቻናል ላይ post የተደረጉ በጣም ጠቃሚ የተለያዩ ደረገፆች ⚫https://magicstudio.com/magiceraser Erase background and annoying objects from photos for free! ⚫https://www.copy.ai/ Artificial intelligence writes your blogs, social media, and email copy for you! ⚫https://vocalremover.com/  This website let's you remove the vocals from music! ⚫https://tinywow.com/ Tools that solve file problems - 100% Free! ⚫https://toffeeshare.com/ Share files privately & secure, without size limit ⚫https://downforeveryoneorjustme.com/ This site checks if a website is down ⚫https://www.jotform.com/ Free online form builder ⚫https://zapsplat.com/ Royalty Free Audio ⚫https://www.pexels.com/ Royalty Free Stock Images ⚫https://unsplash.com/ Royalty Free Stock Images ⚫https://www.pixabay,com Royalty Free Stock Images and video ⚫https://invideo.io/ Create great looking pro videos that engage better, deliver more leads and save time ⚫https://www.autodraw.com/ Draw anything and watch it come to life ⚫https://www.iconfinder.com/ Millions of icons that you can use for your projects ⚫https://everytimezone.com/ Every Time Zone ⚫https://www.pdfescape.com/ The original online Free PDF editor & form filler ⚫https://www.calligraphr.com/en/ Transform your handwriting or calligraphy into a font! ⚫https://www.listennotes.com/ The best podcast search engine ⚫https://www.wolframalpha.com/ Get mathematical answers directly without searching ⚫https://wetransfer.com/ Transfer any big file with just a few clicks! ⚫https://dronestock.com/ Royalty Free 4k Drone Stock Footage ⚫https://radio.garden/ Listen to radio stations from all over the globe ⚫https://downdetector.com/  Check if a website is down. ⚫https://gifrun.com/ Create High-Def GIF and WebP images from YouTube and many other sites. ⚫https://compressor.io/ Fast image compressor. ⚫https://www.urbanfonts.com/ Thousands of free fonts to use. ⚫https://essaytyper.com/ Creates an essay for you in seconds. ⚫https://pixlr.com/ Online Photo editor, animation and design. ⚫https://10minutemail.com/ Use a temp email for 10 minutes ⚫https://ifttt.com/ If this, then that. This amazing service lets you create powerful connections across various social networks and apps with simple statements. ⚫https://www.mathway.com/ Need help with your Maths? This helps! ⚫https://www.photopea.com/ Advanced image editor ⚫https://www.sejda.com/ 30+ PDF Tools. ⚫https://www.ilovepdf.com/ Every tool you need to work with PDF’s ⚫https://alison.com/ More than 4,000+ free online courses.

🔰 አላህ ይርዳችሁ! 🔰 አላህ ውጤቱን ያማረ ያድርግላችሁ! 🔰 አላህ በእናንተው ጥረት ብቻ ሰይሆን በሱ (በአላህ) እዝነት መልካም የሆነ ውጤትን ይስጣችሁ!! 🇵🇸 አብሽሩ፤ በአላህ እዝነት ሁሉ
🔰 አላህ ይርዳችሁ! 🔰 አላህ ውጤቱን ያማረ ያድርግላችሁ! 🔰 አላህ በእናንተው ጥረት ብቻ ሰይሆን በሱ (በአላህ) እዝነት መልካም የሆነ ውጤትን ይስጣችሁ!! 🇵🇸 አብሽሩ፤ በአላህ እዝነት ሁሉም ነገር ያማረ ይሆናል!! 🇵🇸 ለ8ኛ ክፍል Ministry ተፈታኝ ወንድም እህቶቼ! 🇵🇸 ▮የእናንተው ወንድም

📝📝📝📝 ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ቴሌግራም ላይ ለግብይት የሚያገለግል ኮይን አስተዋውቋል። Telegram stars ሲል የተሰየመው ዲጅታል መገበያያ በGoogle እና Apple pay አማካኝነ
📝📝📝📝 ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ቴሌግራም ላይ ለግብይት የሚያገለግል ኮይን አስተዋውቋልTelegram stars ሲል የተሰየመው ዲጅታል መገበያያ በGoogle እና Apple pay አማካኝነት የተለያዩ የቴሌግራም አገልግሎቶችን ለመግዛት ያስችላል። ዝርዝር መረጃ በቀጣይ አቀርብላችኋለሁ።

Hack የተደረገባችሁን ቴሌግራም አካውንት መልሳችሁ ለማግኝት የግድ የቴሌግራም support team ማግኘት ካስፈለጋችሁ ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ። https://telegram.org/support በተጨማሪም በሚከተሉት የemail አድራሻዎች በአንዱ ወይም በሁሉም email ማድረግ ትችላላችሁ። recover@telegram.org abuse@telegram.org spam@telegram.org

ብሮልፍ ቴክ የቴክኖሎጂ ተቋም (Brolf tech) ከሐምሌ 1/2016 እስከ ነሀሴ 15/2014 ለሁለት ወራት የሚቆይ ኮርስ አለም አቀፍ ሰርተፊኬትን ጨምሮ አዘጋጅተናል። ኮርሱ :- 1,Introduct
ብሮልፍ ቴክ የቴክኖሎጂ ተቋም (Brolf tech) ከሐምሌ 1/2016 እስከ ነሀሴ 15/2014 ለሁለት ወራት የሚቆይ ኮርስ አለም አቀፍ ሰርተፊኬትን ጨምሮ አዘጋጅተናል። ኮርሱ :- 1,Introduction to Coding             2,Website development             3,website design እና             4,Application development  ሲሆን በዋናነት በክረምት ረፍት ላይ ያሉ የሐይስኩል እና ኤለመንተሪ ተማሪዎችን ይመለከታል። ከነዚህ ተማሪዎች በተጨማሪ ፍላጎቱ ያለውን ማንኛውም የክረምት ረፍት ላይ ያለን እንቀበላለን። በተለይ ተማሪዎች በዚህ የረፍት ጊዜ ጊዚያቸውን በአላስፈላጊ ነገሮች በጓደኛ ተጽዕኖ ሳቢያ የመሳብ እድላቸው ከሌላው ወቅት ይበልጣልና በእንዲህ አይነት ለወደፊቱም ዘላቂ በሆኑ የቴክኖሎጂ መስኮች ላይ እነዲያሳልፉ መልካም ነውና ወላጆች  ልጆቻችሁን ኮዲንግ እንዲማሩ አበረታቱዋቸው ። ለመመዝገብ ከታች ያሉትን አማራጮች ይጠቀሙ • Email: info@brolftech.com • Phone: +2519-7450-5877 • Telegram : @infobrolftech https://t.me/brolftech

የግል ዋይፋያችን #WiFi እንዳይጠለፍ እና ለመረጃ ጥቃት እንዳያጋልጠን በምን መልኩ መከላከል እንችላለን? ብዙ ጊዜ ለቤት ዉስጥ አገልግሎትም ሆነ ለመስሪያ ቤት ያስገጠምነዉ ዋይፋይ እኛ ላሰብነዉ አገልግሎት እየሰጠ ከሆነ ስለ ደህንነቱ ብዙም ትኩረት ስንሰጥ አይስተዋልም፡፡ ይህም በአንድ በኩል ከቸልተኝነት ወይም የሚያስከትለውን ጉዳት በውል ካለመገንዘብ ሲሆን፤ በሌላም በኩል የግል ዋይፋያችንን ደህንነት ለማስጠበቅ የሚያስችል እውቀትና ግንዛቤ በአግባቡ ካለመያዝም ሊሆን ይችላል፡፡ ከዚህ አኳያ ለዋይፋዮቻችን ተገቢውን የደህንነት ስርዓት ተግባራዊ የማናደርግ ከሆነ የሳይበር ወንጀለኞች አውታረ-መረቡን /networks/ በመጠቀም ሚስጥራዊ መረጃዎችን መመንተፍ እና ዋይፋዩን በሚገባው ፍጥነት እንዳንጠቀም ሊያስተጓጉሉብን ይችላሉ፡፡ በመሆኑም ከአገልግሎት መስተጓጎል እና ከጠላፊዎች ለመጠበቅ የሚከተሉትን አማራጮች መጠቀም ይመከራል፡፡ 1. ጠንካራ የይለፍ ቃል /password/ ይጠቀሙ የዋይፋይ ራውተሮች ሲመረቱ ነባሪ መጠቀሚያ ስም /default username/ እና ሚስጥራዊ የይለፍ-ቃል ይኖራቸዋል። የራዉተሩ አምራች ከታወቀ እነዚህን የዲፎልት መጠቀሚያ ስሞችን እና ሚስጥራዊ የይለፍ-ቃላትን ለመገመት በጣም ቀላል ነው፡፡ በመሆኑም የግል ዋይፋዮቻችን ደህንነት ለማረጋገጥ “default username” በመቀየር  ጠንካራ የይለፍ-ቃሎችን መጠቀም ይገባል፡፡ 2. የበይነ-መረብ አገልግሎት መስጫ መለያ ይቀይሩ /service set identifier - SSID/ እያንዳንዱ ራውተር ከነባሪ መጠቀሚያ ስም /default/ ጋር ስለሚመጣ የአውታረ መረባችንን አገልግሎት መስጫ መለያ ስም /SSID/ መለወጥ ያስፈልጋል። ይህንን በራውተራችን ገመድ አልባ መሰረታዊ ቅንብር ገጽ /wireless basic setting page/ በመሄድ መጠሪያውን በመለወጥ የዋይፋያችንን ተገማችነት በማስቀረት ለጥቃት እንዳንጋለጥ ማድረግ እንችላለን፡፡ 3. አውታረ-መረባችንን መመስጠር የዋይፋይ ራውተራችን ከመረጃ ጠለፋ እና የአገልግሎት መስተጓጎል ለመከላከል የአውታረ-መረብ ምስጠራን መተግበር አስፈላጊ ነዉ፡፡ 4. ሎጊንግ መፍቀድ (Enable Logging) ሎጊንግ አማራጭን ስንፈቅድ (Enable) ስናደርግ የዋይፋይ ኔትወርካችንን እንዳይጠለፍ ለማድረግ ከሚያግዙ መንገዶች አንዱ ነዉ፡፡ በዋይፋይ ራውተራችን ውስጥ ያለው የመለያ ባህሪ ሁሉንም የአይፒ አድራሻ ይመዘግባል፡፡ እንዲሁም ሁሉንም የግንኙነት ሙከራዎች ዝርዝር ይሰጣል። ምንም እንኳን ይህን ተግባራዊ ማድረግ ዋይፋያችንን ከጠላፊዎች የማይጠብቅ ቢሆንም ማንኛውንም አጠራጣሪ እንቅስቃሴ ለመከታተል ይረዳናል፡፡ ይህንን ስርዓት "Enable" ማድረግ ይገባናል፡፡ 5. የዋይፋይ ሲግናል ማስተካከል የዋይፋይ ሲግናላችን ጠንካራ እና በአጭር የቆዳ ስፋት ብቻ ለመጠቀም የዋይፋዩን ሲግናል አቅም መቀነስ ይኖርብናል፡፡ ይህን ለማድረግ የራውተራችንን ሞድ 802.11n ወይም 802.11b ምትክ 802.11g መጠቀም ይመከራል፡፡ 6. የራውተራችንን ፈርምዌር ማዘመን ራውተራችን ፈርምዌር /Firmware/ ጊዜው ያለፈበት እና በወቅቱ ያልዘመነ ከሆነ ለአንዳንድ የደህንነት ስጋቶች የተጋለጠ መሆኑ አይቀርም፡፡ ምንም እንኳ የዘመናዊ ራውተሮች ፈርምዌር በራሳቸው የሚያዘምኑ ቢሆንም እርግጠኛ ለመሆን በየጊዜው መዘመናቸውን ልናረጋግጥ ይገባል፡፡ 7. የራውተራችን ፋየርዋል ማንቃት የራውተራችንን ፋየርዎል /firewall/ ማንቃት ይኖርብናል፡፡ ይህን በማድረጋችን ሊከሰት ከሚችል ተጨባጭ የሳይበር ጥቃቶች እራሳችንን መከላከል ያስችለናል፡፡ 📌Join and share 👇👇👇 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ✦Join➬

⭕️ 👆በጣም ምርጥ እድል ነው ተጠቀሙበት❗️

ልዩ የክረምት ኮርስ ሴቶች በሴቶች የሚሰጥ እና ከ12 አመት በታች ለሆኑ ልጆች Riseup tech solution ቀለል ባለ መልኩ በአማርኛ ቋንቋ የፕሮግራሚንግ ትምህርትን በማስተማር ብቁ እናደርጋለን። ስለ ልጅዎስ ይህን ክረምት ምን ቢማር፣ በምንስ ቢያሳልፍ ይሻላል ብለው ተጨንቀዋል? በአልባሌ በጨዋታ ግዜያቸው እንዳይባክን እና  ለወደፊቱም ዘላቂ በሆኑ የቴክኖሎጂ መስኮች ላይ ቢያሳልፉ ብለው አልጓጉም? የሀይስኩል ተማሪዎችስ ለቀጣይ ትምህርት ብቁ እንዲያደርገኝ ይህንን ክረምት ምን ብማር፣ በምን ባሳልፍ ይሻላል የሚለው አሳስቧቹሀል? Riseup የቴክኖሎጂ ማዕከል እንኳን ደስ አላችሁ እያልን! ለሴቶች እንዲሁም ከ12 አመት በታች ለሆኑ ህፃናት ከቴክኖሎጂው ጋር ፈጥነው እንዲቀላቀሉ የሚያስችላቸውን ልዩ የክረምት ፕሮግራም በonline እና በአካል ለማስተማር ዝግጅታችንን አጠናቀን በምዝገባ ላይ ነን። ቦታ ሳይገድቦ ያሉበት ቦታ ሆነው በonline አልያም በአካል መማር ይችላሉ። የሚሰጡ ኮርሶች:- ✅ front end website development ለ3 ወራት የሚቆይ ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ HTML, CSS, Media Query,Bootstrap, Java Script (JS) እና ሎሎችንም  የሚያካትት ይሆናል። ✅ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ለ2 ወራት የሚቆይ ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ Microsoft Word, Microsoft Excel, Microsoft PowerPoint, Microsoft publisher እና ሌሎችንም ያካትታል ✅እንዲሁም ለ Full stack web development (MERN) course በምዝገባ ላይ እንገኛለን። ኮርሱ 8 ወራት የሚቆይ ሲሆን ከcomputer አከፋፈት ጀምሮ የተዋጣለት ዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ የሆኑ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን ፕሮግራሞች ያካተተ ነው። አላማችን ጥራት ያለው ትምህርት በጥራት መስጠት በመሆኑ የምንቀበለው ውስን ተማሪ ነው። ስለሆነም ፈጥነው ይመዝገቡ። በዌብሳይታችን http://www.riseuptechsolution.com በመግባት signup የሚለውን ነክተው  የሚጠይቆትን መስፈርት በማሟላት ይመዝገቡ።                        ለበለጠ መረጃ አድራሻችን ቤተል ወደ ዌራ መሄጃ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ Mobile +251907667777            +251936775727 Telegram @riseuptechsolution Social media links Telegram  https://t.me/riseuptech Instagram https://www.instagram.com/riseuptech2024 Facebook https://www.facebook.com/riseuptech2024 Tiktok http://tiktok.com/@riseuptechsolution Youtube https://youtube.com/@riseuptechsolution

ፕሮግራሚንግ ቋንቋ ምንድነው? ፕሮግራሚንግ ቋንቋ ሰዎችና ኮምፒዩተሮች እንዲግባቡ የሚያስችሉ እና ሶፍትዌሮችን ለማበልፀግ የሚያገለግሉ የመመሪያ እና ደንቦች ስብስብ ነው። የሰው ልጅ ቋንቋዎች በሰዋሰው ሕግጋት እንደሚመሩት ሁሉ የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎችም የራሳቸው ሕግጋት አሏቸው፡፡ ፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች ሰዎች ኮምፒዩተሮች እንዲከውኑላቸው ለሚፈልጓቸው ተግባራት ትዕዛዛትን መስጠት በማስቻል በሰው እና በማሽኖች መካከል ቁልፍ ድልድይ መሆን መቻላቸውን የሳይንስ ዳይሬክት ድረ-ገጽ መረጃ ያመላክታል፡፡ የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች ሃይ ሌቭል እና ሎው ሌቭል ተብለው በሁለት ይከፈላሉ፡፡ እንደ ፓይተን፣ ጃቫ እና C++ የሚመደቡበት ሃይ ሌቭል የፕሮግራሚንግ ቋንቋ ለሰው ልጆች ተፈጥሯዊ ቋንቋ የቀረበ እና ለመረዳትም ቀላል ነው፡፡ በሌላ በኩል ሎው ሌቭል የፕሮግራሚንግ ቋንቋ የምንላቸው ውስብስብ የኮምፒዩተር ሥርዓቶችን ለማበልጸግ የሚያገለግሉ የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎችን ያመለክታሉ፡፡  የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓቶችን ዕውን በማድረግ ሂደት ጉልህ ሚና አላቸው፡፡ ቋንቋዎቹ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ስልተቀመሮችን ለማርቀቅ፣ ዳታ ለማሰባሰብ እና ለመተንተን፣ ሞዴሎችን ለማሰልጠን እና ለሌሎችም አገልግሎቶች ይውላሉ፡፡ በዚህ ረገድ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሞዴሎች እና መተግበሪያዎችን ለማዳበር እንደ Python፣ R፣ Java፣ C++ እና Lisp የመሳሰሉ የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች በስፋት ጥቅም ላይ ይውላሉ፡፡

🇵🇸 ንፅዎችን አደራ I love you ብየ - አላበዛም ጣጣ፤ በጣም እወዳችኋለሁ - ነብሴ እስኪወጣ፤ ውስጤ ቢያመኝም - አይኔ ቢመረቅዝ፤ ለእናንተ ያለኝ ፍቅር - መቼም አይቀዘቅዝ፤ ባገኝም እበላለሁ - ባጣም ተበድሬ፤ ክፉ አይካችሁ - ሞቼም ተቀብሬ፤ ወሰላሙ አለይኩም - ፍቅሬን በስንኝ፤ እስቲ ልጀምር - ኢብኑ ሙዘሚል ነኝ። የረህማን የአላህ - እውቀት ለግሳቸው፤ ለማህበረሰቡ የሚጠቅም - ለሀገር የሚተርፋቸው፤ ጀባሩ ያአዚዝ - ሲሳይ ለግሳቸው፤ የድሆችን ሀዘን - እንባ የሚያብስላቸው፤ በተውሒዱም ቀጥ - በሱና አፅናቸው፤ በሀቁ ጎዳና እንጂ - እባክህ አትግደላቸው። እነሱ ናቸው - ምሳሌ የፍቅር፤ ባለ ንፁህ ልብ - ሰውን የሚቀይር፤ እውነት ነው ልባቸው - ሐቅን የሚያፈቅር፤ በቃ ፍቅር ነው - የንፁህነታቸው ሚስጥር ዝግ ሆኖ አያውቅም - የመልካምነታቸው በር፤ የወንድምነት ቁጣ - ክፋት መስሏችሁ ተቀይማችሁም እንደሆን - እኔ አስከፍቻችሁ፤ ሰብሬው ከሆነ - መልካሙን ልባችሁ፤ አውፍ በሉኝ እንደው - ለአላህ ብላችሁ፤ ይቅር በሉኝ እንደው - ለአላህ ብላችሁ። ምኞቴ ብዙ ነበር - ጊዜም አልፈቅድ አለ፤ ሰዓቱ ጉድ ሰራኝ - ገና ነኝ እያለ፤ እሁድን ስጠብቅ - ሰኞ ከተፍ አለ፤ ማክሰኞ ብትዘገይስ - አረ እንደው ምን አለ⁉️፤ ለካ! ሞዴል እየጠበቅኩ - ሚኒስትሪ ደረሰ፤ ቀን ተፈራረቀ - ወሩ ተጋመሰ፤ ወር ቀረን ስንል - ሳምንቱ ተደረመሰ፤ ጊዜም እንደ ቤት - ተሰርቶ ፈረሰ፤ እናም ይህ ጊዜ - ፈረሰና ሊለያየን፤ ሚኒስትሪ ደርሶ - ሰኔ 4 ነው አሉን፤ በሩ ተንኳኳ - ደርሶ የቁርጡ ቀን፤ ቀኑም አልቆም አለ - መያዝም አልቻልን፤ እባክህ ብንለው - እሱም ዝም አለን፤ ብዙ እናወጋ ነበር - ትንሽ ቢጠብቀን፤ ምን እናድርግ ታዲያ - አማራጭ አልሰጠን⁉️ በቀ❗️ እመካከራለሁ - ከጌታዬ ጋራ መጥፎን አርቅላቸው - ከሚቀማመጡበት ስፍራ ወዳጅ አበርክትላቸው - አላህን የሚፈራ፤ ሰውን የሚያከብር - የማያውቅ ጎራ፤ ህይወቷቸው ይመር - ኑሮአቸውም ይብራ፤ እባክህ የአላህ - ተማሪዎቼን አደራ፤ እባክህ የአላህ - ንፁዎችን አደራ። ✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል ▭▬▬▭▭▬▬▭▭▬▭▬▭▬▭▬ ⭕️ ማስታወሻነቱ: ለ2016 ዓ.ል ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎቼ (ለወንድም እህቶቼ) ይሁን❗️

🇵🇸 ንፅዎችን አደራ I love you ብየ - አላበዛም ጣጣ፤ በጣም እወዳችኋለሁ - ነብሴ እስኪወጣ፤ ውስጤ ቢያመኝም - አይኔ ቢመረቅዝ፤ ለእናንተ ያለኝ ፍቅር - መቼም አይቀዘቅዝ፤ ባገኝም እበላለሁ - ባጣም ተበድሬ፤ ክፉ አይካችሁ - ሞቼም ተቀብሬ፤ ወሰላሙ አለይኩም - ፍቅሬን በስንኝ፤ እስቲ ልጀምር - ኢብኑ ሙዘሚል ነኝ። የረህማን የአላህ - እውቀት ለግሳቸው፤ ለማህበረሰቡ የሚጠቅም - ለሀገር የሚተርፋቸው፤ ጀባሩ ያአዚዝ - ሲሳይ ለግሳቸው፤ የድሆችን ሀዘን - እንባ የሚያብስላቸው፤ በተውሒዱም ቀጥ - በሱና አፅናቸው፤ በሀቁ ጎዳና እንጂ - እባክህ አትግደላቸው። እነሱ ናቸው - ምሳሌ የፍቅር፤ ባለ ንፁህ ልብ - ሰውን የሚቀይር፤ እውነት ነው ልባቸው - ሐቅን የሚያፈቅር፤ በቃ ፍቅር ነው - የንፁህነታቸው ሚስጥር ዝግ ሆኖ አያውቅም - የመልካምነታቸው በር፤ የወንድምነት ቁጣ - ክፋት መስሏችሁ ተቀይማችሁም እንደሆን - እኔ አስከፍቻችሁ፤ ሰብሬው ከሆነ - መልካሙን ልባችሁ፤ አውፍ በሉኝ እንደው - ለአላህ ብላችሁ፤ ይቅር በሉኝ እንደው - ለአላህ ብላችሁ። ምኞቴ ብዙ ነበር - ጊዜም አልፈቅድ አለ፤ ሰዓቱ ጉድ ሰራኝ - ገና ነኝ እያለ፤ እሁድን ስጠብቅ - ሰኞ ከተፍ አለ፤ ማክሰኞ ብትዘገይስ - አረ እንደው ምን አለ⁉️፤ ለካ! ሞዴል እየጠበቅኩ - ሚኒስትሪ ደረሰ፤ ቀን ተፈራረቀ - ወሩ ተጋመሰ፤ ወር ቀረን ስንል - ሳምንቱ ተደረመሰ፤ ጊዜም እንደ ቤት - ተሰርቶ ፈረሰ፤ እናም ይህ ጊዜ - ፈረሰና ሊለያየን፤ ሚኒስትሪ ደርሶ - ሰኔ 4 ነው አሉን፤ በሩ ተንኳኳ - ደርሶ የቁርጡ ቀን፤ ቀኑም አልቆም አለ - መያዝም አልቻልን፤ እባክህ ብንለው - እሱም ዝም አለን፤ ብዙ እናወጋ ነበር - ትንሽ ቢጠብቀን፤ ምን እናድርግ ታዲያ - አማራጭ አልሰጠን⁉️ በቀ❗️ እመካከራለሁ - ከጌታዬ ጋራ መጥፎን አርቅላቸው - ከሚቀማመጡበት ስፍራ ወዳጅ አበርክትላቸው - አላህን የሚፈራ፤ ሰውን የሚያከብር - የማያውቅ ጎራ፤ ህይወቷቸው ይመር - ኑሮአቸውም ይብራ፤ እባክህ የአላህ - ተማሪዎቼን አደራ፤ እባክህ የአላህ - ንፁዎችን አደራ። ✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል ▭▬▬▭▭▬▬▭▭▬▭▬▭▬▭▬ ⭕️ ማስታወሻነቱ: ለ2016 ዓ.ል ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎቼ (ለወንድም እህቶቼ) ይሁን❗️

https://t.me/hamster_komBat_bot/start?startapp=kentId5552933978 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium

https://t.me/hamSter_kombat_bot/start?startapp=kentId1159034343 በቀላሉ በOnline ገንዘብ መስራያ 👆በቅርብ ጊዜ Release የሚደረግ ነው። እንዳያመልጣችሁ። Join በሉ!

https://t.me/hamSter_kombat_bot/start?startapp=kentId1159034343 በቀላሉ በOnline ገንዘብ መስራያ 👆በቅርብ ጊዜ Release የሚደረግ ነው። እንዳያመልጣችሁ። Join በሉ!

Microsoft ለWindows 10 የonline support እና security update ቀጣይ አመት October 2025 ጀምሮ ያቆማል። እንደሚታወቀው Microsoft ኮምፒውተራችን ለሳይበር ተጋላ
Microsoft ለWindows 10 የonline support እና security update ቀጣይ አመት October 2025 ጀምሮ ያቆማል። እንደሚታወቀው Microsoft ኮምፒውተራችን ለሳይበር ተጋላጭ እንዳይሆንና በየጊዜው የሚወጡ ዘመናዊ ፊቸሮችን እንድንጠቀም ሁሌም የመጨረሻውን ዊንዶውስ እንድንጭ ይመክራል። ከዚህ በተጨማሪ የonline support እና በየጊዜው የሴኩሪቲ ማዘመኛውችን ይለቃል።ነገር ግን አዲስ ዊንዶውስ በለቀቁ ቂጥር ከዛ በፊት ለነበሩ ዊንዶሶች ሲሰጥ የነበረው እገዛ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ይቋረጣል። ማይክሮሶፍትም ለwindows 7 January 14, 2020 ለwindows 8.1 January 10, 2023 ሙሉ በሙሉ አቋርጧል። የwindows 10 ደግሞ በቀጣይ አመት October 2025 ይቋረጣል። ስለዚህ ኮምፒውተራችሁን ወደ windows 11 ማሳደግ ይኖርባችኋል።

🔴 ታዋቂው የማይክሮሶፍት Copilot Generative AI በቴሌግራም ቦት መጥቷል❗️ ➡️ Microsoft Copilot OpenAI ከGitHub ጋር በመቀናጀት ያበለፅጉት AI Chatbot ሲሆን ጽ
🔴 ታዋቂው የማይክሮሶፍት Copilot Generative AI በቴሌግራም ቦት መጥቷል❗️ ➡️ Microsoft Copilot OpenAI ከGitHub ጋር በመቀናጀት ያበለፅጉት AI Chatbot ሲሆን ጽሑፍን የሚያመነጭ እና ጥያቄዎችን የሚመልስ እንዲሁም በማንኛውም አይነት ሀሳብ ላይ ከተጠቃሚዎች ጋር Real Time መነጋገር የሚችል ቦት ነው። ➡️ በአሁኑ ጊዜ ይህ ቦት በቴሌግራም BETA ቨርዥን ላይ ሲሆን ማንኛውም የቴሌግራም ተጠቃሚ በስልክ ቁጥሩ አማካኝነት በነፃ በመመዝገብ ይህን ቦት መጠቀም ይችላል፤ በተጨማሪም ቦቱ ከኢንተርኔት ጋር ስለተገናኘ አሁናዊ ወይም Real Time መረጃዎችን መስጠት ይችላል። ✅ቦቱን ለመጠቀም @CopilotOfficialBot