ch
Feedback
🇪🇹 SATELLITE TECHNOLOGY 🌍

🇪🇹 SATELLITE TECHNOLOGY 🌍

前往频道在 Telegram

➡ Welcome To 🇪🇹🇭🇮🇴 Satellite 👘 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎬 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻነሎች 📶 የረሲቨሮች SOFTWARE&ማስነሻ ሎደሮች 🖥 የፈለጉትን ቻነል Biss Key ያገኙበታል 👉 እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕ ማንኛውም ጥያቄ OR አስተያየት ካልዎት👉 @WELCOME6194 በዚህ ያሳውቁን

显示更多
未指定国家未指定类别
230
订阅者
无数据24 小时
无数据7
无数据30
帖子存档
😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱 The best group

ማንኛውም የዲሽ ጥያቄ እዚህ Group ላይ መጠየቅ ትችላላችሁ @ETsatellite1

በ Ethiosat ላይ የገቡ አዳዲስ የእስልምና ቻናሎች በእነዚህ Tp search በማረግ ማግኘት ይችላሉ። ✅Zawya TV ✅ASSUNNAH TV ✅Yebereka Lijoch Tv(በቅርብ ይጀምራል) ✅DAEWA TV ( በቅርብ ቀን ይጀምራል) • 11545/H/30000 • 11105/H/45000 @ETsattelietechnology

😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱 The best group

ማንኛውም የዲሽ ጥያቄ እዚህ Group ላይ መጠየቅ ትችላላችሁ @ETsatellite1

😱4ቱ የህንድ የፊልም ቻናሎች Nilesat 7w ላይ በአንድ Frq ተካተዋል። 🔻 4 Indian networks went on the air in the new frequency of Nilesat satellite 7 degrees west. 📺 ZEE AFLAM ZEE ALWAN B4U AFLAM B4U PLUS 🛰 Nilesat 7 ° W 11277 V 27500‌‌ @ETsattelietechnology

😱CANAL + ሀገራችን ላይ ሽያጭ ጀምረዋል። 👉ደስታ package በ ወር 250birr 👉ፌሽታ Package በ ወር 500birr 👉አሪፍ የሀገር ውስጥ መዝናኛ እና የውጪ አሪፍ አሪፍ ቻናሎች አሉት። 👉Engilsh premier league አያሳይም። 👉Decodeሩ ከ Canal+ ቻናሎች ውጪ Nilesatም ሆነ ሌላ ሳተላይት ያሉ ቻናሎችን አይሰራም። 👉Decoder 500ብር 👉50cm ሰዐን እና LNB በነፃ 👉 ከፌሽታ Package ጋር 500ብር አጠቃላይ 1000ብር በመክፈል Canal + ማግኘት ትችላላቹ። @ETsattelietechnology

😱 አዲስ የእስልምና ቻናል በ ኢትዮሳት 🛰 NSS 57°E (Ethiosat) 🖥 Asuunah TV SD 📡11545 H 30000 @ETsattelietechnology

😱🛰 Eutelsat 7B/7C @ 7° East 📌 11595 H 30000 Auto 👉በ 90cm ሆነ በ60cm ሰዐን ዘጭ ያለ Quality ይኖረዋል። 📂 Canal+ Ethiopia 🇪🇹 EBS TV 🇪🇹 Arts TV (African Renaissance Television Service) 🇪🇹 MoE (Ministry Of Education) 🇪🇹 Dire TV 🇪🇹 TV 9 Ethio 🇪🇹 Ethiopia Lijoch TV 🇪🇹 SMN (Sidama Media Network) 🇪🇹 Zawya TV 🇪🇹 Elshaddai Television Network 🇪🇹 OBN (Oromiya Broadcasting Network) 🇪🇹 Balageru TV 🇪🇹 Tigrai g 🇪🇹 Amhara TV 🇪🇹 OBS Ethiopia 🇪🇹 South TV (Debub TV) 🌍 E7C Steerable 48-55 dBW @ETsattelietechnology

🏳 Champions League ⚔ Quarter Finals 🇵🇹 FC Porto VS 🇬🇧 FC Chelsea 🇪🇸 Real M VS 🏳️‍🌈🇬🇧 FC liverpool 🇬🇧🏳️‍🌈 Manchester City VS 🇩🇪 BVB 🇩🇪 FC Bayern VS 🇲🇫 PSG @ETsattelietechnology

😱Canal + Sport ከ መንሱር አብድልቀኒ ጋር ስራቸውን ለመስራት ውላቸውን ተዋውለዋል በቅርቡ ስርጭታቸውን ይጀምራሉ። @ETsattelietechnology

😱🛰YAHSAT 52.5°E Channel Update 🖥FILM 24 🖥MUSIC 24 🖥XO TV 🖥FARS MUSIC 🖥TAPESH HD 🖥WATAN NEWS HD Frq 👉12149.V.27500 @ETsattelietechnology

ለ LIFESTAR 9595 4K, 9090HD, 9090mini, 9090 Diamond ተጠቃሚዎች OSN ላይ አሁን እየታየ ያለውን እና ቀጣይ የሚታዩትን ፕሮግራሞች ቀድማችሁ ለማየት Time Setting ውስጥ ገብታችሁ Time Offset የሚለውን GMT+04:00 (Abu Dhabi) አድርጉት ሁሉም ይሰራላችሗል።

👁አስደሳች ዜና👁 አሁን ላይ Nilesat 7w ላይ ያሉ OSN ቻናሎች በ Forever server በStable ሁኔታ እየሰሩ ይገኛሉ እነዚህን ሰርቨር የሚጠቀሙትን ሪሲቨሮች ልንገራቸሁ 👇👇👇 🔥 LIFESTAR 9595 4K 🔥 LIFESTAR 9090 HD 🔥 LIFESTAR 9090 mini 🔥 LIFESTAR 9090 Diamond ❤️StarSat X1 pro & Extreame Etc.. ❤️Tiger T8 /Extra/Mega Etc.. ❤️Mediastar 👁ማሳሰቢያ👁 OSN package አሁን ላይ የተከፈተው forever ብቻ ነው funcam ,Gshare plus, nashare pro, Orange ላይ አልተከፈተም @ETsattelietechnology

መረጃ ኢትዮሳት!!! ለNSS 12 57°E ተጠቃሚዎች አዲስ የተጨመረ የሃይማኖት ቻናል!!! 📺 LJ TV world wide 📶 11105 Hor 45000 @ETsattelietechnology

✳️ በነገው እለት የ12ኛ ክፍል ፈተና ለምትፈተኑ ተማሪዎች በሙሉ መልካም ፈተና እንዲሆንላቹ እመኛለሁ። 🔻 መልካም ፈተና🔻

😱አሪፍ ዜና Apollo & IPTV VOD ተጠቃሚዎቻ Servሮቹ Update ተደርገዋል ከመጀመሪያው የተሻለ Reload ፍጥነት ይኖራቸዋል። We updated #Apollo & #VOD 👉restart the IPTV and VOD server from the updated global side for better use. @ETsattelietechnology

በEutelsat 7E በጊዜያዊነት Free ሆነው የነበሩት የCanal+ Ethiopia ፓኬጆች ተዘግተዋል።😢😢😢😢

ማንኛውም የዲሽ ጥያቄ እዚህ Group ላይ መጠየቅ ትችላላችሁ @ETsatellite1

Eutelsat 7E የሚሰሩ ሪሲቨሮች HEVC 265 ብቻ ማነው ሚሰራው ማነው ማይሰራው ላላችሁ? Starsat T14 EXTREME,T13 Extreme,2000,90000,X1 Pro, X2 Extreme , X7 Extreme... Tiger T3000 Mega,T8,እና ሌሎችም MEDIASTAR MS-2727 Forever MS-1111 FOREVER MS-1616 FOREVER እና ሌሎችም Lifestar LS-1000++,LS9090,LS9090Mini,LS9090Diaomind,LS95954K, LEG N24+ Plus ይገኙበታል። ከእዚህ ውጪ ያሉ ሪሲቨሮች ተጠቃሚ ከሆኑ በጭራሽ እነዚህን ቻናሎች ማግኘት አይቹልም። ነገር ግን ቻናሎቹ በዚህም አለ በዛ ብዙማይቆዩ ስለሆኑ እና በጊዜያዊነት Free ስለሆኑ መጥፋታቸው ስለማይቀር ምንም ሪሲቨር መቀየርም ሆነ መልፋት አያስፈልግም። Note Canal+ Ethiopia በቅርብ ጊዜ በEthiopia የካርድ ቻናሎችን በህጋዊ መልኩ መሸጥ የሚጀምር ይሆናል። @ETsattelietechnology