ch
Feedback
Sami Tech

Sami Tech

前往频道在 Telegram

sami-technologies.com አዳዴስ ላፕቶፕ ከ አንድ አመት ዋስትና ጋር !! አድራሻ: መገናኛ በደራርቱ እና በስለሺ ህንፃ መካከል ሲቲ ሞል ( Siti Mali ) 1ኛ ፎቅ ላይ ። ሳሜ ቴክ ( Sami Tech) ስልክ :- 0928442662 0940141114

显示更多

📈 Telegram 频道 Sami Tech 的分析概览

频道 Sami Tech (@samcomptech) 英语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 25 845 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 5 181,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 296

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 25 845 名订阅者。

根据 10 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -509,过去 24 小时变化为 -22,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.62%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.35% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 194 次浏览,首日通常累积 607 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2
  • 主题关注点: 内容集中在 ssd, storage, inch, battery, 13th 等核心主题上。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
sami-technologies.com አዳዴስ ላፕቶፕ ከ አንድ አመት ዋስትና ጋር !! አድራሻ: መገናኛ በደራርቱ እና በስለሺ ህንፃ መካከል ሲቲ ሞል ( Siti Mali ) 1ኛ ፎቅ ላይ ። ሳሜ ቴክ ( Sami Tech) ስልክ :- 0928442662 0940141114

凭借高频更新(最新数据采集于 11 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。

25 845
订阅者
-2224 小时
-1087
-50930
帖子存档
Sami Tech
25 845
photo content

Sami Tech
25 845
ወደ ጉዳዬ ልግባ አቶ ዳኒ ሆይ እንናገር ካልን እኮ ስለ አንተ ስብዕናም አኗኗርም ብዙ ማለት እንችላለን። ነገር ግን ያመነውና የተቀበልነው ወንጌል ማንነታችንን ቀይሮታልና እራሳችን እንገዛለን። ኃይማኖትን ለዮኒ ብለህ መቀየርህ እራሱ ምን ያህል የማይረባ ስሜታዊነት ውስጥ መግባትህን ቢያሳይም። እልህ ግን ስር ሰዶ የምትከሰው ሰው ዮኒ ያለበሰህን የ#ሰጠህን ልብስ ለብሰ ኢንተርቪው ማድረግህን እንኳን አላስተዋልክም። ምን አይነት ስብዕና ቢኖርህ ነው ያለበሰህን ያበላህን ያስጠጋህን ያስተማረህን ንፁ ወንድማዊ ፍቅሩን የለገሰህን ሰው በሀሰት የምትከሰው ስሙን የምታጠለሸው? እሱ የቤት ኪራይ ሲከፍልልህ አንተ እንዴት ቤቱን ልታፈርስ አገልግሎቱን ልትመርዝ ደፈርክ? ያለበሰህን ልብስ ለብሰህ ክብሩን ገፈህ መኖር እንዴት ታረቀልህ? የጌታ ምህረት አያልቅምና ጌታ ይማርህ Abel abuna ✍

Sami Tech
25 845
photo content
+2

Sami Tech
25 845
photo content

Sami Tech
25 845
photo content

Sami Tech
25 845
ወደ ኤፌሶን 1 7፤ በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት። @marsilchannel ❇️
ወደ ኤፌሶን 1 7፤ በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት። @marsilchannel ❇️

Sami Tech
25 845
#የካርድ_ስጦታ 🎁 ለሁሉም ክርስቲያን ቴሌግራም ተጠቃሚዎች የተዘጋጀ 🔹የሞባይል ካርድ ስጦታና 🔹ሽልማት የሚያስገኙ #መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች 🤳ከተፈታው በርባን የቴሌግራም ቻናል🤳 እርሶም ይቀ
#የካርድ_ስጦታ 🎁 ለሁሉም ክርስቲያን ቴሌግራም ተጠቃሚዎች የተዘጋጀ 🔹የሞባይል ካርድ ስጦታና 🔹ሽልማት የሚያስገኙ #መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች 🤳ከተፈታው በርባን የቴሌግራም ቻናል🤳 እርሶም ይቀላቀሉ👇👇 https://t.me/joinchat/VriY4W6tg1Yg7kqh

Sami Tech
25 845
ተወዳጁ የተፈታው በርባን ለክርስቲያን ቴሌግራም ተጠቃሚዎች ለየት ያለ አቀራረብ ይዞ ቀርቧል። እርሶም የሚፈልጉትን ተጭነው በመቀላቀል ተካፋይ ይሁኑ👇👇👇

Sami Tech
25 845
photo content

Sami Tech
25 845
photo content

Sami Tech
25 845
photo content

Sami Tech
25 845
ዛሪ እኮ የዮኒ ልደት ነው HAPPY BIRTHDAY 🎂 አትሉትም እንወድሃለን HBD ዮኒ 🎂
ዛሪ እኮ የዮኒ ልደት ነው HAPPY BIRTHDAY 🎂 አትሉትም እንወድሃለን HBD ዮኒ 🎂

Sami Tech
25 845
photo content

Sami Tech
25 845
ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ የተላለፈ መልክት መልካም ወጣት ወደ ተለወጠው ህይወት #share #share #share @marsilchannel ❇️

Sami Tech
25 845
ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ የተላለፈ መልክት መልካም ወጣት ወደ ተለወጠው ህይወት #share #share #share @marsilchannel ❇️

Sami Tech
25 845
መልካም ወጣት ወደ ተለወጠ ሕይወት 2014 ስልጠና ሊጀመር ነው!!!!! የምዝገባ ቀናቶች እና የመመዝገቢያ ቁጥሮች እንዲሁም የስልጠና ቀንም ጭምር photow ላይ አለ:: ለሌሎች #ሼር በማድረግ አድር
መልካም ወጣት ወደ ተለወጠ ሕይወት 2014 ስልጠና ሊጀመር ነው!!!!! የምዝገባ ቀናቶች እና የመመዝገቢያ ቁጥሮች እንዲሁም የስልጠና ቀንም ጭምር photow ላይ አለ:: ለሌሎች #ሼር በማድረግ አድርሱ!! #share #share #share @marsilchannel ❇️

Sami Tech
25 845
ታላቅ የምስጋና ኮንፈረንስ በፋሪ በር ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን እሁድ ሰኔ 12 ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ!!!!! አድራሻ ሃና ማርያም ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት @marsilchannel ❇️
ታላቅ የምስጋና ኮንፈረንስ በፋሪ በር ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን እሁድ ሰኔ 12 ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ!!!!! አድራሻ ሃና ማርያም ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት @marsilchannel ❇️

Sami Tech
25 845
photo content
+2

Sami Tech
25 845
አስደሳች ዜና‼️ መልካም ወጣት 2014 #ወደ_ተለወጠ_ህይወት በሚል መሪ ቃል ሰኔ 6 ምዝገባ ይጀመራል!!!! #share #share #share @marsilchannel ❇️
አስደሳች ዜና‼️ መልካም ወጣት 2014 #ወደ_ተለወጠ_ህይወት በሚል መሪ ቃል ሰኔ 6 ምዝገባ ይጀመራል!!!! #share #share #share @marsilchannel ❇️

Sami Tech
25 845
. መጣልኝ ዘማሪ ጵንኤል አሰፋ ድንቅ አምልኮ || studio worship 🕑-8:24Min💾-.7.4MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△