Poetic Saturdays
前往频道在 Telegram
显示更多
未指定国家未指定类别
304
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
吸引订阅者
十一月 '2211月 '22
十一月 '220
在0个频道中
十月 '220
在0个频道中
Get PRO
九月 '220
在0个频道中
Get PRO
八月 '220
在0个频道中
Get PRO
七月 '220
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+2
在0个频道中
Get PRO
五月 '220
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
三月 '220
在0个频道中
Get PRO
二月 '220
在0个频道中
Get PRO
一月 '220
在0个频道中
Get PRO
十二月 '210
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+5
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+2
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+13
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+21
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+34
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+2
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+277
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 15 十一月 | 0 |
频道帖子
| 2 | Alliance Ethio Francaise is getting READY to host the biggest poetry competition in the continent, Africa Cup of Slam Poetry!
Come join us celebrate African literature and crown our champion!
Starting from 4:00 pm!
#CASP2021 #slampoetry #poetry #africa #Ethiopia#AddisAbeba | 442 |
| 3 | 没有文字... | 314 |
| 4 | አርብ ከ11 ሰዓት ጀምሮ ሽፍታ ብትከሰቱ ተወዳዳሪዎቹ እራሳቸውን የሚያስተዋውቁበት የግጥም ሲጥም አጣሚያን ግጥም የሚያቀርቡበት ጥንቅቅ ያለች ድግስ ደግሰንላችኋል። መግቢያው ከእኛና ከሽፍታ ነው! | 258 |
| 5 | 没有文字... | 243 |
| 6 | 没有文字... | 219 |
| 7 | የመጨረሻ ዙር 8 ተጋጣሚዎች! | 211 |
| 8 | ሁለተኛው የአፍሪካ የግጥም ግጥሚያ
የካቲት 12: 2014 ዓም በ አሊያንስ ኢትዮ-ፍራንሴዝ | 1 171 |
| 9 | የ2013 የመጨረሻ ግጥማዊ ቅዳሜ!
22 ከቅዱስ ገብርዔል ሆስፒታል ጀርባ በሚገኘው GUAC-ON ሬስቶራንት ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ ቅዳሜን አስውበን እንጠብቃችኋለን!
Come join Poetic Saturdays at GUAC-ON in Hayahulet this coming Saturday, September 4th 2021!
https://www.facebook.com/guaconaddis
- As usual, we will start registration at 2: 00 pm.
- Only perform YOUR ORIGINAL work. The audience is there to listen to your truth!
- Each performer gets 5 minutes total. You can perform as many times but respect the time limit.
- All languages welcome.
All performance art forms welcome!
- We are excited our audiences and honored our performing family is growing. So come by and witness the amazing talents brewing in our city.
- Tell a friend! | 2 915 |
| 10 | Come join Poetic Saturdays at GUAC-ON in Hayahulet this coming Saturday, August 7th 2021!
Please note that this event is 21 and over only.
As usual, we will start registration at 2: 00 pm.
Only perform YOUR ORIGINAL work. The audience is there to listen to your truth!
Each performer gets 5 minutes total. You can perform as many times but respect the time limit.
All languages welcome.
All performance art forms welcome!
We are excited our audiences and honored our performing family is growing. So come by and witness the amazing talents brewing in our city.
Tell a friend!
.
.
.
#poetry #performanceart #openmic #artspace #poeticsaturday #saturday #words #open @gitemsitem @guac_on_addis @arada.et @linkupaddis @artsmailinglist @contemporary_nights @seifetemam @cttotheg @christooz @ye_getaneh_lij | 963 |
| 11 | ግጥም ሲጥም ፭ - Gitem Sitem 5
የክፍት መድረክ ክበብ
መግቢያው ላይ በመመዝገብ በቻ የፈለጋችሁትን፣ ልባችሁ ያላችሁንና ነፍሳችሁ የወደደችውን የምታቀርቡበት።
የመጀመሪያ ጊዜያችሁ ከሆነ በታላቅ ደስታ እንቀባላችኋለን። የመድረክ ልምድ ያላችሁ ከሆነ ደግሞ በታላቅ ደስታ እንቀበላችኋለን!
ተመዝግቡ - አቅርቡ!
An Open Mic Circle of Poetry and Fun
Sign up and perform whatever is in your heart!
If you are a first timer for stage, that's a win for us! If you are well experienced, that's still our win!
Share the stage with one of the amazing poets in town.
Sign up and perform
#gitemsitem #heransyoga #seifetemam #shifta | 134 |
| 12 | የሁለተኛው የአፍሪካ የግጥም ግጥሚያ ሁለተኛ ዙር ውድድር ቅዳሜ ሐምሌ 17 ቀን 2013 ዓ.ም ከ 9፡00 ጀምሮ በኦንላይን ይካሄዳል፡፡
በመጀመሪያው ዙር ከየምድቦቻቸው ያሸነፉ አራት ሀገራት … በአጠቃላይ 16 ሀገራት በዚህ ዙር ይፋለማሉ!
እስታሁን 12 ሀገራትን ለይተን አውቀናል፡፡ ቀሪዎቹን አራት ሀገራት (ኢትዮጵያ ከምትወዳደርበት ምድብ) ዓርብ ላይ እናውቃለን፡፡
በ GUAC-ON ሬስቶራንት ደመቅ አድርገን እንጠብቃችኋለን! ብቅ ብቅ በሉና አበረን እንከታተል፡
The second round of the African Cup of Slam Poetry Competition will be held online on Saturday, July 24, 2013 starting at 3፡00 pm.
Four countries from each group on the first round, 16 countries will battle in this second round!
So far, we have 12 countries secured their spot on this round. The remaining four will be identified on Friday at the final group of the first rounds.
Join us at GUAC-ON for a viewing party and closing celebration of the virtual rounds of the second edition of the African Cup of Slam Poetry!
#CASP2021 #CASPEthiopia #SlamPoetry #Africa #Ethiopia | 639 |
| 13 | https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=10220340620734411&id=1496376053&sfnsn=mo | 565 |
| 14 | በሁለተኛው የአፍሪካ የግጥም ግጥሚያ ኢትዮጵያ የምትገኝበት የመጀመሪያው ዙር የመጨረሻ ምድብ ግጥሚያ ዓርብ ሐምሌ 16 ቀን 2013 ከምሽቱ 130 ጀምሮ መተላለፍ ይጀምራል፡፡
በሽፍታ ሬስቶራንት ሰብሰብ ብለን ሻምፒዮናችን ሰይፈ ተማምን በመጀመሪያ የውድድር ተሳትፎው እንደግፈው!
The final group of the first round matches of the second edition of the African Cup of slam poetry happens on Friday, July 23, 2013 at 1:30pm.
Join us at Shifta Restaurant for a watch party, as our champion Seife Temam performs his first performance of the competition.
#CASP2021 #CASPEthiopia #SlamPoetry #Africa #Ethiopia | 1 074 |
| 15 | የ ሁለተኛው የአፍሪካ የግጥም ግጥሚያ በሁለተኛ ቀን ምሽቱ በመጀመሪያ ምድብ የሚገኙ ሀገራት ተወካዮች ተፋልመውበት ተጠናቅቋል፡፡
በውጤቱም
Diaw Fall - ከ ሞሪታኒያ 🇲🇷- በ 70.2 ነጥብ 1ኛ ደረጃ
DJ Huba - ከ አንጎላ🇦🇴 - በ 64.5 ነጥብ 2ኛ ደረጃ
Bokon - ከ ቶጎ 🇹🇬 - በ 63 ነጥብ - 3ኛ ደረጃ
Aladin - ከ ጋቦን 🇬🇦- በ61 ነጥብ (ከ80) 4ኛ ደረጃ ን
በማግኘት ቅዳሜ ለሚደረገው ሁለተኛ ዙር ግጥሚያ ያለፉ የመጀመሪያዎቹ 4 ተወዳዳሪዎች መሆናቸውን አረጋግጠዋል፡፡
----------------
ነገ ማክሰኞ ሐምሌ 13 በተመሳሳይ ሰዓት (ማታ 2፡00) በሚቀጥለው ውድድር የመጀመሪያው ዙር ሁለተኛ ምድብ ሀገራት ተወካዮች ይፋለማሉ፡፡
በዚህ ምድብ ናይጄሪያ ፣ ቻድ ፣ ሞሪሺየስ ፣ ኬንያ ፣ ሴኔጋል ፣ ካሜሩን ፣ ጋና እና ጊኒ ቢሳው ይገኛሉ፡፡ እነዚህ ሀገራት ያላቸውን ረጅም የግጥም ግጥሚያ ልምድ እና ባህል (poetry slam culture) ስናይ … ነገ ጠንከር ያለ ውድድር የሚታይበት ምሽት እንደሚሆን እንጠብቃለን!
በፌስቡክ ቀጥታ በመግባት ውድድሩን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!
#casp2021 #CaspEthiopia #slampoetry #Africa #Ethiopia Coupe d'Afrique de Slam poésie, CASP | 554 |
| 16 | የመክፈቻው ቀን ደስ በሚል ሁኔታ ተጠናቅቋል፡፡
የ33 የአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮኖች ይሳተፉበታል፡፡
ከነገ ጀምሮ የሚጀምረው ውድድር ቅደም ተከተል ምድብም ዕጣ ወጥቶ ነበር፡፡
ሻምፒዮናችን Seife Temam 9 ሀገራት ባሉበት የመጨረሻው ቀን ምድብ የደረሰው ሲሆን የመጀመሪያ ውድድሩን አርብ ዕለት ያደርጋል፡፡
ደቡብ ሱዳን ፣ ሞሮኮ ፣ ሞዛምቢክ ፣ ኬፕቬርድ ፣ ማዳጋስካር ፣ ማላዊ ፣ ኒጀር እና ቡሩንዲ በዚህ ምድብ ይገኛሉ፡፡
ቻድ ላይ በተደረገው የመጀመሪያው ውድድር ላይ አሸናፊ ሻምፒዮን የነበረው እና በሞት ያጣነው ሴኔጋላዊው አልፋሩቅ ም ታስቦ ነበር፡፡
________
ውድድሩ ነገ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ላይ ይጀምራል፡፡ በፌስቡክ ቀጥታ በመግባት እንድትከታተሉን እንጋብዛለን፡፡
በአካል መገኘት የምንችል ደግሞ ቀጥታ ስርጭታችንን ከሽፍታ ነውና የምናደርገው ብቅ ብላችሁ ደመቅ ደመቅ እናድርገው!
Coupe d'Afrique de Slam poésie, CASP Gitem Sitem - ግጥም ሲጥም #casp2021 #CaspEthiopia #slampoetry #Africa #Ethiopia | 595 |
| 17 | ሁለተኛው የአፍሪካ የግጥም ግጥሚያ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች የመክፈቻ ዝግጅት ሰኞ ሐምሌ 12 ቀን 2013 ዓ.ም ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል፡፡
በዕለቱ የተወዳዳሪ ሀገራት ተወካዮችን እንተዋወቃለን ፣ የምድብ ዕጣ እናወጣለን … እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተገኙ የጥበብ ሰዎች ሥራዎችን እንካፈላለን፡፡
በ ሽፍታ ሬስቶራንት ተገኝተን ዝግጅቱን እንድንከታተል እና ተወዳዳሪያችን እና የሀገራችንን ተወካይ እንድናበረታታ እንጋብዛለን!
The opening Ceremony of the second round of the African Poetry Competition will take place on Monday, July 19, 2021 at 8:00 pm.
On the day we will meet representatives of competing countries, draw lots… and share the work of artists from different African countries.
We invite you to attend our viewing party at Shift Restaurant and encourage our contestant and our representative. | 356 |
| 18 | Africa Cup of Slam Poetry is next week! Join us @Shifta from Monday to Friday 8-9pm! and support Seife Temam! | 208 |
| 19 | Africa Cup of Slam Poetry is next week! Join us @Shifta from Monday to Friday 8-9pm! and support Seife Temam! | 1 |
| 20 | ሁለተኛው የአፍሪካ የግጥም ግጥሚያ የመጀመሪያ ዙር ከሰኞ ሐምሌ 12 እስከ ቅዳሜ ሐምሌ 17 ድረስ በኦንላይን ይካሔዳል።
ሀገራችንም በድንቅ ልጃችን "ሰይፈ ተማም" ትወከላለች!
#CASP #CupOfAfricanSlamPoetry #CASP2021 #CASPEthiopia | 1 113 |
