ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Abu Atikah / Ikhlas tube 2

Abu Atikah / Ikhlas tube 2

前往频道在 Telegram

ይህ የአቡ ዓቲካህ ኢኽላስ ቲዩብ ቻናል ነው የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶችም በአላህ ፍቃድ ይለቀቅበታል

显示更多
3 941
订阅者
+224 小时
+47 天
-430 天

正在加载数据

吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+32
在3个频道中
九月 '26
+201
在8个频道中
Get PRO
八月 '26
+83
在4个频道中
Get PRO
七月 '26
+307
在7个频道中
Get PRO
六月 '26
+116
在1个频道中
Get PRO
五月 '26
+180
在4个频道中
Get PRO
四月 '26
+128
在4个频道中
Get PRO
三月 '26
+54
在10个频道中
Get PRO
二月 '26
+38
在6个频道中
Get PRO
一月 '26
+70
在6个频道中
Get PRO
十二月 '25
+108
在7个频道中
Get PRO
十一月 '25
+30
在3个频道中
Get PRO
十月 '25
+91
在5个频道中
Get PRO
九月 '25
+32
在2个频道中
Get PRO
八月 '25
+107
在6个频道中
Get PRO
七月 '25
+51
在2个频道中
Get PRO
六月 '25
+59
在7个频道中
Get PRO
五月 '25
+105
在4个频道中
Get PRO
四月 '25
+42
在7个频道中
Get PRO
三月 '25
+67
在6个频道中
Get PRO
二月 '25
+57
在4个频道中
Get PRO
一月 '25
+118
在11个频道中
Get PRO
十二月 '24
+212
在9个频道中
Get PRO
十一月 '24
+212
在38个频道中
Get PRO
十月 '24
+202
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+159
在11个频道中
Get PRO
八月 '24
+290
在8个频道中
Get PRO
七月 '24
+156
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+34
在2个频道中
Get PRO
五月 '24
+102
在6个频道中
Get PRO
四月 '24
+774
在11个频道中
Get PRO
三月 '24
+378
在11个频道中
Get PRO
二月 '24
+234
在14个频道中
Get PRO
一月 '24
+55
在3个频道中
Get PRO
十二月 '23
+100
在5个频道中
Get PRO
十一月 '23
+52
在3个频道中
Get PRO
十月 '23
+73
在3个频道中
Get PRO
九月 '23
+122
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+98
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+50
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+245
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+224
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+649
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+36
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+15
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+48
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+125
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+79
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+58
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+150
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+178
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+30
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+34
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+123
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+151
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+280
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+162
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+151
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+96
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+52
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+205
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+59
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+291
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+137
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+127
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+27
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+340
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
16 十月+1
15 十月+4
14 十月0
13 十月0
12 十月+2
11 十月0
10 十月0
09 十月+8
08 十月+1
07 十月+1
06 十月+2
05 十月+5
04 十月+2
03 十月+2
02 十月+2
01 十月+2
频道帖子
ያአላህ....

2
📌 ለመስጂድ ዘኑረይን ሚናራ ግንባታ የትብብር ጥሪ! 👉በቅርቡ በአላህ እገዛ ከዚያም በዲን ወንድሞችና እህቶች ትብብር ለወራት የአካባቢው ሙስሊም ለመስማት የናፈቀውን የአዛን ጥሪ እውን ለማድረግ የ
📌 ለመስጂድ ዘኑረይን ሚናራ ግንባታ የትብብር ጥሪ! 👉በቅርቡ በአላህ እገዛ ከዚያም በዲን ወንድሞችና እህቶች ትብብር ለወራት የአካባቢው ሙስሊም ለመስማት የናፈቀውን የአዛን ጥሪ እውን ለማድረግ የገዛነውን ድምፅ ማጉያ አካባቢያችን ላይ ያሉ ህንፃዎች ከፍ ብለው በመገንባታቸው ሰበብ የአዛን ድምፅ በበቂ ሁኔታ ማድረስ አልተቻለም። ስለሆነም የአዛኑ ጥሪ የራቀ ቦታ እንዲሰማና አላህ ፈቅዶ መስጂዳችን ወደፊት በትልቁ እስኪገነባ ድረስ ከፍ ያለ የብረት ሚናራ ከላይ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ለመገንባት በመስጂዱ ጀመዐ በሹራ ተወስኗል።በባለሙያ ግምት የሚያስፈልገው የገንዘብ መጠንም ከ150,000 ብር እስከ 250,000 ብር እንደሚጨርስ ነው፣ነገር ግን ባለው የጀመዐው አቅም ማነስ ምክንያት አሁንም የዲን የሱና ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን እገዛ ያሻዋል!! ባንክ፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ሂሳብ ቁጥር፦ 1000639858689 የሂሳብ ስም፦ አብዲሳ ሙሀመድ እና አልሀምዱ ሽርቱ ይህን መልእክት ለወዳጅ ዘመድዎ እና በየግሩፑ ሼር (Forward/Share) በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ። አላህ ስራችሁን እና ስራችንን በኢኽላስ ይቀበለን፤ አሚን! 📞 ለበለጠ መረጃ፦ • 0941928805 • 0954898526
515
3
ህምም...⁉️
ህምም...⁉️
529
4
ሚስት ባሏን በስሱ ትጠረጥረዋለች... ብዙ አይደለም አለ አይደል አንዳንዴ ስልኩን ትፈታትሻለች፤ የስልኩን ፓስወርድ አልደበቃት ፣ ሁልጊዜ ክፍት ነው፣ ወይ የሆነ የሚያስጠረጥር ነገር አላደረገ ግን በቃ ለወንድ ልጅ መዘናጋት አያስፈልግም "ቅድመ ጥንቃቄ ለማድረግ" የሚል መርህ አላት። ግን ስልኩ ሰላም ነው። ሁልጊዜ ከቴሌና እርሷ ራሷ ከስድስት ዓመት በፊት "ምጣድ ለሚሰራው ሰውየ ደወልክለት?" ብላ ከላከችለት ቴክስት በስተቀር ማንም ቴክስት ልኮለት አያውቅም። አንዳንዴ "ማንም የማይፈልገው ሰው ነው እንዴ ያገባሁት?" የሚል ሀሳብ ውል ይልባታል። ሲታመኑ መከራ ሲክዱ መከራ! ከሰባት ዓመት የትዳር ቆይታ በኋላ አንድ ምሽት ውሃ ልትደፋ ስትወጣ አጋጠማታ!! ባሏ ጨለም ያለ ቦታ ቁሞ በሹክሹክታ ስልክ ሲያናግር ተገጣጠሙ፤ ድንብርብሩ ወጥቶ ስልኩን ዘጋው። ወደቤት ገብቶ ሳትጠይቀው "ከመስሪያ ቤት አለቃየ ደውሎ ..." ምናምን ከማለቱ ወደስልኩ ተደጋጋሚ ቴክስት ሲገባ ተሰማ ..ጢን. ጢን! "ዘንድሮ አለ ነገር አለች። " ብልህ " ስለሆነች እስኪተኛ ምንም እንዳልተፈጠረ ተረጋግታ ቆየች። ካለወትሮው ሲገላበጥ አምሽቶ ሲተኛ በቀስታ ስልኩን አንስታ ወደሳሎን ሄደችና ከፍታ አየችው...ምንም የለም... ዋትስ አፕ ላይ ሄደች አገኘችው! የድምፅ መልዕክት ተልኳል.... ድምፁን ቀንሳ ከፈተችው .... "ሰላም ግርምሽ የፅግየ እናት አርፈዋል በጧት መጥተን ስለምናረዳት በሆነ ሰበብ አዘጋጃት" ፅግየ ራሷ ናት። ለዚህ ነው "ዓሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል አጥብቆ ጠያቂ የእናቱን ሞት ይረዳል" የሚባለው منقول
670
5
没有文字...
964
6
ለመጀመርያ_ሚስቶች_ምክር_164426559_164634029.mp3
1 092
7
አይይ... ይህን ያህል አንኳን አትሸበሩ‼️
አይይ... ይህን ያህል አንኳን አትሸበሩ‼️
1 098
8
ወንዶቻችን ወንድ መሆን ሲያቅታቸው... እህቶቻችን ወንድ እየሆኑልን ነው ወገን‼️ "ግዜ ሲገለበጥ ውሃ ወደ ላይ ይፈሳል" ይላሉ ትግሬዎች እኔ የሚገርመኝ አግብቶ እንኳን ትንሿን የመብራት ማጥፊያ ማብ
ወንዶቻችን ወንድ መሆን ሲያቅታቸው... እህቶቻችን ወንድ እየሆኑልን ነው ወገን‼️ "ግዜ ሲገለበጥ ውሃ ወደ ላይ ይፈሳል" ይላሉ ትግሬዎች እኔ የሚገርመኝ አግብቶ እንኳን ትንሿን የመብራት ማጥፊያ ማብሪያ መግጠም የማይችል ወንድ መኖሩ ነው‼️ አረ አታሰድቡን በአሏህ‼️ ሁሉም ነገር በመማርና በመሞከር ነው የሚለመደው። ሞክር ግፋ ካለ ኤሌክትሪኩ አንስቶ ቢጥልህ ነው ወይንም አንድ ቤት ሙሉ እንደሻማ ብታነድ ነው ስለሆነ ለምን ትፈራለህ⁉️ ወንድ አይደለህም እንዴ¡ ✍️ መካሪህ አቡ ዓቲካህ t.me/ikhlastube2
1 509
9
ትርጉም: "ካገባ ሰው ምክር እንዳትወስድ‼️ ጥሩ ጥሩውን ትቶ መጥፎ ነገሮቹን ብቻ ነውና የሚነገርህ‼️ በሚመች ሙቅ እቅፍ አድሮ በጥዋት ተነስቶ ግን ትዳርን ያወግዛል ትዳርን ይረግማል⁉️" ይላል ያሙጘፈል አላማው አንተ በቁምህ አይሆኑ ቅጣት እንድትቀጣ ነው ስለሆነ ንቃበት የሚል ነው ጭብጡ ሓቢቢ
1 659
10
"ካገባ ሰው ምክር እንዳትወስድ‼️ ጥሩ ጥሩውን ትቶ መጥፎ ነገሮቹን ብቻ ነውና የሚነገርህ‼️ በሚመች ሙቅ እቅፍ አድሮ በጥዋት ተነስቶ ግን ትዳርን ያወግዛል ትዳርን ይረግማል⁉️" ይላል ያሙጘፈል አላማው አንተ በቁምህ አይሆኑ ቅጣት እንድትቀጣ ነው ስሆነ ንቃበት የሚል ነው ጭብጡ
11
11
ያ ማዕሸረ ላጢያንስ በዚህ ጉዳይ ምን ትላላቹህ?
ያ ማዕሸረ ላጢያንስ በዚህ ጉዳይ ምን ትላላቹህ?
1 608
12
语音消息
1 729
13
ላላገባቹህ ወንዶችም አንድ ቤስት ምክር ነበረኝ ግን ሴቶች ጋር ያቀያይመኛል ብዬ ሰጋሁ ምን ትላላቹህ የመጣ ይምጣ ብለን እንመካከር ወይስ? በዚህ ምልክት 👉 🔥 ድምፃቹሁን አሳዩኝ ከዛ አጋዦቼን አይቼ እሞክራለሁ
1 653
14
ሴቶች ግን ምን ሆናቹህ ነው⁉️ መጀመርያ ብር አለኝ ብላቹሁ ካወራቹህ በኋላ ላገባው ነበረ ግን ብሬን እንጂ እኔን ላይሆን ይችላል የፈለገው ላግባው ወይስ ይቅርብኝ እያላቹህ ምክር የምትጠይቁት⁉️ መጀ
ሴቶች ግን ምን ሆናቹህ ነው⁉️ መጀመርያ ብር አለኝ ብላቹሁ ካወራቹህ በኋላ ላገባው ነበረ ግን ብሬን እንጂ እኔን ላይሆን ይችላል የፈለገው ላግባው ወይስ ይቅርብኝ እያላቹህ ምክር የምትጠይቁት⁉️ መጀመርያ ብር እንዳለሽ እንድትለፈልፊ ማን ሆድሽን ረገጠሽ⁉️ሆ...‼️ አረ ተው‼️ ማንም ሴት ሰው ለትዳር ሲጠይቃት ስላላት ገንዘብ ልታወራው ተገቢ አይደለም‼️ ከተጋቡ በኋላ ጥሩ እና ታማኝ ከሆነ ትንገረው በል አስፈላጊ ከሆነ እንዲለወጥበትም ብትሰጠው ችግር የለውም አይደለም ብሯን ህይወቷንም ሰጥታዋለችና! ግን መጀመርያ እንደ ጥሩንባ ለፍልፈሽ አንችን ሳይሆን ብርሽን ፈልጎ ገብቶ ብርሽን ከተበላሽ በኋላ ራስሽን እንጂ ማንንም እንዳትወቅሺ‼️ ወሏሁ አዕለም t.me/ikhlastube2
1 588
15
没有文字...
1 722
16
فلا مل ولا ذل ولا قل!
فلا مل ولا ذل ولا قل!
2 255
17
没有文字...
2 550
18
ተመዝገቡ
ተመዝገቡ
3 584
19
🎉🎉 አስደሳች ዜና ዓረብኛ ፅሁፍ ለመማር ለምትፈልጉ በሙሉ 🎉🎉 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 12ኛ ዙር የዓረብኛ ፅሁፍ ትምህርት ምዝገባ ተጀመረ! አስደሳች ዜና ከኢኽላስ ኦንላይን መድረሳ የዐረብኛ ፅሁፍ መማር ለምትፈልጉ በሙሉ እንሆ 12ኛ ዙር ምዝገባ መጀመራችንን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው። የትምህርቱን አሰጣጥ እንዴት እንደሆነ ለማወቅ  ቪዲዮውን ይመልከቱ 👇👇👇 https://t.me/ikhlastube2/1239 ✍️ ለመመዝገብ በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻ 👇👇   t.me/Ikhlasonlinemedresa ወይንም በቴሌግራም ቁጥራችን  +251951635447 ያናግሩን!
2 417
20
🎉🎉 አስደሳች ዜና ዓረብኛ ፅሁፍ ለመማር ለምትፈልጉ በሙሉ 🎉🎉 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 12ኛ ዙር የዓረብኛ ፅሁፍ ትምህርት ምዝገባ ተጀመረ! አስደሳች ዜና ከኢኽላስ ኦንላይን መድረሳ የዐረብኛ
🎉🎉 አስደሳች ዜና ዓረብኛ ፅሁፍ ለመማር ለምትፈልጉ በሙሉ 🎉🎉 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 12ኛ ዙር የዓረብኛ ፅሁፍ ትምህርት ምዝገባ ተጀመረ! አስደሳች ዜና ከኢኽላስ ኦንላይን መድረሳ የዐረብኛ ፅሁፍ መማር ለምትፈልጉ በሙሉ እንሆ 12ኛ ዙር ምዝገባ መጀመራችንን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው። የትምህርቱን አሰጣጥ እንዴት እንደሆነ ለማወቅ  ቪዲዮውን ይመልከቱ 👇👇👇 https://t.me/ikhlastube2/1239 ✍️ ለመመዝገብ በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻ 👇👇   t.me/Ikhlasonlinemedresa ወይንም በቴሌግራም ቁጥራችን  +251951635447 ያናግሩን!
2 777