ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ETHIO CRYPTO ™

ETHIO CRYPTO ™

前往频道在 Telegram

Join us✨ for insightful analysis, expert tips, and exclusive strategies to maximize your returns in the dynamic world of digital assets. we launch projects on how to make money online🌟

显示更多
3 571
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
-8230 天
帖子存档
👉ብሔራዊ ፈተና :- ተጨማሪ መረጃ የ2014 ዓ/ም 12ኛ ክፍል ፈተናን በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው። በዚህም መሰረት ዩኒቨርሲቲዎች በአካዳሚክ ካላንደራቸው ላይ ማስተካከያ እያደረጉ ይገኛሉ። ይህ እየተደረገ ያለው ተማሪዎች ፈተናቸውን በሚወስዱበት ወቅት በቅጥር ግቢዎቹ ውስጥ ማንኛውም የዩኒቨርሲቲ ተማሪ መገኘት ስለሌለበት ነው። በሌላ በኩል ፤ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት #ለሪፖርተር_ጋዜጣ በሰጠው ቃል ፦ - ዩኒቨርሲቲዎች ለተፈታኝ ተማሪዎች የሚያስፈልጉ የምገባና መኝታ አገልግሎቶችን ለመስጠት ቁሳቁሶችን እያሟሉ ነው። - ተፈታኝ ተማሪዎችን በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ተመድበዋል። ምደባው ሲዘጋጅ በተቻለ መጠን ተማሪዎች በአቅራቢያቸው በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንዲመደቡ ተደርጓል። በአቅራቢያቸው ያለው ዩኒቨርሲቲ በመኝታ ወይም በመፈተኛ ክፍሎች ብዛት ውስንነት ካለበት ወደ ሌላ ዞንና ክልል የመሄድ ዕድል ይኖራል። - ገጠር አካባቢዎች ላይ ያሉ ተማሪዎች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ለመጓዝ አስቸጋሪ ሁኔታ ሊገጥማቸው ስለሚችል ከክልል ትምህርት ቢሮዎች ጋር በመሆን ተማሪዎቹን ወደ ዩኒቨርሲቲ ይጓጓዛሉ። - ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲዎች በመፈተናቸው ምክንያት ግን ወደ ተማሪዎችም ሆነ ወደ ወላጆች የሚሄድ ወጪ አይኖርም። - ተማሪዎቹ የተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ አካባቢ እንዲላመዱት ለማድረግ ሲባል ፈተናው ከሚጀመርበት ቀናት ቀደም ብለው ወደ ዩኒቨርሲቲው ይጓዛሉ። ወደ ዩኒቨርስቲ ሲገቡ ድምፅም ሆነ ምሥል የሚቀዳና የሚቀርፅ አሊያም ሌላ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያ ይዘው መግባት አይችሉም። - በሚኖሩበት ከተማ ውስጥ በሚገኝ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ ተፈታኞችም በዩኒቨርስቲው ውስጥ እንዲያድሩ ለማድረግ ታቅዷል። ምንጭ:- TIKVAH @sTudeNT_TexT

የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች መረጃ‼️ ወደ ዩኒቨርስቲ የሚትሄዱት በተዘጋጀላችሁ Bus ስሆን ከፈተናው ቀን ሁለት ቀን ቀደም ብላችሁ ትገባላችሁ። ስለዚህ መስከረም 30 የምጀምሩት የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች መስከረም 28 ሁሉም ተማሪ ወደ ዩኒቨርስቲ ይገባሉ። Admission Card በየ ትምህርት ቤቱ ስለመጣ ተማሪዎች ከት/ት ቤታቸው መውሰድ ይችላሉ። ተማሪዎች ዩኒቨርስቲ ከገቡ ቡሃላ መውጣትም መግባትም አይቻልም ተብሏል። @sTudeNT_TexT

የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የመጓጓዣና ሌሎች ወጪዎችን በመንግሥት እንደሚሸፈን ተገለጸ❗️ 👉ከመስከረም 2015 ዓ.ም. መጨረሻ አንስቶ በሁለት ዙር የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ አንድ
የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የመጓጓዣና ሌሎች ወጪዎችን በመንግሥት እንደሚሸፈን ተገለጸ❗️ 👉ከመስከረም 2015 ዓ.ም. መጨረሻ አንስቶ በሁለት ዙር የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ አንድ ሚሊዮን ገደማ ተፈታኝ ተማሪዎች፣ ወደ ዩኒቨርሲቲዎች የሚጓጓዙበትን የትራንስፖርትና ሌሎች ወጪዎች በመንግሥት እንደሚሸፈኑ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ማስታወቁን ሪፖርተር ዘግቧል፡፡ 👉ዩኒቨርሲቲዎች ለተፈታኝ ተማሪዎች የሚያስፈልጉ የምገባና መኝታ አገልግሎቶችን ለመስጠት ቁሳቁሶችን እያሟሉ መሆኑን አስታውቆ፣ ፈተናውን በዩኒቨርሲቲዎች ለማከናወን የሚያስችለውን ወጪ ለመሸፈን ተጨማሪ በጀት እንዲፈቀድለት ንግግር ላይ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል። ፈተናው በትምህርት ቤቶች ሳይሆን በዩኒቨርስቲዎች እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወሳል፡፡ 🌼መልካም አዲስ አመት 🌼 @sTudeNT_TexT

ይህ አመት! ሰላም፣ እረፍት የምታገኙበት፤ ካሳሰባችሁና ካስጨነቃችሁ የማያልቅ የሕይወት ውጣ ውረድ እፎይ የምትሉበት፣ ሕይወታችሁ የሚለወጥበት፣ አስተሳሰባችሁ መልካምና ቀና የሚሆንበት፣ ያላቀዳችሁ የም
ይህ አመት! ሰላም፣ እረፍት የምታገኙበት፤ ካሳሰባችሁና ካስጨነቃችሁ የማያልቅ የሕይወት ውጣ ውረድ እፎይ የምትሉበት፣ ሕይወታችሁ የሚለወጥበት፣ አስተሳሰባችሁ መልካምና ቀና የሚሆንበት፣ ያላቀዳችሁ የምታቅዱበት፣ ያቀዳችሁ ያቀዳችሁትን የምታሳኩበት አመት ይሁንላችሁ፡፡ 🌼መልካም አዲስ አመት!🌼

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼 🌼 🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼 🌼 🌼🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 መልካም አዲስ አመት

3/13/2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ኢንተራንስ ተፈታኝ ተማሪ የፈተና መፈተኛ ጊዜ የወጣው መርሀ ግብር 1. ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪ - መስከረም 27_28/2015 ወደ መፈተኛ ዩኒቨርስቲ መጓጓዣ -
3/13/2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ኢንተራንስ ተፈታኝ ተማሪ የፈተና መፈተኛ ጊዜ የወጣው መርሀ ግብር 1. ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪ - መስከረም 27_28/2015 ወደ መፈተኛ ዩኒቨርስቲ መጓጓዣ - መስከረም 29/2015 ኦሬንቴሽን መስጫ - መስከረም 30_ጥቅምት 02/2015 ፈተና የሚሰጥበት ቀን 2. ለተፈጥሮ ሳይንስ - ጥቅምት 5_6/2015 ወደ መፈተኛ ዩኒቨርስቲ መጓጓዣ - ጥቅምት 7 /2015 ኦሬንቴሽን ቀን - ጥቅምት 8_11/2015 የፈተና ቀን ይሆናል T.me/student_text

የ2014 ዓ.ም የ12ተኛ ክፍል ተፈታኞች በሙሉ የተፈታኞች መብትና ግዴታ! https://t.me/student_text
+1
የ2014 ዓ.ም የ12ተኛ ክፍል ተፈታኞች በሙሉ የተፈታኞች መብትና ግዴታ! https://t.me/student_text

#Grade_12_Entrance ተፈታኝ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ይዘው መሄድ የማይፈቀድላቸው ነገሮች 👉ማንኛውም ድምፅ የሚቀዳ፣ፎቶ የሚያነሳ ፣ ቪድዮ የሚቀርፅ ፣ ከቴሌ መስመርም ሆነ ከቴሌ መስመር ውጭ መልዕክት በዲጅታል መንገድ የሚሰጥ ወይም የሚቀበል የግል ዕቃ/መሳሪያ/የቴክኖሎጂ ውጤት ፣ ስልክ ፣ አይ-ፓድ፣ታብሌት፣ኮምፒውተር፣ላፕቶፕ፣ስማርት ሰዓት ፣ ማጂክ ብዕር፣ማጂክ ጃኬት እና ሌሎች ማናቸውም ፎቶ፣ምስል እና ድምፅ የሚቀርጹ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን በዩንቨርሲቲው ግቢ ውስጥም ሆነ ግቢ ዙሪያ ይዞ መገኘት ክልክል ነው። 👉 በዩንቨርሲቲ ውስጥ ማንኛውም ዓይነት የግል ፍላሽ ዲስክ፣ሃርድ ዲስክ፣ሲዲ፣ሚሞሪ ካርድ ፣ሚሞሪ ሪደር፣ ኦ ቲጂ፣ኮንቨርተርና መሰል ዕቃዎችን ይዞ መገኘት ክልክል ነው 👉 ማንኛውም ዓይነት የአንገት ሐብል፣የፀጉር ጌጥ፣የጆሮ ጌጥ፣የጣት ቀለበት፣የእጅ አንባር አድርጎ ወይም ይዞ መገኘት ክልክል ነው (ከልሙጥ የጋብቻ ቀለበት በስተቀር) ለ ዩኒቨርስቲ ገቢ ተፈታኞች ! ━━━━━━━━━━━━━━━━━ https://t.me/student_text

English 2011 matric.pdf12.14 MB

Biology 2011 matric.pdf5.70 MB

Chemistry 2011 matric.pdf9.59 MB

Physics 2011 matric.pdf4.96 MB

Civic 2011 matric.pdf9.14 MB

SAT 2011 matric.pdf4.45 MB

Maths 2011 matric.pdf5.59 MB

2010 euee maths(1).pdf2.03 MB

EUEE 2010 chemistry .pdf3.38 MB

EUEE 2010 biology .pdf3.18 MB

EUEE 2010 physics (1).pdf3.24 MB

⭕️ EUEE GRADE 12 ENTRANCE EXAM (2010EC) English sheet @student_text