ch
Feedback
𝐃𝐀𝐆𝐈𝐂𝐎𝐌 | digital creator

𝐃𝐀𝐆𝐈𝐂𝐎𝐌 | digital creator

前往频道在 Telegram

Owner @dagmole TECH / FOREX / CRYPTO

显示更多

📈 Telegram 频道 𝐃𝐀𝐆𝐈𝐂𝐎𝐌 | digital creator 的分析概览

频道 𝐃𝐀𝐆𝐈𝐂𝐎𝐌 | digital creator (@dagi_com1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 87 940 名订阅者,在 加密货币 类别中位列第 1 416,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 343

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 87 940 名订阅者。

根据 12 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -536,过去 24 小时变化为 -34,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 27.28%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.86% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 23 994 次浏览,首日通常累积 5 155 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 89

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
Owner @dagmole TECH / FOREX / CRYPTO

凭借高频更新(最新数据采集于 13 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 加密货币 类别中的关键影响点。

87 940
订阅者
-3424 小时
-4137
-53630
帖子存档
🚀 AI ስታርትአፕ ለመጀመር የሚፈልጉ ወጣቶች ይህን ዕድል አያምልጣችሁ! Cursor AI Hackathon Ethiopia በሐምሌ 18 እና 19 (July 25–26) በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ይካሄ
🚀 AI ስታርትአፕ ለመጀመር የሚፈልጉ ወጣቶች ይህን ዕድል አያምልጣችሁ! Cursor AI Hackathon Ethiopia በሐምሌ 18 እና 19 (July 25–26) በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ይካሄዳል። 💡 ያልተገነባ የAI Startup ሀሳብ አለዎት? ይህ ዕድል ለእርስዎ ነው! በ20 ሰዓታት ውስጥ ሀሳብዎን ወደ MVP (Minimum Viable Product) ይቀይሩ፣ ከባለሙያ መካሪዎች ጋር ይስሩ፣ እንዲሁም ከCursor, Addis AI, ElevenLabs, Fal, Whisperflow እና ሌሎች የAI መሳሪያዎች ነፃ ክሬዲቶች ያግኙ። 🎯 የሚያገኙት: ✅ ነፃ AI Tools & Credits ✅ ምግብ እና ሙሉ የዝግጅት ድጋፍ ✅ ከባለሙያ Mentors ጋር ስራ ✅ ከኢንቨስተሮች ፊት ሀሳብዎን የማቅረብ ዕድል ✅ ከHackathon በኋላም የIncubation እና የቀጣይ ድጋፍ 👥 ቡድን ካለዎት Team Code በመጠቀም ይመዝገቡ፤ ብቻዎን ከሆኑ ደግሞ ከሌሎች ተሳታፊዎች ጋር ያጣምራሉ። 📅 ቀን: ሐምሌ 18–19 (July 25–26) 📍 ቦታ: ዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም 🔗 ለመመዝገብ: https://luma.com/qr9ljv2c

🎨 ለ Front-End UI/UX ዲዛይን ምርጥ ድረ-ገጾችን እየፈለጉ ነው? ❤️ ድንቅ የሆኑ እነዚህን ነፃ እና ጠቃሚ መረጃ ምንጮች ይጠቀሙ! 🌈 የቀለም (Color Palette) ድረ-ገጾች • co
🎨 ለ Front-End UI/UX ዲዛይን ምርጥ ድረ-ገጾችን እየፈለጉ ነው? ❤️ ድንቅ የሆኑ እነዚህን ነፃ እና ጠቃሚ መረጃ ምንጮች ይጠቀሙ! 🌈 የቀለም (Color Palette) ድረ-ገጾች • colorhunt.cocoolors.cocolor.adobe.compigment.shapefactory.co 🔤 ፎንቶች (Fonts) ለማውረድ • dafont.com1001fonts.comfontsquirrel.comfontfreak.com 🖼 Vector Logo ለማውረድ • seeklogo.comlogovector.netlogotypes101.comlogos-vector.com 🔵 Icons ለማውረድ • flaticon.comfreeicons.ioiconstore.coiconfinder.comdigitalnomadicons.com 🖌 Photoshop Brushes • brushking.eubrusheezy.com/brushesmyphotoshopbrushes.comfbrushes.comgfxfever.com 📁 Design Files (Vectors, PSD, Templates) • freepik.comall-free-download.comvecteezy.comfreeimages.com 📸 Mockups ለማውረድ • mockupsforfree.commockupworld.cographicburger.comzippypixels.com ✨ Design Inspiration • inspirationde.comdesignspiration.netpinterest.comdribbble.com 🎥 ነፃ ቪዲዮዎች • mixkit.cocoverr.comotionplaces.comvideezy.com 🖼 Background የሌላቸው PNG ምስሎች • cleanpng.compngimg.com

🚨 የAI አባት ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጡ! ዘመናዊ የAI ቴክኖሎጂ መሠረት ከጣሉት ታላላቅ ሳይንቲስቶች አንዱ እና የኖቤል ተሸላሚው ጄፍሪ ሂንተን (Geoffrey Hinton) ስለ AI ወደፊት አሳሳቢ ማስጠንቀቂያ አቅርበዋል። «🗣
"በቅርብ ጊዜ እጅግ የላቀ (Superintelligent) AI እናያለን። ነገር ግን እንዴት በቁጥጥር ስር እንደምናውለው አናውቅም።"
» ብዙ ተመራማሪዎች የወደፊቱ AI ሥርዓቶች ሁልጊዜ ለሰው ልጅ ታዛዥ ሆነው እንዲቆዩ ማድረግ ይቻላል ብለው ያምናሉ። ሂንተን ግን በዚህ አይስማሙም። እንደ እሳቸው ገለጻ፣ በቂ ብልህነት የሚኖራቸው AI ሥርዓቶች የራሳቸውን ግቦች ሊያዳብሩ፣ ራሳቸውን ለመጠበቅ እና የበለጠ ቁጥጥር ለማግኘት ሊሞክሩ ይችላሉ። 🌍 ይህንን ችግር ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር ቢያነጻጽሩትም፣ የAI አደጋ የበለጠ ከባድ ሊሆን እንደሚችል ያስጠነቅቃሉ። «🗣
"በአየር ንብረት ለውጥ ላይ ምን መደረግ እንዳለበት ግልጽ ነው። በAI ጉዳይ ላይ ግን ተመጣጣኝ መፍትሄ እስካሁን የለንም።"
» 📌 ሂንተን መንግስታት የAI ኩባንያዎችን በAI ደህንነት (AI Safety) ምርምር ላይ በከፍተኛ ደረጃ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ሊያስገድዷቸው እንደሚገባ ይናገራሉ። ይህም እንደ ተጨማሪ ሥራ ሳይሆን፣ የቀጣዩ ትውልድ AI ሥርዓቶችን ለመገንባት ዋና አካል መሆን አለበት።

🧠 ኢሎን ማስክ፦ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰው ልጅ ከራሱ በላይ የሚያስብ ብልህነት ፈጥሯል! ለ50,000 ዓመታት ያህል የሰው ልጅ የማሰብ አቅም በመሠረቱ አልተለወጠም። ከጥንት አዳኞች እስከ አልበርት አንስታይን ድረስ ሁሉም በተመሳሳይ ባዮሎጂያዊ አእምሮ ነበር የሚያስቡት። ከዚያ ግን AI መጣ። ኢሎን ማስክ እንደሚያስታውሰው፣ ብዙ ባለሙያዎች የዓለምን የGo ጨዋታ ሻምፒዮኖች AI ለማሸነፍ አሥርት ዓመታት እንደሚያስፈልገው ይገምቱ ነበር። ነገር ግን AlphaGo በአጭር ጊዜ ውስጥ የዓለም ሻምፒዮንን ከማሸነፍ ተነስቶ፣ በርካታ ከፍተኛ ተጫዋቾችን ያለምንም ድካም በቀላሉ ማሸነፍ ቻለ። 📌 ዋናው ቁም ነገር ጨዋታው አይደለም፤ የለውጡ ፍጥነት ነው። 🤖 AI: • አይደክምም። • አይረሳም። • በፍጥነት ይማራል፣ ይሻሻላል፣ አቅሙንም ያሳድጋል። ለሺህ ዓመታት የሳይንስና የቴክኖሎጂ እድገት በሰው ልጅ የአእምሮ ውስንነት ይወሰን ነበር። ዛሬ ግን ብልህነት ራሱ ሊገነባ፣ ሊሰፋ እና በየቀኑ ሊሻሻል የሚችል ቴክኖሎጂ ሆኗል። 🚀 ይህ የAI ዘመን የቴክኖሎጂ እድገት ብቻ ሳይሆን፣ የሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ መከፈቱን ያመለክታል።

Claude 🤖 FABLE 5 ተለቁአል 🙌📈
Claude 🤖 FABLE 5 ተለቁአል 🙌📈

CLAUDE 🤖 አልተቻለም ተመልከቱት ውሻ ሲቆጣጠር ( Robot )

✅ የቆየ Tinder Account በጣም አሪፍ በሆነ ዋጋ እየገዛሁ ነው? ✅ Am buying old tinder accounts The old one ሽጣችሁ ለራሳችሁ አዲስ account መክፈት ትችላላችሁ✅ ☑️ Accounts registered 2010-2024 ☑️ Accounts registered  2025 (1-5 months) ❌ No 2026 registered accounts not needed  🔊 የተከፈተበትን Year ለማወቅ ከፈለጋችሁ የ account username ላኩልኝ እኔ Check አደርግላቹሃለሁ🔥 ❌ 2026 አልገዛም
Also LinkedIn And Reddit account ካላችሁም እከራያለው ✅
❌ Don't Say Hi ወደገደለው መሸጥ የምትፈልጉ በውስጥ አናግሩኝ ⬇️ Dm👉@TestOfUs         📞0902991066 🔴ማንንም ቀድሜ አላወራም ከ Scammer ተጠንቀቁ Join And Visit My official Channel👇 Test Of Us Official

GOOD LOCK playstore ላይ ካልሰራልቹ በዚህ አውርዱት... 👇 https://t.me/dagicom7/68

ምርጥ የስልክ ማሳመሪያ መንገድ

The 🐐 is here

ስልካችሁ ለሚግልባችሁ

APPLE 🍏 ሊለቃቸው የነበሩትን Update አስቀረ.......😢ከ iphone 18 ጋር ነው ምለቃቸውም አለ... 3 አዳዲስ ያልታወቁ ምርጥ ነገሮች አሉ ተብሏል
APPLE 🍏
ሊለቃቸው የነበሩትን Update አስቀረ.......😢ከ iphone 18 ጋር ነው ምለቃቸውም አለ...
3 አዳዲስ ያልታወቁ ምርጥ ነገሮች አሉ ተብሏል

guys ስራው ላይ አሁንም ሁለት sew ያስፈልጋል VOICE OVER አሪፍ የሆነ እና CAPCUT መስራት ሚችል ደሞዝ መነሻ 5000ብር...በ የ Goal..Bonus አለው ..@dagmole 📍

ሰላም ቤተሰብ ስራ አለኝ ስራው : ለ tiktok እና fb video መስራት ነው ስራው ያላችሁበት ሆናችሁ ነው የሚሰራው ከሰኞ እስከ ቅዳሜ LIVE እንወያያለን📌 ደመወዝ መነሻ 5,000 ብር በየ r
ሰላም ቤተሰብ ስራ አለኝ ስራው : ለ tiktok እና fb video መስራት ነው ስራው ያላችሁበት ሆናችሁ ነው የሚሰራው ከሰኞ እስከ ቅዳሜ LIVE እንወያያለን📌 ደመወዝ መነሻ 5,000 ብር በየ result ተጨማሪ Reward ይኖራል (እናንተም ወደ ስራው በደንምብ ትቀላቀላላችሁ ) Requirements ➡️Basic video edit ( cap cut በቂ ነው ) ➡️Ai use basic ➡️English basic ➡️communication ችግር የሌለበት/ባት በአጭር ጊዜ ስልጠና  መስራት የሚችል ያላቹን ችሎታ ብቻ ላኩልኝ መስራት ምትችሉ HI SELAM እንዳትሉ ለፍጥነት

🔍 Google Gemini 3.5 translates live speech in 70 languages ከ 70 በላይ language በቀጥታ ንግግር መተርጎም ይችላል ተጠቀሙበት
🔍 Google Gemini 3.5 translates live speech in 70 languages ከ 70 በላይ language በቀጥታ ንግግር መተርጎም ይችላል ተጠቀሙበት

ሰበር 📌 የአሜሪካ መንግስት CLAUD በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ያሉትን እና የአንትሮፒክ የውጭ ሀገር ሰራተኞችን ጨምሮ ለሁሉም የውጭ ሀገር ዜጎች የሜቶስ Ai Fable 5 እንዲያቋርጥ አዟል። Cla
ሰበር 📌 የአሜሪካ መንግስት CLAUD በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ያሉትን እና የአንትሮፒክ የውጭ ሀገር ሰራተኞችን ጨምሮ ለሁሉም የውጭ ሀገር ዜጎች የሜቶስ Ai Fable 5 እንዲያቋርጥ አዟል። Claud ም ይቅርታ ጠይቋል ነገር ግን ወዲያውኑ ታዟል.

ዛሬ ታላቁ የዓለም ዋንጫ ይጀምራል....መክፈቻ ለማነው ምትደግፉት MEXICO vs S/africa
ዛሬ ታላቁ የዓለም ዋንጫ ይጀምራል....መክፈቻ ለማነው ምትደግፉት MEXICO vs S/africa

ለዚህ ችግር መፍትሔ ተገኝቷል ይለቀቅ?
ለዚህ ችግር መፍትሔ ተገኝቷል ይለቀቅ?