Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል
前往频道在 Telegram
💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2
显示更多1 876
订阅者
+124 小时
-107 天
-5130 天
帖子存档
✅የአማርኛ የኮምፒውተር ማስተር ኮርስ ሙሉ ትምህርት
ክፍል ⚡️⚡️
✅ መለያ ቁጥር 💘💘💘💘
✔️Firebase Delete Child and Fitch Data into Recycler view
✔️ Domain Name_ Hosting and DNS in Amharic Language
✔️ Introduction to Web in Amharic Language
✔️SQL Server in Amharic for Free DML Insert data
✔️ SQL Server in Amharic for Free Select
ኮምፒውተር ወይም ሞባይል እጃችሁ ያላችሁ ሁሉ ይሄንን ከ ሀ እስከ ፐ የሚተነትነውን የ Computer System ኮርስ ይውሰዱ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ላይ
main admin :
✈️ @EthioLearning02
✈️@EthioLearning02
✈️@EthioLearning02
ደጋግሞ ወድቆ፤ ደጋግሞ ሳይነሳ.....
ከፍ ብሎ የሚበር የለም!!
የዛሬ መውደቅና መነሳት ለነገ ስኬት ነውና ሁሌም ቢሆን ጥረት ማድረግ አታቁሙ!!
ውድ ተማሪዎች፦
የላችሁበት ጊዜና እድሜ በጣም ውድ ነው። ስለዚህ በዚህ ወድ ጊዜያችሁና እድሜያችሁ በጥሩ ኒያ (እሳቤ) ጠንክሮ በማንበብና በመማር ያአቅማችሁን ያህል ደግሞ ሰው በመርዳት አሳልፉት!!
#አዎ_አረቦች ጊዜ የሳለ ሰይፍ (ጎራዴ) ነው ይላሉ። በዚህ የሳለ ሰይፍ በሆነው ጊዜያችን በአግባቡ የማንጠቀምበት ከሆነ እኛውኑ ቆራርጦ ይጥለናል!!
እናም ተማሪዎች ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ አላህን በመያዝ በርቱ።
📚 ሁላችሁንም አላህ ይርዳችሁ!!
✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
══════════════
⭕️ 🎤 ለተማሪዎች (ለእህት ወንድሞቼ) የተላለፈ መልዕክት!!
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/BasicComputer_Skills
እንኳን ለ1446ኛው ዓመተ ሂጅራ የታላቁ የረመዷን ወር ፆም በሰላም አደረሰን!
ሀሩን ሚድያ ፆሙ የበለጠ ወደአላህ ምንቃረብበት፣ በኢባዳ የምንበረታበት እንዲሆን እንመኛለን።
▣ ረመዳን ሙባረክ
✅የአማርኛ የኮምፒውተር ማስተር ኮርስ ሙሉ ትምህርት
ክፍል ⚡️⚡️
✅ መለያ ቁጥር 💘💘💘💘
🔴 Introduction to Web in Amharic Language(1080P_HD)
🔴 How to Install SQL Server in Amharic Language
🔴 Selecting a SQL Server database Project and Defining Requirements
🔴 Defining Tables for Student Management System
✅Internet Basics in Amharic Language
✅ Domain Name_ Hosting and DNS in Amharic Language
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ላይ
main admin :
✈️ @EthioLearning02
✈️@EthioLearning02
✈️@EthioLearning02
✅የአማርኛ የኮምፒውተር ማስተር ኮርስ ሙሉ ትምህርት
ክፍል ⚡️
✅ መለያ ቁጥር 💘💘💘💘
🔴- SQL Free Computer Course for Amharic Speaking Database Server Vs Database Vs Tables
What do I need to have my own website in Amharic Language
🔴Selecting a SQL Server database Project and Defining Requirements
🔴 Introduction to Web in Amharic Language
🔴 What do I need to have my own website in Amharic Language
✔️ኮምፒውተር ወይም ሞባይል እጃችሁ ያላችሁ ሁሉ ይሄንን ከ ሀ እስከ ፐ የሚተነትነውን የ Computer System ኮርስ ይውሰዱ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ላይ
main admin :
✈️ EthioLearning02
✈️EthioLearning02
✈️EthioLearning02
✅የአማርኛ የኮምፒውተር ማስተር ኮርስ ሙሉ ትምህርት
ክፍል ⚡️
✅ መለያ ቁጥር 💘💘💘💘
🔴 - SQL- Free Computer Course for Amharic Speaking Database Intro(1080P_HD)
🔴- SQL Free Computer Course for Amharic Speaking Database Server Vs Database Vs Tables
What do I need to have my own website in Amharic Language
🔴Selecting a SQL Server database Project and Defining Requirements
🔴 Introduction to Web in Amharic Language
🔴 What do I need to have my own website in Amharic Language
✔️ኮምፒውተር ወይም ሞባይል እጃችሁ ያላችሁ ሁሉ ይሄንን ከ ሀ እስከ ፐ የሚተነትነውን የ Computer System ኮርስ ይውሰዱ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ላይ
main admin :
✈️ EthioLearning02
✈️EthioLearning02
✈️EthioLearning02
✍️ Basic Computer Skills
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Telegram: t.me/BasicComputer_Skills
tiktok.com/@basiccomputerskills
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
✅የአማርኛ የኮምፒውተር ማስተር ኮርስ ሙሉ ትምህርት
ክፍል ⚡️
✅ መለያ ቁጥር 💘💘💘💘
🔴 Networking Basiscs in Amharic Language
🔴 Introduction to Web in Amharic Language
🔴 What do I need to have my own website in Amharic Language
✔️ኮምፒውተር ወይም ሞባይል እጃችሁ ያላችሁ ሁሉ ይሄንን ከ ሀ እስከ ፐ የሚተነትነውን የ Computer System ኮርስ ይውሰዱ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ላይ
main admin :
✈️ @EthioLearning02
✈️@EthioLearning02
✈️@EthioLearning02
✅የአማርኛ የኮምፒውተር ማስተር ኮርስ ሙሉ ትምህርት
ክፍል 2️⃣
✅ መለያ ቁጥር 💘💘💘💘
✅ Networking Basiscs in Amharic Language
✅Internet Basics in Amharic Language
✅ Domain Name_ Hosting and DNS in Amharic Language
✅ SQL- Free Computer Course for Amharic Speaking Database Intro
✔️ኮምፒውተር ወይም ሞባይል እጃችሁ ያላችሁ ሁሉ ይሄንን ከ ሀ እስከ ፐ የሚተነትነውን የ Computer System ኮርስ ይውሰዱ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ላይ
main admin :
✈️ @EthioLearning02
✈️@EthioLearning02
✈️@EthioLearning02
✅የአማርኛ የኮምፒውተር ማስተር ኮርስ ሙሉ ትምህርት
ክፍል 1️⃣
✅ መለያ ቁጥር 💘💘💘💘
➡️Part 1 Computer System in Amharic Language
➡️Part 2 Binary Represeantion of Data In a computer in AMharic Language
➡️Part 3 Networking Basiscs in Amharic Language
➡️Part 4 Internet Basics in Amharic Language
✔️ኮምፒውተር ወይም ሞባይል እጃችሁ ያላችሁ ሁሉ ይሄንን ከ ሀ እስከ ፐ የሚተነትነውን የ Computer System ኮርስ ይውሰዱ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ላይ
main admin :
✈️ @EthioLearning02
✈️@EthioLearning02
✈️@EthioLearning02
⛔️የአማርኛ የኮምፒውተር ማስተር ኮርስ ሙሉ ትምህርት
⛔️በተከታታይ በሚለቀቁት ኮርሶች የ Computer System በአማርኛ ከ ሀ እስከ ፐ በተከታታይ ይለቀቃሉ
✔️ይሄንን ኮርስ ከወሰዱ ስለ Computer ያሎትን ጥያቄ ሙሉ ለሙሉ ይፈታሉ
✔️ኮምፒውተር ወይም ሞባይል እጃችሁ ያላችሁ ሁሉ ይሄንን ከ ሀ እስከ ፐ የሚተነትነውን የ Computer System ኮርስ ይውሰዱ
✔️ውድ የቻናልችን ቤተሰቦች ይሄ 75 File ቪዲዮ በውስጡ የያዘው የ ሙሉ Computer ኮርስ ነው
በውስጡ ከያዛቸው ቪዲዮ ጥቂቶቹ እነዚህ ናቸው
✅Computer System in Amharic Language
✅ Binary Represeantion of Data In a computer in AMharic Language
✅ Networking Basiscs in Amharic Language
✅Internet Basics in Amharic Language
✅ Domain Name_ Hosting and DNS in Amharic Language
✅ SQL- Free Computer Course for Amharic Speaking Database Intro
✅- SQL Free Computer Course for Amharic Speaking Database Server Vs Database Vs Tables
✅ Revision Introduction to Computer in Amharic Language
✅ በዚህ ስለጠና እራሶትን ይገንቡ እውቀቶን ያሳድጉ
🌐🌐ለበለጠ መረጃ
📱📱@EthioLearning02
📱📱@EthioLearning02
በኢትዮጵያ የተመረተ ኢ-ፓስፖርት ይፋ ሆነ
በTOPPAN Security Ethiopia እና በEthiopia investment holding የተመረተው ይህ ፖስፖርት የግለሰቡን የbiometric መረጃዎች የያዙ electronic chips ያካተተ ነው።
ይህ ፓስፖርት ደህንነትን ከማረጋገጥ፣ ኢትዮጵያን ከማስተዋወቅ እና ለዜጎች ፈጥኖ ከመድረስ ረገድ አውንታዊ ተፅዕኖ እንዲሚኖረው ተመላክቷል።
በፊት አገልግሎት ይሰጥ የነበረው ፓስፖርት የቆየ እና ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ይወጣበት እንደነበርም ተመላክቷል።
ከዚህ በኋላ ፓስፖርት ለሚያወጡ ሰዎች አዲሱ ዲጅታል ፓስፖርት የሚሰጣቸው ሲሆን ለዚህም ሲባል 1.5 ከሚልዮን በላይ ኢ-ፓስፖርት ተዘጋጅቷል።
ይህ ኢ-ፓስፖርት ከ25 አመት በላይ ለሆናቸው የአገልግሎት ዘመኑ 10 አመት ነው። ዋጋውም ነባሩ ፓስፖርት ሲሰጥበት ከነበረው ዋጋ ጋር እኩል ነው።
በተጨማሪም ይህ ፓስፖርት አለም የደረሰበትን የፓስፖርት ቴክኖሎጂ መጠቀሙ እና በከፍተኛ ሁኔታ የደህንነት ችግሮችን መቀነሱ ከነባሩ ፓስፖርት የሚለይባቸው ምክንያቶች ናቸው።
በዚህ ፓስፖርት ዙሪያ ሀሳባችሁን አካፍሉን።
©bighabesha_softwares
አፕሊኬሽን አሰራር ማስተርስ ኮርስ ትምህርት ሙሉ ስልጠና።
ክፍል ⚡️
✅ መለያ ቁጥር ⚡️⚡️⚡️⚡️
✅How To Design Button XML and Java Code Android Studio Tutorial 2
✅Firebase Delete Child and Fitch Data into Recycler view
✅Google AdMob about banner_ interstitial_ rewarded_ native_ app open ads
✅Layout Design On Android Studio _ View-Group And UI Ethio Amharic Tutorial
ለበለጠ መረጃ
📱📱@EthioLearning02
📱📱@EthioLearning02
አፕሊኬሽን አሰራር ማስተርስ ኮርስ ትምህርት ሙሉ ስልጠና።
ክፍል ⚡️
✅ መለያ ቁጥር ⚡️⚡️⚡️⚡️
✅How to Install Android Studio 4.0 on Linux Ethio Amharic
✅How To Install Android Studio Virtual Device or emulator - Ethio Amharic Tutorial
✅How to install Application By USB Cable Android Studio ---- Tutorial )
✅How to Design Edit text android Studio Ethio Amharic Tutorial
✅How to Design ImageView Android Studio Ethio Amharic Tutorial
ለበለጠ መረጃ
📱📱@EthioLearning02
📱📱@EthioLearning02
Meta 50,000 ኪ.ሜ ርዝመት ያለው የኢንተርኔት ኬብል በውቅያኖሶች ስር ሊዘረጋ ነው።
የFacebook, Instagram እና WhatsApp እናት ኩባንያ የሆነው Meta የሚዘረጋው መስመር እንደ አሜሪካ፣ ብራዚል፣ ህንድና ደቡብ አፍሪካ ያሉ ሀገራትን ያገናኛል።
ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅም የአለማችን ረጅሙ የኢንተርኔት ገመድ ይሆናል። ይህም ከምድራችን ዙሪያ/circumference ይበልጣል።
አምስት አህጉሮችን የሚያካትተው ይህ ፕሮጀክት በAI መሰረተ ልማት ግንባታ ላይ ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወትም ተገልጿል።
በተጨማሪም በዓለም በኢኮኖሚ እና ቴክኖሎጂ ላይ አውንታዊ ተፅእኖ ሊያሳድር ይችላል።
95% የሚሆነውን የአለም ክፍል የሚያገናኘው የኢንተርኔት-ትራፊክ የሚተላለፈው ከውቅያኖስ ስር በተዘረጉ የኢንተርኔት መስመሮች አማካኝነት ነው።
©bighabesha_softwares
✅ ለChatGPT/Gemini የጠየቅኩት ጥያቄ:-
📚❝ አንተ የ6ኛ ክፍል ከተማ-አቀፍ ፈተና እና የ8ኛ ክፍል ሀገር-አቀፍ ፈተና ተፈታኝ ብትሆንና ለፈተና የቀሩህ ወራቶች ሶስት ወራቶች ቢሆኑ ምን ታደርጋለህ? ሌሎችንስ ምን እንዲያደርጉ ትመክራቸዊለህ! ❞
⭕️ Gemini የሰጠኝ መልስ:-
እርግጠኛ ነኝ፣ እንደ 6ኛ ክፍል ከተማ-አቀፍ ፈተና እና 8ኛ ክፍል ሀገር-አቀፍ ፈተና ተፈታኝ፣ ፈተናው ሊደርስ 3 ወራት ሲቀሩ የሚከተሉትን እርምጃዎች እወስዳለሁ እናም ለሌሎችም ተመሳሳይ ምክሮችን እለግሳለሁ።
➤ ለኔ፦
✅ የጊዜ ሰሌዳ ማዘጋጀት: የቀሩትን 3 ወራት በጥንቃቄ በመጠቀም፣ ለእያንዳንዱ ሳምንት እና ለእያንዳንዱ ቀን የጥናት መርሃ ግብር አዘጋጃለሁ። በእያንዳንዱ ቀን ምን ያህል ሰዓት እንደማጠና፣ የትኞቹን ትምህርቶች እንደማጠና እና ለእረፍት ጊዜ መቼ እንደማደርግ እወስናለሁ።
✅ የትምህርት ቁሳቁሶችን መሰብሰብ: ለፈተናው የሚያስፈልጉኝን ሁሉንም የትምህርት ቁሳቁሶች (መማሪያ መጻሕፍት፣ ማስታወሻዎች፣ የፈተና ጥያቄዎች፣ ወዘተ) እሰበስባለሁ። አስፈላጊ ከሆነ ከጓደኞቼ፣ ከመምህሮቼ ወይም ከሌሎች ምንጮች እርዳታ እጠይቃለሁ።
✅ በትምህርቶቹ ላይ ማተኮር: በየቀኑ በተዘጋጀው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ትምህርቶቹን በደንብ አጠናለሁ። በተለይም በደካማ ጎኖቼ ላይ የበለጠ ትኩረት አደርጋለሁ። ጥያቄዎችን እጠይቃለሁ፣ መልሶችን እፈልጋለሁ፣ እና ፅንሰ-ሀሳቦችን ለመረዳት እሞክራለሁ።
✅ የፈተና ጥያቄዎችን መለማመድ: በተቻለ መጠን ብዙ የፈተና ጥያቄዎችን በመለማመድ ለፈተናው እዘጋጃለሁ። ይህ የፈተናውን ቅርጸት፣ የጥያቄዎችን አይነት እና የጊዜ አጠቃቀምን እንድገነዘብ ይረዳኛል። እንዲሁም የትኞቹ ትምህርቶች ላይ የበለጠ ማተኮር እንዳለብኝ እንድወስን ይረዳኛል።
✅ ጤናማ የአኗኗር ዘይቤን መጠበቅ: በቂ እንቅልፍ ማግኘት፣ ጤናማ ምግብ መመገብ እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ለፈተናው በምዘጋጅበት ወቅት በጣም አስፈላጊ ነው። እነዚህ ነገሮች የአእምሮዬን እና የአካላዊ ጤንነቴን ለማሻሻል ይረዳሉ፣ ይህም በትምህርቴ ላይ በተሻለ ሁኔታ እንድያተኩር ያስችለኛል።
✅ አዎንታዊ አስተሳሰብን መጠበቅ: በራስ መተማመን እና አዎንታዊ አስተሳሰብ ለፈተናው ስኬት በጣም አስፈላጊ ናቸው። ስለዚህ ስለራሴ ጥሩ ስሜት እንዲሰማኝ እና በፈተናው እንደሚሳካልኝ እርግጠኛ እንድሆን እሞክራለሁ።
➤ ለሌሎች፦
📚 እቅድ እንዲያዘጋጁ መምከር: ልክ እንደኔ፣ ለፈተናው የሚዘጋጁ ተማሪዎችም የጊዜ ሰሌዳ እንዲያዘጋጁ እና የትምህርት ቁሳቁሶቻቸውን እንዲሰበስቡ እመክራለሁ።
📚 በትምህርቶቻቸው ላይ እንዲያተኩሩ ማበረታታት: ተማሪዎች በትምህርቶቻቸው ላይ በቁም ነገር እንዲያተኩሩ እና ጥያቄዎችን ከመጠየቅ እንዳይሰነፉ እመክራለሁ።
📚 የፈተና ጥያቄዎችን እንዲለማመዱ መምከር: በተቻለ መጠን ብዙ የፈተና ጥያቄዎችን በመለማመድ ለፈተናው መዘጋጀት አስፈላጊ መሆኑን አጽንኦት እሰጣለሁ።
📚 ጤናማ የአኗኗር ዘይቤን እንዲጠብቁ መምከር: በቂ እንቅልፍ ማግኘት፣ ጤናማ ምግብ መመገብ እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ለተማሪዎች ጤና በጣም አስፈላጊ መሆኑን አስረዳለሁ።
📚 አዎንታዊ አስተሳሰብን እንዲጠብቁ ማበረታታት: በራስ መተማመን እና አዎንታዊ አስተሳሰብ ለተማሪዎች ስኬት ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ አሳስባለሁ።
✍️ እነዚህን ምክሮች በመከተል፣ እኔም ሆንኩ ሌሎች ተማሪዎች ለፈተናው በደንብ መዘጋጀት እና ጥሩ ውጤት ማግኘት እንደምንችል እርግጠኛ ነኝ።
📚 ወንድማችሁ:- ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
══════════════
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/BasicComputer_Skills
አፕሊኬሽን አሰራር ማስተርስ ኮርስ ትምህርት ሙሉ ስልጠና።
ክፍል ⚡️
✅ መለያ ቁጥር ⚡️⚡️⚡️⚡️
✅በዚ ትምህርት መሰረታዊ የሆኑ የአንድሮይድ
ትምህርት እናያለን ። በ section የተከፋፈለ እና ሰፋ ያሉ ክፍሎች በውስጡ ይዘዋል ።
✔️How To Design Spinner Android Studio Ethio Amharic Tutorial
✔️How To Design Switch and Checkbox Android Studio Ethio Amharic Tutorial
✔️How To Design Toolbar Android Studio Ethio Amharic Tutorial
✔️Before Create Playstore Developer Account 10 Things you Should Now Make Android App in Amharic
Application እየሰሩ የሚሰለጥኑበት
✅️⭐Software And learning
ለበለጠ መረጃ
📱📱@EthioLearning02
📱📱@EthioLearning02
