ch
Feedback
DERARTU TULU GENERAL SECONDARY SCHOOL/ ደራርቱ ቱሉ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት/ Mana Barumsaa Daraartuu Tulluu Sadarkaa Lammaffaa Waliiga

DERARTU TULU GENERAL SECONDARY SCHOOL/ ደራርቱ ቱሉ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት/ Mana Barumsaa Daraartuu Tulluu Sadarkaa Lammaffaa Waliigalaa

前往频道在 Telegram
5 437
订阅者
-224 小时
+287
+9330
帖子存档
ነገ ካርድ ለመውሰድ ከሚፈጠር ግርግር ራሳችሁን እንድታቅቡ።በ 'mobile banking' በመክፈል 'screen shut' በማድረግ እንድትመጡ እናሳስባለን።
ነገ ካርድ ለመውሰድ ከሚፈጠር ግርግር ራሳችሁን እንድታቅቡ።በ 'mobile banking' በመክፈል 'screen shut' በማድረግ እንድትመጡ እናሳስባለን።

ዓርብ በ26/10/2018 ዓ.ም ፈተና የጀምራችሁ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች እንደምን ቆያችሁ?ሁሉ ሰላም ነው?ለነገ ፈተና በ12 ሰዓት ጉዞ ስለምጀመር ከ11፡30 ጀምራችሁ ትምህርት ቤት እንድትገኙ እያሳወቅን በባለፈው ቀን የተከለከሉ ነገሮች የአንገት አብል፣የATM ካርድ እና ስልክ ይዛችሁ እንዳትመጡ እናሳስባለን።ምሳችሁን ብቻ ይዛችሁ በመምጣት መኪናችሁ ውስጥ እንድታደርጉ እናሳውቃለን።

መንገድ ስለሚዘጋጋ በሰዓት መገኘት ተፈታኝ ተማሪ ግዴታ ነው።

PLEASE CHECK YOUR SECTION FOR TOMMOROW EXAM.NO NEED TO GO ABREHOT LIBRARY TO CHECK YOUR EXAM SECTION.SHARE TO YOUR CLASSMATES PLEASE!