266
订阅者
无数据24 小时
-37 天
-1430 天
帖子存档
266
+1
🚨 Paws ሰኞ ላይ ትልቅ ዜና እንደሚኖር ራሳቸው ፓውሶች በትዊተር ገፃቸው ላይ ይፋ አድርገዋል ። 🥳
ከሰሞኑ ሁለት አዳዲስ የትዊተር መረጃ የሚለቁበት ፔጅ አስተዋውቀው ነበር ከነሱ በአንደኛው ላይ ነው ሰኞ ትልቅ ዜና እንደሚኖር ያሳወቁት ።
266
Paws New Limited Task
አሰራሩ Task ቦታው ላይ ልክ እንደ Lottery እስክሪኑን መፋቅ ነው ከዛ Tasku ይመጣል 10k Paws ነው የሚሰጠ
266
Paws ላይ አክቲቭ ያልነበረ በየጊዜው እየገባ ቼክ ማያደርግ ታስኮችን ችላ የሚል አክቲቭ ያልነበረ በሙሉ Eligible እንደማይሆን ተናግረዋል
266
🚨 ሁላችሁም ይሄንን ታስክ ገብታቹ ስሩ paws
ምንም ነገር አይጠይቅም ታስኩን ስትነኩት ክሮም ብሮሰር እና መሰል አፕሊኬሽን አማራጭ ያመጣላቹሀል አንዱን ስትነኩት ራይት ያደርገዋል ከዛ ጨረሳቹ
266
Paws claim option መቷል በቅርቡ ይጀመራል ተብሎ ይጠበቃል
መልቲ ለሰራቹ በቪዲዮ እንለቅላቹሃለን እምቢ ካላቹ
በጣም ቀላል ነው እምቢ ካላቹ በ Chrome ሞክሩት ይሰራል።
266
USDT በመላው አውሮፓ በሚገኙ ኤክስቼንጆች ዲሊስት እንደሚደረግ ተገልጿል ፤ ከኮይንቤዝ አንስቶ የተለያዩ ኤክስቼንጆች ዲሊስት እንደሚያደርጉት የተገለፀ ሲሆን ሰሞኑ ደገሞ በብዛት ይሄ ዜና እየተደጋገመ ይገኛል
USDT እና መሰል USDC አይነት ኮይኖች ስቴብል ኮይን ቢሆኑም ባይናንስ ላይ ያላችሁን USDT ወደ USDC ቀይራቹ አስቀምጡት
የተለየ ነገር ይኖራል የሚል እምነት የለንም ያው USDC ብትቀይሩት ምንም ጉዳት ስለሌለው ተመሳሳይም ስለሆነ ዲሊስት ሊደረጉ ነው የሚለው እኛን ያን ያህል ባይመለከተንም ለጥንቃቄ ሲባል USDC ላይ አድርጋቹ አስቀምጡት 🙌
