ch
Feedback
SCHOOL LIFE MEME

SCHOOL LIFE MEME

前往频道在 Telegram

💡Shine your mind with our school life memes channel 😇 ✓school Memes😂 ✓ Jokes by school life 🤣 ✓Comments by school life🤓😂 ✓Funny Videos by school life 😹 ✅ For cross & any comments 👇👇👇 @onlinesuqe Cross more than 1K members

显示更多
1 005
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
Share and join @schoolmemed
Share and join @schoolmemed

Share and join @schoolmemed
Share and join @schoolmemed

Share and join @Schoolmemed
Share and join @Schoolmemed

Share and join @schoolmemed
Share and join @schoolmemed

Repost from SCHOOL LIFE MEME
Share and join @schoolmemed
Share and join @schoolmemed

photo content

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችው መልካም በዓል ይሁንላችው ! ደስ የሚል ቀን ተመኘን 🙏 @Inspire_ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችው መልካም በዓል ይሁንላችው ! ደስ የሚል ቀን ተመኘን 🙏 @Inspire_ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊

Karl marx 👏😂 Join👉 @schoolmemed
Karl marx 👏😂 Join👉 @schoolmemed

ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታይዎች በሙሉ እንኳን ለመስቀሉ ደመራና ለታላቁ መስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።በዓሉ የመከባበር፣ የፍቅርና የሰላም በዓል ይሁንልን። Join👉 @schoolmemed

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#ብሔራዊ_ፈተና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ኮማንድ ፖስት በፈተናው ቅድመ ዝግጅት ዙሪያ ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ ፦ • የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ ፣ • የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላት ፣ • የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፣ • የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፣ • የኢትዮጵያ የሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ፣ • የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ • የፌደራል ቴክኒክና እልጠና ኢንስቲትዩት ሀላፊዎች እና የክ/ከተማ የትምህርት ጽ/ቤት ሀላፊዎች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከመስከረም 30 ጀምሮ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እንደሚሰጥ ቀደም ብሎ በትምህርት ሚኒስቴር የተገለጸ ሲሆን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፈተናውን ፦ - አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፤ - ኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፤ - ኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ፣ - አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ - ፌደራል ቴክኒክና እልጠና ኢንስቲትዩት ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተሰሩ መሆኑ በውይይቱ ላይ ተገልጻል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የፈተና ዝግጅት እና አስተዳደር ዳይሬክተር አቶ ዲናኦል ጫላ የተፈታኞችን መብትና ግዴታዎች አቅርበዋል። #የተፈታኞች_መብቶች_የሆኑት፡-  ➭ ከፈተና ጥያቄ ውጪ ማንኛውንም ያልተረዳውን ነገር ጠይቆ የመረዳት መብት አላቸው። ➭ በየኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ምግብ፣ የህክምና አገልግሎት፣ የማደሪያ ክፍል፣ ፍራሽና ትራስ የማግኘት መብት አላቸው። ➭ ማንኛውም ተፈታኝ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ያለውን የቤተ መጽሐፍት፣ የመጸዳጃ ቤቶች፣ የሻወር፣ የካፍቴሪያዎች፣ የሚኒ ሱፐር ማርኬቶች፣ የተለያዩ ሱቆች፣ የመናፈሻና መዝናኛ አገልግሎቶችን የመጠቀም መብት አላቸው። ➭ የኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ የጋራ የደህንነት ጥበቃ የማግኘት መብት አላቸው። ➭ በፈተና ሰዓት መፈተኛ ክፍል ገብቶ ብርሃናማ የመፈተኛ ቦታ፣ ወንበር፣ መጻፊያ ጠረጴዛ የማግኘት መብት አላቸው። ➭ ፈተና ከመጀመሩ አንድ ቀን ቀድሞ ስለፈተናው ገለጻ (ኦሬንቴሽን) የማግኘት መብት አላቸው። #የተፈታኞች_ግዴታ_የሆኑት፡- ➤ ማንኛውም ተፈታኝ በፈተና ማዕከልም ይሁን መፈተኛ ክፍል አድሚሽን ካርድ ይዞ የመገኘት ግዴታ አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲመጣ የትምህርት ቤት #ወይም የነዋሪነት መታወቂያ ይዞ መገኘት አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ ወደ ግቢ ከመግባቱ በፊትና ወደ መፈተኛ ክፍል ከመግባቱ በፊት ሙሉ አካላዊ ፍተሻ የመፈተሽ ግዴታ አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ በዩኒቨርሲቲ ግቢና በመፈተኛ ክፍል የተከለከሉ ቁሳቁሶችን/ዕቃዎችን መያዝ የለበትም። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ እርሳስ፣ ላጲስና የእርሳስ መቅረጫ ይዞ መገኘት አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ የፈተና ደንብን የማክበር ግዴታ አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ በፈተና ማዕከል ውስጥና በመፈተኛ ክፍል ውስጥ የፈተና አስፈጻሚዎች የፈተና አስተዳደር ሥራን ውጤታማ ለማድረግና ሁኔታዎችን ለማመቻቸት የሚያደርጉትን ጥረት የመተባበር ግዴታ አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ ፈተና ከመጀመሩ በፊት መፈተኛ ክፍል የመገኘት ግዴታ አለበት። ➤ ተፈታኙ ፈተናው ሳይጠናቀቅ ከፈተና ክፍል የሚወጣ ከሆነ የፈተና ጥያቄ የያዘውን ቡኩሌት ለፈታኙ የማሰረከብ ግዴታ አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ ወደ ተመደበበት ዩኒቨርሲቲ  ሲመጣ  አንሶላ፣  ብርድልብስና  የትራስ  ጨርቅ ይዞ የመምጣት ግዴታ አለበት። ➤ #ዩኒፎርም ለብሶ መገኘት አለበት። #ለተፈታኞች_የተፈቀዱ_ነገሮች ፦ ➣ አዲስ ወይም ቀድሞ ለመማር እና ለማጥናት ሲጠቀሙበት የነበሩ ማስተወሻ  ደብተር ፣ የትምህርት መጽሐፍ፣ መንፈሳዊ/ኃይማኖታዊ መጽሐፍት፣ ባዶ ወረቀት ➣ ደረቅ ምግቦች ወይም ሰንዱች ምግቦች (ጩኮ፣ በሶ፣ ዳቦ ቆሎ፣ ቆሎ….) ➣ ገንዘብ (ብር) ➣ የልብስ ወይም የእጅ ቦርሳ፣ የግል ልብስ፣ ጫማ ➣ የግል ንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ (ሳሙና፣ ሞዴስ፣ የጥርስ ብሩሽ፣ የጥርስ ሳሙና፣ የገላ ማድረቂያ ፎጣ፣ ሶፍት፣ ሻምፖ፣ ኮንዲሽነር፣ ሎሽን፣ ቻፕስቲክ፣ የጸጉር ቅባት፣ የፊት ቅባት) #ለተፈታኞች_የተከለከሉ_ነገሮች ፦ ⮕ ማንኛውንም ዓይነት የጦር መሣሪያ ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው፡፡ ⮕ ማንኛውንም ዓይነት ስለት እና ሹልነት ያላቸውን ብረታ ብረቶችና ጠንካራ ፕላስትኮች ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው። ⮕ ማንኛውም ድምጽ የሚቀዳ፣ ፎቶ የሚያነሳ፣ ቪዲዮ የሚቀርጽ፣ ከቴሌ መስመርም ሆነ ከቴሌ መስመር ውጭ መልዕክት በዲጂታል መንገድ የሚሰጥ ወይም የሚቀበል የግል ዕቃ/መሳሪያ /ቴክኖሎጂ ውጤት፣ ስልክ፣ አይ-ፓድ፣ ታብሌት፣ ኮምፕዩተር፣ ላፕቶፕ፣ ስማርት ሰዓት፣ ማጂክ ብዕር/እስክሪብቶ፣ ማጂክ ኮት/ጃኬት እና  ሌሎች  ማንኛቸውም  ፎቶ፣  ምስል  እና  ድምጽ የሚቀርጹ የኤሌክትሮኖክስ መሣሪያዎችን በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥም ሆነ ግቢ  ዙሪያ  ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ ⮕ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ማንኛውንም ዓይነት የግል ፍላሽ ዲስክ፣ ሃርድ ዲስክ፣ ሲዲ፣ ሚሞሪ፣ ሚሞሪ ሪደር፣ ኦ-ቲጂ ኮንቨርተርና መሰል ዕቃዎችን ይዞ መገኘት  ወይም  መጠቀም  የተከለከለ ነው፡፡ ⮕ ማንኛውም አደንዛዥ እጾች (ጫት፣  ሲጋራ፣  በሓኪም  ማዘዣ  የሌለው  መድኃኒት  (በሽሮፕም ይሁን በታብሌት፣ ህክምና መስጫ መርፌ)) መያዝ ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ ⮕ ማንኛውም ዓይነት የአልኮል መጠጥ ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ ⮕ ማንኛውም ዓይነት የአንገት ሐብል፣ የጸጉር ጌጥ፣ የጆሮ ጌጥ፣ የጣት ቀለበት፣ የእጅ አንባር፣ አድርጎ ወይም ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው፡፡ (ከልሙጥ የጋብቻ ቀለበት በስተቀረ) ⮕ ፈተና ከተጀመረ ከ30 ደቂቃ በኋላ ወደ ፈተና ክፍል መግባት እና ፈተናው ተጀምሮ  45 ደቂቃ ሳይሞላ ከፈተና ክፍል መውጣት የተከለከለ ነው፡፡ ⮕ ተፈታኙ ፈተናው ሳይጠናቀቅ ከፈተና ክፍል የሚወጣ ከሆነ የፈተና ጥያቄ የያዘውን ቡኩሌት ይዞ መውጣት ተከለከለ ነው፡፡ ⮕ በፈተና ሰዓት በመፈተኛ ክፍል ውስጥ ማስቲካ መያዝም ሆነ መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ ⮕ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ በግልም ሆነ በቡድን መጮህ ወይም በጣም ከፍተኛ ድምጽ ማሰማት የተከለከለ ነው፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 49,203 ተማሪዎች ፈተናውን ለመውሰድ የተመዘገቡ ሲሆን ፈተናው ከመስከረም 30 ጀምሮ በቅድሚያ የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ተፈትነው ሲጨርሱ የናቹራል ሳይንስ ተማሪዎች ቀጥለው ይፈተናሉ ፤ ተፈታኝ ተማሪዎች በፈተና ወቅት የምግብና የመኝታ አገልግሎቶችን በየተቋማቱ ያገኛሉ። (የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ) @tikvahethiopia

🙏ይሄን message ለሁሉም ጓደኞቻችሁ share አርጉት።🙏 🌼🌼አዲሱ የ2015 የትምህርት ዘመን፤🌼🌼 -ስትኮርጁ የማትያዙበት 👀 -ቢሮ ተጠርታችሁ የማትሀዱበት 🥵 -ክፍል ዉስጥ እጅ ሳታወጡ የማትጠየቁበት 🙋‍♂️ -ማታ ያተናችሁት ጠዋት የምታስታውሱበት 🤯 -ፋራዉን አስተማሪ በአፍ ጢሙ የሚተክልበት 👹 -ጸጉራችሁን አስተካክሉ የማትባሉበት 💇‍♀️💇‍♂️ -free ክፍለ ጊዜ የሚበዛበት 🥳 -አስተማሪ ታሞ ብዙ ቀን የሚቀርበት 🤒 -Maths ትምህርት የሚቀልበት 😅 -አስተማሪው አርፍዶ የሚገባበት 😙 -አዳዲስ coupleኦች ምናይበት 👩‍❤️‍👨 -የቤት ስራ የማይሰጥበት 😣 -የክፍል ስራ ስሩ የማይባልበት 😖 -የክፍል ወሬ የሚጦዝበት 🤪 -mark 100 ምንዘጋበት 💯 -ችግኝ ትከሉ የማይባለበት 🌳 -ሴቶች አጭር ከሚስ የሚለብሱበት 👗 -ለወንዶች ሱሪ ማስጠበብ የሚቻልበት 👖 -ክፍል ዉስጥ ተኝታችሁ የማትቀሰቀሱበት 😴 -አስተማሪዎች የሰጡጥን assignment የሚረሱበት 😢 -ለበአል ረዥም ቀናት የሚዘጉበት 🤩 -ማስቲካ ትፉ የማይባለበት 🍬 -ደብተር የማይታረምበት 📝 -ክፍል ዉስጥ ምግብ ስትበሉ የማትታዩበት 🍔 -ስልክ ይዛችሁ የማትነጠቁበት 📱 -አስተማሪዎች የማይሰግጡበት 🙄 -ያበደ የትምህት ዘመን ይሁንልን። 🙏አሜን በሉ🙏 😍😍💃🕺

* ብሔራዊ ፈተና የ2014 ዓ/ም 12ኛ ክፍል ፈተናን በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው። በዚህም መሰረት ዩኒቨርሲቲዎች በአካዳሚክ ካላንደራቸው ላይ ማስተካከያ እያደረጉ ይገኛሉ
+1
* ብሔራዊ ፈተና የ2014 ዓ/ም 12ኛ ክፍል ፈተናን በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው። በዚህም መሰረት ዩኒቨርሲቲዎች በአካዳሚክ ካላንደራቸው ላይ ማስተካከያ እያደረጉ ይገኛሉ ይህ እየተደረገ ያለው ተማሪዎች ፈተናቸውን በሚወስዱበት ወቅት በቅጥር ግቢዎቹ ውስጥ ማንኛውም የዩኒቨርሲቲ ተማሪ መገኘት ስለሌለበት ነው በሌላ በኩል ፤ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለሪፖርተር_ጋዜጣ በሰጠው ቃል ፦ - ዩኒቨርሲቲዎች ለተፈታኝ ተማሪዎች የሚያስፈልጉ የምገባና መኝታ አገልግሎቶችን ለመስጠት ቁሳቁሶችን እያሟሉ ነው - ተፈታኝ ተማሪዎችን በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ተመድበዋል። ምደባው ሲዘጋጅ በተቻለ መጠን ተማሪዎች በአቅራቢያቸው በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንዲመደቡ ተደርጓል። በአቅራቢያቸው ያለው ዩኒቨርሲቲ በመኝታ ወይም በመፈተኛ ክፍሎች ብዛት ውስንነት ካለበት ወደ ሌላ ዞንና ክልል የመሄድ ዕድል ይኖራል። - ገጠር አካባቢዎች ላይ ያሉ ተማሪዎች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ለመጓዝ አስቸጋሪ ሁኔታ ሊገጥማቸው ስለሚችል ከክልል ትምህርት ቢሮዎች ጋር በመሆን ተማሪዎቹን ወደ ዩኒቨርሲቲ ይጓጓዛሉ - ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲዎች በመፈተናቸው ምክንያት ግን ወደ ተማሪዎችም ሆነ ወደ ወላጆች የሚሄድ ወጪ አይኖርም - ተማሪዎቹ የተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ አካባቢ እንዲላመዱት ለማድረግ ሲባል ፈተናው ከሚጀመርበት ቀናት ቀደም ብለው ወደ ዩኒቨርሲቲው ይጓዛሉ። ወደ ዩኒቨርስቲ ሲገቡ ድምፅም ሆነ ምሥል የሚቀዳና የሚቀርፅ አሊያም ሌላ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያ ይዘው መግባት አይችሉም - በሚኖሩበት ከተማ ውስጥ በሚገኝ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ ተፈታኞችም በዩኒቨርስቲው ውስጥ እንዲያድሩ ለማድረግ ታቅዷል። ያንብቡ : telegra.ph/EAES-09-12 @schoolmemed @tikvahethiopia

🌼🌼🌼🌻🌻ለመላው ኢትዮጵያዉያንና ለቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለ2015 ዓ:ም በሰላም አደረሳችሁ እያለ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተዛዘንና፣ የመከባበር ዓመት ይሆንልን ዘንድ ፈጣ
🌼🌼🌼🌻🌻ለመላው ኢትዮጵያዉያንና ለቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለ2015 ዓ:ም በሰላም አደረሳችሁ እያለ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተዛዘንና፣ የመከባበር ዓመት ይሆንልን ዘንድ ፈጣሪያችንን እንለምናለን።አሜን!🌼🌼🌼🌻🌻🌻 Join👉 @schoolmemed

Share and join @schoolmemed
Share and join @schoolmemed

Join👉 @schoolmemed 😂😍🙄ድሮ ድሮ ልጅ እያላችሁ ትምህርት ቤት 🏢🏢😍👍🙄 ፍቅር ወይስ ገንዘብ ይሻላል ብላችሁ ክፍል ውስጥ የተከራከራችሁ እሳት እና ውሀ የሚል ግጥም ክላስ ውስጥ ያነበባችሁ ሽንት ቤት ለመሄድ ብላክ ቦርድ ያጠፋችሁ ደብተር ረሳሁ ስትሉ "ምሳህን ግን አረሳህም" የተባላችሁ አሪፍ ምግብ አምጥታችሁ አስተማሪ እያስተማረ ምሳችሁን የበላችሁ የአሮጊት ፈስ ክላስ ውስጥ አርጋችሁ ፔሬድ የቀጣችሁ ለመጎበዝ ብላችሁ ግንባራችሁን የፈገፈጋችሁ መስታዎት ባለው መቅረጫ ሰው ላይ ያበራችሁ ከሰው ጋር ለመደባደብ ነገ ቆዳ ጫማ አርጌ ብላቹ ቀጠሮ የያዛችሁ በ English for ethiopia መፅሀፍ ኢንጊሊዘኛ የተማራችሁ 😍 ከክላስ ጎበዙ ወይም ረጅሙ ልጅ የክፍላችሁ አለቃ የነበረ የደብተረ መሀል ሉክ ቀዳችሁ መርከብ,እሽክርክሪት,ጀት የሰራችሁ (ሀምሳ ሉኩን ደብተር 16 ሉክ ያረጋችሁት) በእስኪርቢቶ እጃችሁ ላይ Tattoo የተሰራችሁ የአፍሪካ ካርታ መፅሀፍ አስደግፋችሁ ደብተር ላይ የሳላችሁ ፈተና ስትሰጡ ከመጥፎው ውጤት ወደ ጥሩው ደርድራችሁ ለቤተሰብ ያሳያችሁ አዲስ ጫማ ገዝታችሁ ለመመረቅ ተብሎ ጫማችሁ የተረገጠ የቤት ስራ ስላርሰራችሁ ደብተር አላመጣሁም ያላችሁ አካባቢ ሳይንስ ስለ Reproduction በመማራችሁ ትልቅ የሆናችሁ የመሰላችሁ እዛ Chapter ጋር እስክትደርሱ የጎጎችሁ 😂 General science ላይ በደምብ የሰማችሁት ቃል Mitochondria is the power house of the Cell የሆነ(except bench warmer)😂😜 አስተማሪ ገብቶ እንደምን አደራቹ ሲል "ደ ህ ና እ ግ ዚ ያ ብ ሄ ር ይ መ ስ ገ ን ያላችሁ" (አሁን አይሉም አሉ 😥) 😂💯🖐 #school_life Join👉 @schoolmemed @schoolmemed ሼር አርጉ ካላችሁ😊😂😂

😭😭😭😭 #schoolmemed #school_life Join👉 @schoolmemed
😭😭😭😭 #schoolmemed #school_life Join👉 @schoolmemed

photo content

🌟 Minoxidil Hair Growth Treatment🌟 💯የጸጉርና የጺም መሳደጊያ💯 ✅በተለያዩ ምክንያቶች ፀጉራቸው ለተመለጡ እንዲሁም የፀጉር መሳሳት እና የፂም ጉድለት ላለባቸው ፍቱን መፍትሄ
🌟 Minoxidil Hair Growth Treatment🌟 💯የጸጉርና የጺም መሳደጊያ💯 ✅በተለያዩ ምክንያቶች ፀጉራቸው ለተመለጡ እንዲሁም የፀጉር መሳሳት እና የፂም ጉድለት ላለባቸው ፍቱን መፍትሄ ✅የተጎዳው አከባቢ የደም ፍሰት እንዲጨምር በማድረግ ከቆዳችን ስር የሚገኙትን የፀጉር ስሮች በማንቃት ጤናማ የፀጉርን እድገት የሚያፋጥን ✅FDA Approved ግብዓቶችን ብቻ በመጠቀም በጥንቃቄ የተመረተ ✅በዓለማችን ውጤታማ የተባለለት የጸጉር ማሳደጊያ መድኃኒት ✅ለወንድም ለሴትም የሚሆን ✳️በቀን 2 ጊዜ ለሚጠቀሙ ሰዎች በ 2-3 ወር ውስጥ ጠቅላላ ውጤት የሚያሳይ ❇️ጥናቶች እንደሚያሳዩት ሚኖክሲዲል ይበልጥ ውጤታማ የሚሆነው የጸጉር መሳሳት/መመለጥ እንደጀመረ ስለሆነ ሳይዘገዩ ዛሬውኑ ይዘዙ 🔥📱contact us now📱🔥 ╔═══ ▓▓ ࿇࿇ ▓▓ ═══╗ 🎁Additionally #Free #delivery 🚕በነፃ እቤቶ ድረስ እናደርሳለን🚕 🕎ለክፍለ ሀገር ደንበኞች EMS / DHL እናደርሳለን ╔═══ ▓▓ ▓▓ ═══╗ 💦ዋጋ :- 899✅ ╚═══ ▓▓ ▓▓ ═══╝ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 𝐂𝐀𝐋𝐋🔰🔰𝐓𝐄𝐗𝐓 📱 ስልክ: 0968733879 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬