ch
Feedback
የተፈታው በርባን The released Barabbas

የተፈታው በርባን The released Barabbas

前往频道在 Telegram

And now these three remain; FAITH, HOPE and LOVE. (1st Cor 13:13) For promotion Dm on @Elamado1233

显示更多

📈 Telegram 频道 የተፈታው በርባን The released Barabbas 的分析概览

频道 የተፈታው በርባን The released Barabbas (@berbantefeta) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 12 065 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 7 307,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 803 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 12 065 名订阅者。

根据 27 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 348,过去 24 小时变化为 -9,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 6.34%。内容发布后 24 小时内通常能获得 1.85% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 765 次浏览,首日通常累积 223 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 5。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“And now these three remain; FAITH, HOPE and LOVE. (1st Cor 13:13) For promotion Dm on @Elamado1233”

凭借高频更新(最新数据采集于 28 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

12 065
订阅者
-924 小时
+877 天
+34830 天
帖子存档
መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል።
— መዝሙረ ዳዊት 37:5 Amharic Bible Bot

17k+ members ያሉትን active የቴሌግራም group በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት የሚፈልግ ፈጥኖ dm👉 @teme_arega

የ አንዳንድ ሰው አስተሳሰብ ግን ይገርማል😂 እኔ ግን እላለሁ "እንኳን የማደጎ ልጆች ሆነን የጎረቤት ልጆችም ሆነንም ኢየሱስ ያዋጣናል"

የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው።
— መጽሐፈ ምሳሌ 9:10 Amharic Bible Bot

እርቀን እርቀን እርቀን ሄደን ነበር ወደ እሩቅ መንደር መንገድ ወደሌለው የመመለሻ ፤ እርቀን ጉዞ ጀምረን ነበር። ድሮ ድሮ ልጅ ሆኜ እናቴ አንድ ቦታ ለመሄድ ስትዘገጃጅ የት ነው የምትሄጂው የሚል ጥያቄ ስጠይቃት "ሞት የሌለበት ሀገር" ትለኝ ነበር አኛ ደግሞ ከዚህ በተቃራኒ ሞት ይሻለን ሰይጣን ይግዛን ስንል ሀጢያት ሰርተን ከፈጠረን አምላክ ከእግዚአብሔር ተጣልተን ከመንግስቱ ሸሽተን በአመፃ ተመቻችተን የተፈጠርንበትን አላማ ስተን ለጥፋት ቀረብን። ታዲያ ግን እግዚአብሔር ትዕግስቱ አይገርምም ሸክላ ሰሪው በሸክላው ተስፋ እንዳልቆረጠ እርሱም ጠፍተዋል ብሎ ተስፋ አልቆረጠብንም ይልቁኑ እኛን መምሠልን መረጠ አጀብ ነው🫢 ሰው ሆነ 🫢 በመስቀል ሞተ🫢 አጀብ አጀብ አጀብ ይደንቃል ስራ ታዲያ እንድህ ዋጋ ከፍሎ አድኖኝ እንዴት ብኖርለት እራሴንስ በሰዋለት ዋጋውን ይክፍልልኛል🤔 ምን ልሁንለት ለዚህ ወዳጅ ምን ልክፈለው....እደሜዬን ንጋቴን ልሰዋለት እንጂ እራሴን ልስጠው እንጂ...ይህም ሆኖ ያንሰዋል😍 @berbantefeta

ለምኑ፥ ይሰጣችሁማል፤ ፈልጉ፥ ታገኙማላችሁ፤ መዝጊያን አንኳኩ፥ ይከፈትላችሁማል።
— የማቴዎስ ወንጌል 7:7 Amharic Bible Bot

Repost from DAILY PICTURES
kingdom sound የዝማሬ ህብረት የተዘመሩ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን button ተጭነው ይቀላቀሉ
kingdom sound የዝማሬ ህብረት የተዘመሩ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን button ተጭነው ይቀላቀሉ

በምድር ላይ ባለን ህይወት እንግልት ቢበዛብንም ግን አንድ ማንም ጣልቃ የማይገባበት ፈፅሞ የምናርፍበት ሀዘን፣ጭንቅ፣ መከራ፣አስጨናቂ፣ተጨናቂ የሌለበት ደስታ ራሱ ጌታ የሆነበት ሌላ ነገርን ለመደሰት ብለን የማንፈልግበት አዎን ግዜው ደርሷል ጌታችን የናፈቅነው ብቸኛ ተስፋችን ኢየሱስ ክርስቶስ በክብር በመላዕክት ታጅቦ ሊወስደን ተስፋችንን እራሱን ሊያስጨብጠን ተመልሶ ይመጣል። @berbantefeta

ታላቅም ድምፅ ከሰማይ። እነሆ፥ የእግዚአብሔር ድንኳን በሰዎች መካከል ነው ከእነርሱም ጋር ያድራል፥ እነርሱም ሕዝቡ ይሆናሉ እግዚአብሔርም እርሱ ራሱ ከእነርሱ ጋር ሆኖ አምላካቸው ይሆናል፤
— የዮሐንስ ራእይ 21:3-4 Amharic Bible Bot

ጌታ ያለበት የዋለ ሀጢያትን ይፀየፋል ከአመፅ ፈፅሞ ይርቃል። ውሎአቹን ቀይሩ ጌታ ያለበት ዋሉ ጌታን የሚያከብር አዋዋል ይኑራቹ። የማታድጉበት የጌታን ፊት የማታዩበት እና ፊቱን ፈገግ የማታሰኙበት ቦታ አትዋሉ። ጓደኞቻቹን ምረጡ ተግባሮቻቹን ምረጡ ለሁሉም የጌታን ፈቃድ ጠይቁበት። @berbantefeta

#desprateprayer አንድ ግዜ እንፀልይ✨ ጌታ ሆይ ያ ቀድሞ ይሰማኝ የነበረው መገኘትህ ናፈቀኝ😭 እባክህ ውዴ እጅህን ዘርጋልኝ ከዚህ ካለሁበት የድካም ማጥ ውስጥ አውጣ😭 አባቴ ውዴ ወዳጄ ራብከኝ😭 እባክህ ያ የቀድሞ መነካት ናፈቀኝ እባክህ አባባ ይኸውና ልቤ በፊትህ አለ እራሴን ካንተ አልሸሽገውም ፈውሰኝ ወዳጄ ዳሰኝ😭🙌

እግዚአብሔርን መፍራት ወደ ሕይወት ይመራል፤ የሚፈራውም ጠግቦ ይኖራል፥ ክፉ ነገርም አያገኘውም።
— መጽሐፈ ምሳሌ 19:23 Amharic Bible Bot

Repost from GROW_TO_GOD
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የልመናዬን ቃል ሰምቶኛልና እግዚአብሔር ይመስገን።
— መዝሙረ ዳዊት 28:6 Amharic Bible Bot

በጣም በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአብሰክስከን የመፅሐፍ ምረቃ ቀን ይፋ ሆነ🙌😊 ሁላችሁም ተጋብዛቹሃል😍 @berbantefeta
በጣም በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአብሰክስከን የመፅሐፍ ምረቃ ቀን ይፋ ሆነ🙌😊 ሁላችሁም ተጋብዛቹሃል😍 @berbantefeta

ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች 🙌 እንዴት ቆያችሁ? ሁሉ በጎ እንደሆነ ተስፋ አለን😁 ዘሬ ብቅ ያልነው ባለፈው ግዜ እንጀምራለን ብለን የነበረው ተከታታይ ትምህርት ባልንበት ግዜ ስላልጀመርን ይቅርታ እየጠየቅን🙏 ቀጣይ ሳምንት ፀጋ በሚል ርዕስ ከአገልጋይ ፊሊሞን ጋር ትምህርት እንጀምራለን🙌😍 እስቲ ዝግጁ የሆነ በLike React አድርጉ😍 @berbantefeta

አንተን እየሰጋው እኔን ያመንኩበት እየጠረጠርኩህ በእኔ እርግጥ የሆንኩበት ለካ የከንቱነት የሞኝነት ዘመን ነው ዛሬ ግን ሲገባኝ እምነቴ ነህ እላለው😭 @berbantefeta

የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ።
— ወደ ሮሜ ሰዎች 15:13 Amharic Bible Bot

Repost from GROW_TO_GOD
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።
— ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6 Amharic Bible Bot