DEVO 👑
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 DEVO 👑 的分析概览
频道 DEVO 👑 (@devopasss) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 17 960 名订阅者,在 艺术与设计 类别中位列第 1 850,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 865 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 17 960 名订阅者。
根据 12 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -404,过去 24 小时变化为 -9,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 14.64%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“🖥@joingroupchateditors123”
凭借高频更新(最新数据采集于 13 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 艺术与设计 类别中的关键影响点。
17 960
订阅者
-924 小时
-1127 天
-40430 天
帖子存档
17 956
Try b4 you watch the video !!!
Wt r u waiting for😒😒😳😁
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
Open illustrator~~~Type any text~~~Effect ~~~3D~~~extrude and bevels~~~
FINISH IT GUYS JUST DO IT!!!
17 956
#GlobalTalent
Ghana awaits for you with paid graphic design opportunities
What are you waiting for?
Do not let it slip you by!
We will guide you throughout the journey
✨To register send us your:
• Name
• Phone number
• Email
🌟Contact:@Misikir_Y
❗️Only for 18-30 aged people
@AIESECinSoC
17 956
In pixel resolution, the term resolution refers to the total number of count of pixels in an digital image. For example. If an image has M rows and N columns, then its resolution can be defined as M X N.
17 956
Resolution
is the number of pixels (individual points of color) contained on a display monitor, expressed in terms of the number of pixels on the horizontal axis and the number on the vertical axis.
17 956
🔵# ጠቃሚ_የህይወት ስንቅ
📗ያለፈ ነገር አይቀዪርም ፣ ላወቀበት ሰው ግን ያለፈው ለወደፊቱ የራሱ የሆነ ትምህርት አለው ፣ ካለፈው ነገርህ ተማር
እንጅ በፍፁም አታማርር ፣ ማማረር ነገህን በጎ አያደርገውም
የሰዎች ሃሳብ የአንተን ማንነትአይገልፅም ፣
ማንነትህ አንተ ውስጥ ነው ያለው ፣ መልካም አድርግ ሌላውን
እርሳው የሁሉም ሰው የህይወት መንገድ (ጉዞ) ይለያያል ፣
ጊዜው በደረሰ ሰው ሁኔታ አትቅና ለሁሉም ጊዜ አለው ።
📒መኪና ገዛ ብለህ "እኔስ" አትበል ጊዜህ ሲደርስ
መኪናዎች ወይም ‘ፕሌን’ ትገዛለህ ፣ ያውም ለመኖር አስፈላጊ
ከሆነ ፣ ደግሞም እንዴት እንደገዛው የት
ታውቃለህ ?
ተወው በራስህ ላይ አተኩር ፣ ያለህ ነገር በቂ ነው ።
በሰዎች ደስታ ደስ ይበልህ ፣ ክፉ አትመኝ ፣ በሃዘናቸውም አብረህ
እዘን ሲያዝኑ አትደሰት ፣ ሰው ከሆንክ የሰው ነገር ይሰማህ ፣
ይህ ማለት ግን ተንኮል እየሰሩ ከሚደሰቱ ሰዎች ተደሰት ማለት
አይደለም ። ሰው እያስከፋ ብሎም እየገደለ የሚደሰት አለ ፣ አንተ
ከተጎዳው ሰው ጋሁን ፣ አስተውል ።
📕ጊዜ የማይፈውሰውና የማይቀይረው ነገር የለም አንተም ጊዜው ይቀይርህ ዘንድ ፍቀድለት ፣
በተሰጠህ ጊዜ ለመልካም ነገር ሱሰኛ ሁን ። የስራ ጉዳይ ውስጥህ የሚችለውና
የሚያምንበት ተሰጥኦ ምን አለህ ? ምን አይነት
ስራ መስራት ትችላለህ ? አስተውል ጓደኛህን አትመልከት ፣ ትለያያላችሁ ፤
አለማችን በትምህርት ብቻ ወይም በጥበባት ብቻ ወይም በተወሰኑ ዘርፎች አይደለችም እየኖረች ያለችው
፣ በጣም ብዙ ነገሮች ናቸው እየደገፏት ያቆሟት ፤ አንተም ጥቂትም ብትሆን
ያለህን ችሎታ አውጣው ፣ ቁፋሮ ነው ወይስ ቾክ ይዞ ማስተማር ነው ወይስ መምከር መገሰፅ ምንድነው? ቆንጆ ሽሮ ወጥ እየሰሩ መሸጥ ነው ፣ የድንጋይ ቅርፅ (ኮብልስቶን)
እየሰሩ መኖር ነው ፣ ምንድነው ??? እባክህ ፈልገው አጎልብተው ጀምረው ፣ "ምን ይሻለኛል ?" እያልክ ጊዜህ እንዳያልቅ ፣በእርግጥ ጊዜህ ሳይሆን አንተ ነህ የምታልቀው ።
📗አስተውል ፣ መልካም ነገር ሁሉ ከፈጣሪ መጥፎ
ነገር ሁሉ ደግሞ ከሰይጣን አይደለም ፣ ፈጣሪ መጥፎን ወደ መልካም
የመቀዪር ብቃት አለው ። ሰይጣንም ያጠፋህ ዘንድ መልካም የሚመስል ነገር ሊያዘጋጅልህ ይችላል ፣አስተውል ።
መልካም ማሰብና መልካም መሆን መልካም ነገር እንዲገጥምህ ማመቻቸት
ነው ፣ መጥፎነት ከአንተ ይራቅ ፣ ለአንተም ሆነ ለሰዎች ጉዳት እንጅ ጥቅም የለውም ።
📒የሰራኸውና የምትሰራው ነገር የሆነ ጊዜ ላይ ዞሮ ያገኝሃል ፣ መጥፎ ከሰራህ እንደስራህ ፣ መልካም ከሰራህም እንደዚያው ይገጥምሃል ። "ሰው የዘራውን ያጭዳል" የሚለውን ስታውስ ፣
ክፉ ነገር እየዘራህ መልካም ነገር አትጠብቅ ፣ራስህን አትሸውድ ። ጤፍ ዘርተህ ባቄላ አትጠብቅ ። ጤፍ የዘራ ገበሬ ጤፍ እንደሚያጭድ ሁሉ ፣ አንተም
የዘራኸውን በእጥፍ ታጭዳለህ ።
📕ለራስህ ስትል መልካም ሁን ፣ በጎውንም አስብ።
ለራስ ማሰብ ማስተዋል እንጅ ራስ ወዳድነት አይደለም። ራሱን የማይወድ ሰው ሌላውን አይወድም ።
አትፍረድ ፣ የመፍረድ ሃላፊነት በፍፁም የለህም ። ፍርድ የፈጣሪ ነው፣ ለመፍረድ እንከን አልባ መሆን ያስፈልጋል ፣ ፍጥረት ሁሉ ፍጥረት በመሆኑ ብቻ እንከን አለበት ፣ ጎደሎ አለበት ። የተሻለ ሀሳብ አለኝ ብለህ ካሰብክና ከቻልክ ምከር ካልሆነ ዝም በል ።
📗ከጓደኛህ መልካም የሆነውን ነገሩን አውጣለት ፣ አበረታታው ፣ እንደማይጠቅም አትንገረው ፣
ለሀዘኑ ሳይሆን ለደስታው ምክንያት ሁን ፣ ለስኬቱ እንጅ ለውድቀቱ መንስኤ
አትሁን ። መልካም ጓደኛ ከፈጣሪ የሚሰጥ ጸጋ ነው ። መልካም ጓደኛ ፣ የማይቀና አሳቢና መካሪ ፣ ከእኔ ይልቅ ለአንተ የሚል ካለህ አንተ ተባርከሃል ታድለሃል ። ከሌለህ ደግሞ አንተ ራስህ
መልካም በመሆን ጀምር ፣ ባህሪህንና ስራህን አይተው ይመጣሉ።
📒ያለ መጠን ማሰብ ጭንቀትን ፣ ሀዘንን
ያስከትላል ።ከአቅምህ ከምትችለው በላይ አታስብ ፣መመለስ በማትችለው
ነገር ላይ አትወጠር ፣ የተመለሱ ነገሮችህ ላይ ትኩረት አታድርግ። አንዳንድ መልሶች በድጋሚ ጥያቄወች ሆነው እንደሚመጡ አትዘንጋ ።
📕 ባልገባን ሳይሆን በገባን ነገር ላይ እናተኩር ።ደግነት ዋጋ አያስከፍልም ነፃ ነው ፣ "ያስከፍላል"ብለህ ካሰብክም ምላሹ እጥፍ እንደሚሆንልህ አትዘንጋ
። ደግ ሁኑ ፣ደግ ሆነው የተጎዱ የሉም ፣ ቢኖሩም ከጉዳታቸው ይልቅ
በረከታቸው ሰላማቸው ልክ የለውም ።
📗ደስታህንና ሰላምህን የሆነ ሰው ወይም ነገር ላይ አታስቀምጥ ፣ ያ ነገር ወይም ሰው ከአጠገብህ
ሲርቅ ወይም
ሲጠፋ ደስታህም አብሮ ይጠፋል ። ደስታና ሰላም በአንተ ውስጥ
ናቸው ። በራስህ በአፈጣጠርህ ደስ ይበልህ ፣ውለህ በመግባትህ ደስ ይበልህ ። በአለህ ትንሽ ነገር ደስ ይበልህ ።
📒ለፍቅር ለመውደድ እንጅ ለጥላቻ ለዛቻ ለምቀኝነት ጊዜ
አይኑርህ ። በመውደድ የተጠመደ ሰው
ለመጥላት ጊዜ የለውም።
እድሜህን በተመለከተ ፣ የፈጣሪ ፈቃድ ከሆነ ካለፈው ከተቃጠለው ጊዜህ ይልቅ ወደፊት የምትኖረው ብዙ ነው ።
ዋናው ደግሞ የኖርክበት የእድሜ ብዛት ሳይሆን በኖርክበት ዘመን ያሳዪኸው መልካምነትና የሰራኸው ደግነት ነው።
📕የምናማርረው የተሰጠንንና የሆነልንን ’ረስተን ፣ ያልጎደለን ነገር ላይ "ጎደለን" ብለን በጥያቄ ስለምንሞላ
ነው ፣ ባለው ነገር አመስጋኝ የሆነ ይጨመርለታል ። በማማረር መባረክ የለም ።
ሰላምና ጤና ፣
ከመልካም አስተሳሰብና በጎ ህሊና ጋር ምንጊዜም ከዘመንህ አይለዪ።🙏
🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆
🗞ሼር በማረግ ሌላ ሰውም እንዲያነብ ድርሻዏን ይወጡ። ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው!
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
