ch
Feedback
SWA JEMO G6/16

SWA JEMO G6/16

前往频道在 Telegram
884
订阅者
+324 小时
+77 天
+1230 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
9月 '24
九月 '24
+23
在0个频道中
八月 '24
+13
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+41
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+16
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+15
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+18
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+14
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+23
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+35
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+33
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+41
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+85
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+99
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+10
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+22
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+15
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+26
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+20
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+34
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+90
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+31
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+44
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+54
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+487
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
15 九月+9
14 九月0
13 九月+1
12 九月0
11 九月+4
10 九月+1
09 九月0
08 九月+3
07 九月0
06 九月+5
05 九月0
04 九月0
03 九月0
02 九月0
01 九月0
频道帖子
Get All The Textbooks And Teacher's Guides you need based on the new curriculum at https://t.me/+Nf6Q0lTl_pkzYjE0 የአዲሱን ስርዓተ - ትምህርት መጽሀፍ በአንድ ላይ KG 1             KG 2 KG 3 GRADE 1 GRADE 2 GRADE 3 GRADE 4      GRADE 5          GRADE 6 GRADE 7     GRADE 8          GRADE 9 GRADE 10     GRADE 11      GRADE 12 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ALL IN ONE ALL IN ONE            ALL IN ONE ALL IN ONE Start unlocking your full potential now!

2
Afan Oromo Module for beginners
0
3
ውድ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ይህ ማስታወሻ በፈተና ወቅት ይጠቅማችኋል በትኩረት ይነበብ። 😃😃😃😃😃😃😄😄😄 ውድ ወላጆች ! በፈተና ወቅት በተማሪዎች ላይ የሚፈጠረውን ውጥረት እና መጨናነቅ ለመቀነስ ይህንን ምክር በማስገንዘብ እንድትተባበሩን እንጠይቃለን። ☝️በፈተና ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀት ወይም ቴንሽንን ልንቆጣጠር የምንችልባቸው ዘዴዎች 📙 ፈተና የመፈተኛ ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው። 👉ይህን አይነቱን ከፍተኛ ውጥረት መቆጣጠር የምትችሉበትን መንገድ አንድ በአንድ እንመልከት፤ 👌 ከፈተና በፊት ማድረግ የሚገባን ዜዴዎች፤ ☝️ ፈተና ሲመጣ መጠነኛ ውጥረት እና ጭንቀት ተፈጥሮአዊ እና ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ እንደሚያጋጥመው መረዳት። ☝️ ለፈተና ስንዘጋጅ አዎንታዊ እና በጎ ሀሳቦችን ማሰብ፡፡ 👌ፈተና ማለት ከዚህ ቀደም ከተማርነው ነገር የተረዳነውን እና የቀሰምነውን እውቀት የምንለካበት መመዘኛ እንጂ የኛ የህይወት ምዕራፍ ማብቂያ ወይም አጠቃላይ ችሎታችንን የሚያመላክት አለመሆኑን መረዳት ☝️ማወቅ ያለብን አንድ ነገር ቢኖር መሳሳትን አለመፍራት እና ሁሌም ለማወቅ እና ራስን ለማሻሻል ዝግጁ መሆንን ነው ። እንዲሁም አሁን የምንፈተነው ፈተና እንዳሰብነው እንኳን ውጤቱ ባያስደስት ለቀጣይ ማስተካከል እና ማሻሻል እንደሚቻል ማመን ☝️ ከጓደኞቻችን ወይም ከወላጆቻችን ጋር ያጠናነውን ነገር በጋራ ሆነን መጠያየቅ እና እርስ በርስ ያወቅነውን ነገር መለዋወጥ፡፡ ይህ ዘዴ ይበልጥ የማስታወስ ብቃታችንን እንደሚጨምር እና የተጠያየቅነው ነገር እንዳይረሳን ያረጋል ። ከዚህም በተጨማሪ እርማት እንድናረግም ያግዘናል። ☝️ የፈተና ቀን ሲቃረብ እንደ ወትሮው ዘና ማለት እና በቂ እረፍትና በቂ እንቅልፍ  መተኛት ። ይህም ጭንቀትን ይቀንስልናል፣ እንዲሁም ተረጋግተን ያጠናነውን ነገር አስበን እንድንሰራ ይረዳናል።  👉ፈተና ከጀመርን በኋላ ማድረግ የሚገቡን ነገሮች (ፈተና ላይ እያለን)፤ 👉 ወደ ፈተና ከመሄዳችን ቀደም ብለን ለፈተና የሚረዱንን መሳሪያዎች እና የመፈተኛ ቁሶችን ማዘጋጀት። 👉አብዝተን ፈተናን እና የምናመጣውን ነጥብ ስሌት አለመገመት ። 👉ፈተና ስንጨርስ የተሳሳትነውን ጥያቄ አብዝቶ ማሰብ እና ሌላ ተማሪ መጠየቅ ጭንቀት ውስጥ ስለሚከተን ከዚህ ይልቅ  እረፍት ማድረግ እና ለቀጣይ ፈተና መዘጋጀት ። 👉 በፈተና ጊዜ ድንገተኛ ጭንቀት እና ድንጋጤ ከገጠመን ወዲያው የምንሰራውን ገታ አድርገን በጥልቀት አየር በአፍንጫችን ስበን ወደ ሳንባ እያስገባን መልሰን ማስወጣት ይህንንም እስክንረጋጋ መደጋገም ። ከዚህ በመቀጠል የማረጋጊያ ቃላትን ለራስዎ መንገር:: 👉 ፈተና በምንሰራ ጊዜ ግራ ያጋባንን እና እርግጠኛ ያልሆንበትን ጥያቄ በይለፍ ማቆየት እና ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ይህም ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀም ይረዳናል። ነገር ግን ምልክት አድርገን ማለፍ፤ 👉በተመሳሳይ እርግጠኛ ያልሆልንበትን መልስ ላይ ተደናግጠን መሰረዝ እና መደለዝን መቀነስ ይህም ስንደነግጥ እና ስንጨነቅ የምናውቀውን መልስ ትተን ወደ ሌላ መልስ እንድሰጥ ስለሚያረግ መሰረዝና መደለዝን መቀነስ ። 👉ፈተናውን ወደ ማገባደድ ስንደርስ በይለፍ ያስቀመጥናቸውን ግራ ያጋቡንን ጥያቄዎች ጥቂት አስበንበት መልስ መስጠት ፤ ካልሆነም ደግሞ ብልሀት ተጠቅመን የግመታ መልስ ሰጥተን ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ። 👉በተደጋጋሚ ሰአት በቃን አልበቃን እያልን አለመጨነቅ። 👉ወቅቱ የፈተና ወቅት በመሆኑ ተማሪዎች እንደየ እድሜያቸው እና የክፍል ደረጃቸው ይህን ማስታወሻ እንዲጠቀሙበት  እናሳስባለን
0
4
Grade 6 Model 1 ,2016.docx
0
5
G 6 1st quarter mid exam rooms.docx
0
6
mid test schedule for Gr. 5&6.docx
0
7
E-school Fllyres for South West-1.pdf
0
8
STUDENTS CODE
0
9
https://t.me/globedockacademy
0
10
A O Grade 6.pdf
0
11
Memo for Parents
0
12
Grade 6 Books ። New Curriculum .apk
0
13
Sport Grade 6.pdf
0
14
moral grade 6 .pdf
0
15
+1
HPE G6 text chapter1-3 hpe.pdf
0
16
Mathematics Grade 6 Student Textbook.pdf
0
17
+1
G6 HPE Unit 4-5.pdf
0
18
Amharic Grade 6 Student Textbook.pdf
0
19
grade 6 sb.unit 8-10pdf.pdf
0
20
Science Grade 6 Student Textbook.pdf
0