ch
Feedback
አተ-ውሒድ.ኮም

አተ-ውሒድ.ኮም

前往频道在 Telegram

ተውሂድና ከሱ በመቀጠል ያሉ አምልኮዓዊ ትዕዛዛት መልዕክት ማሰራጫ ቻናል

显示更多
2 542
订阅者
-224 小时
-137 天
-2430 天

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+5
在2个频道中
九月 '26
+50
在2个频道中
Get PRO
八月 '26
+50
在11个频道中
Get PRO
七月 '26
+72
在8个频道中
Get PRO
六月 '26
+81
在8个频道中
Get PRO
五月 '26
+41
在6个频道中
Get PRO
四月 '26
+76
在16个频道中
Get PRO
三月 '26
+209
在6个频道中
Get PRO
二月 '26
+253
在15个频道中
Get PRO
一月 '26
+197
在9个频道中
Get PRO
十二月 '25
+305
在25个频道中
Get PRO
十一月 '25
+183
在18个频道中
Get PRO
十月 '25
+144
在11个频道中
Get PRO
九月 '25
+237
在16个频道中
Get PRO
八月 '25
+247
在13个频道中
Get PRO
七月 '25
+103
在11个频道中
Get PRO
六月 '25
+991
在7个频道中
Get PRO
五月 '250
在16个频道中
Get PRO
四月 '250
在1个频道中
Get PRO
三月 '250
在17个频道中
Get PRO
二月 '250
在1个频道中
Get PRO
一月 '250
在14个频道中
Get PRO
十二月 '240
在0个频道中
Get PRO
十一月 '240
在7个频道中
Get PRO
十月 '240
在7个频道中
Get PRO
九月 '240
在0个频道中
Get PRO
八月 '240
在0个频道中
Get PRO
七月 '240
在0个频道中
Get PRO
六月 '240
在0个频道中
Get PRO
五月 '240
在6个频道中
Get PRO
四月 '240
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+135
在1个频道中
Get PRO
二月 '240
在4个频道中
Get PRO
一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十二月 '230
在0个频道中
Get PRO
十一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十月 '230
在0个频道中
Get PRO
九月 '230
在0个频道中
Get PRO
八月 '230
在0个频道中
Get PRO
七月 '230
在0个频道中
Get PRO
六月 '230
在0个频道中
Get PRO
五月 '230
在0个频道中
Get PRO
四月 '230
在0个频道中
Get PRO
三月 '230
在0个频道中
Get PRO
二月 '230
在0个频道中
Get PRO
一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十二月 '220
在0个频道中
Get PRO
十一月 '220
在0个频道中
Get PRO
十月 '220
在0个频道中
Get PRO
九月 '220
在0个频道中
Get PRO
八月 '220
在0个频道中
Get PRO
七月 '220
在0个频道中
Get PRO
六月 '220
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+1
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+10
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+4
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+1
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+3
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+3
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+1
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+2
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+4
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+7
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+5
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+33
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+6
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+7
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+3
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+449
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
02 十月+5
01 十月0
频道帖子
✍ ከሰለፎች አንደበት! ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ (🤎) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿وترك الأمر بالمعروفِ والنَّهَى عَنِ المُنكَرِ؛ سَبَبُ لِعَقُوبَةِ الدنيَا
✍ ከሰለፎች አንደበት! ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ (🤎) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿وترك الأمر بالمعروفِ والنَّهَى عَنِ المُنكَرِ؛ سَبَبُ لِعَقُوبَةِ الدنيَا قَبل الْآخِرَةِ، فَلا يَظُنُّ الظانّ أنهَا تُصِيبُ الظالِم، بَل تَعُمُّ الجَمِيع﴾ “ሰዎችን በመልካም ነገር ማዘዝና ከክፉ ነገር መከልከል ማቆም (መተው) ከአኼራ በፊት በዱንያ (በዚህች ዓለም) ቅጣትን ለማግኘት ምክንያት ነው። ቅጣቱ የሚደርሰው በበደለኛው ላይ ብቻ ነው  ብሎ ማንም ፈጽሞ አንዳይጠብቅ በል እንደውም ቅጣቱ (መቅሰፍቱ) ማህበረሰቡን በሙሉ ያጠቃል (ያገኛል)።” 📚 ጃሚዑ አል-መሳኢል፡ 3/381 Join:📱 Telegram Follow: 📱facebook

2
+9
没有文字...
12 401
3
没有文字...
6 786
4
+9
没有文字...
6 644
5
+1
Ye Selwat Teqmoch.pdf
5 017
6
+9
没有文字...
6 732
7
በነቢዩ (🤎) ሰለዋት ማውረድ የየሚያገኛቸው አርባ ጥቅሞች፦ በኢብኑልቀዪም (🤎) የቀረበ: በPDF ለሚፈልግ፦ ⇣ ⇣ ⇣ ⇣ ⇣ ⇣+9
በነቢዩ (🤎) ሰለዋት ማውረድ የየሚያገኛቸው አርባ ጥቅሞች፦ በኢብኑልቀዪም (🤎) የቀረበ: በPDF ለሚፈልግ፦ ⇣ ⇣ ⇣ ⇣ ⇣ ⇣
6 223
8
✅ከሰለፎች አንደበት! ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ (🤎) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿فإن الصلاة عليه (🤎) من أعظم الوسائل التي بها يُستجاب الدعاء، وقد أمر الله
✅ከሰለፎች አንደበት! ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ (🤎) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿فإن الصلاة عليه (🤎) من أعظم الوسائل التي بها يُستجاب الدعاء، وقد أمر الله بها، والصلاة عليه في الدعاء هو الذي دلّ عليه الكتاب والسنة والإجماع﴾ “በነቢዩ (🤎) ላይ ሰለዋት ማውረድ ዱዓእ ተቀባይነት እንዲያገኝ ከሚያደርጉ ታላላቅ መዳረሻዎች ውስጥ ትልቁ ነው። አላህም በዚህ ላይ አዟል። በዱዓእ ውስጥ ሰለዋት ማድረግ በቁርዓን በሐዲስና በኡለማዎች ሙሉ ስምምነት የተረጋገጠ ነገር ነው።” 📚 መጅምዑል ፈታዋ፡ 1/347 Join: 📱Telegram Follow: 📱facebook
10 678
9
🎙ከሰለፎች አንደበት! አልኢማሙ ሻፊዒይ (🤎) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿لا أعلم علماً بعد الحلال والحرام أنبل من الطَّب، إلا أن أهل الكتاب قد غلبونا عليه﴾
🎙ከሰለፎች አንደበት! አልኢማሙ ሻፊዒይ (🤎) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿لا أعلم علماً بعد الحلال والحرام أنبل من الطَّب، إلا أن أهل الكتاب قد غلبونا عليه﴾ “ከሃላልና ሃራም (ከሃይማኖት) እውቀት በመቀጠል ከሕክምና የበለጠ (የከበረና የላቀ) እውቀት አላውቅም፤ ነገር ግን የኪታቡ ሰዎች (አህሉል ኪታብ) በዚህ ዘርፍ በልጠውናል።” 📚 ሲየር አዕላሙ ኑበላ፡ 10/57 ➖➖➖➖➖➖ Join: 📱Telegram Follow: 📱facebook
11 482
10
🎙ከሰለፎች አንደበት! ኢማሙ ኢብኑልቀዪም (🤎) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿خير أيام العبد على الإطلاق وأفضلها، يوم توبته إلى الله﴾ “ለአንድ ባሪያ ፍፁም ከሁሉ የተሻለውና ም
🎙ከሰለፎች አንደበት! ኢማሙ ኢብኑልቀዪም (🤎) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿خير أيام العبد على الإطلاق وأفضلها، يوم توبته إلى الله﴾ “ለአንድ ባሪያ ፍፁም ከሁሉ የተሻለውና ምርጥ ቀን የሚባለው፤ ወደ አላህ የተመለሰበት (ተውበት ያደረገበት) ቀን ነው።” 📚 ዛዱል‐መዓድ፡ 3/512 Join: 📱Telegram Follow: 📱facebook
11 074
11
🎙️ከሰለፎች አንደበት! ኢማሙ ኢብኑልቀዪም (🤎) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿وغض البصر عن النساء يورث في قلبك القوة والشجاعة والفراسة ويورثك انشراح في الصدر﴾
🎙️ከሰለፎች አንደበት! ኢማሙ ኢብኑልቀዪም (🤎) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿وغض البصر عن النساء يورث في قلبك القوة والشجاعة والفراسة ويورثك انشراح في الصدر﴾ “እይታን ከተከለከሉ ሴቶች መስበር በልብህ ውስጥ ጥንካሬን፣ ጀግንነትን እና ጥልቅ ማስተዋልን (የልብ ብልህነትን) ያሳድጋል። በደረትህም (በውስጣዊ ማንነትህ) ውስጥ የልብ ሰላምንና እፎይታን ያወርሳል።” 📚 ረውደቱል ሙሒቢን፡ 101 Join: 📱Telegram Follow: 📱facebook
12 318
12
✒️ከሰለፎች አንደበት! ሐሰን አል‐በስሪ (🤎) ተጠየቁ፦ ﴿هَلْ يَنَامُ إِبْلِيسُ؟ قَالَ: لَوْ نَامَ لَوَجَدْنَا لِذٰلِكَ رَاحَةً﴾ “ኢብሊስ ይተኛል እንዴ?
✒️ከሰለፎች አንደበት! ሐሰን አል‐በስሪ (🤎) ተጠየቁ፦ ﴿هَلْ يَنَامُ إِبْلِيسُ؟ قَالَ: لَوْ نَامَ لَوَجَدْنَا لِذٰلِكَ رَاحَةً﴾ “ኢብሊስ ይተኛል እንዴ? እንዲህ አሉ፦ በተኛማ ኖሮ እኛ እረፍት ባገኝን ነበር።” 🗞 አዝሁድ ሊኢማሙ አህመድ፡ 1506 Join: 📱 Telegram Follow: 📱facebook
12 345
13
✔️ከሰለፎች አንደበት! ሱለይማን አተይሚ (🤎) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿إنَّ الرَّجُلَ لَيُصِيبُ الذَّنْبَ فِي السِّرِّ، فَيُصْبَحُ وَعَلَيْهِ مَذَلَّتُهُ﴾
✔️ከሰለፎች አንደበት! ሱለይማን አተይሚ (🤎) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿إنَّ الرَّجُلَ لَيُصِيبُ الذَّنْبَ فِي السِّرِّ، فَيُصْبَحُ وَعَلَيْهِ مَذَلَّتُهُ﴾ “ሰውዬው በድብቅ (በሚስጥር) ወንጀልን ይፈፅማል፤ ነገር ግን የውርደት ጠባሳ ሆኖበት በሱ ላይ ያነጋል።” 📚 አል‐ጀዋቡል ካፊ፡ 58 Join: 📱 Telegram Follow: 📱 facebook
12 419
14
Join: 📱 Telegram Follow: 📱 facebook
Join: 📱 Telegram Follow: 📱 facebook
12 186
15
🪶 ከሰለፎች አንደበት! ሰለመት ቢን ዲናር (🤎) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿أخف حسنتك كما تخفي سيئتك ولا تكونن معجبا بعملك فلا تدري أشقي أنت أم سعيد﴾ “መልካም ስ
🪶 ከሰለፎች አንደበት! ሰለመት ቢን ዲናር (🤎) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿أخف حسنتك كما تخفي سيئتك ولا تكونن معجبا بعملك فلا تدري أشقي أنت أم سعيد﴾ “መልካም ስራህን ደብቀው። ልክ መጥፎ ስራህን አንደምትሸሽገው። በምትሰራው መልካም ስራም አትደነቅ፤ አንተ ከጠማማዎቹ ሁን ከእድለኞቹ አታውቅምና።” 📚 ሹዕበል ዒማን ሊልበይሃቂ᎓ 6412 Join: 📱 Telegram Follow: 📱 facebook
13 251
16
📚 ከሰለፎች አንደበት! ኢማሙ ኢብኑልጀውዚ (📿) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿اعلم أن الزمان لا يثبت على حال؛ فتارة فقر، وتارة غنى وتارة عز، وتارة ذل؛ فالسعيد
📚 ከሰለፎች አንደበት! ኢማሙ ኢብኑልጀውዚ (📿) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿اعلم أن الزمان لا يثبت على حال؛ فتارة فقر، وتارة غنى وتارة عز، وتارة ذل؛ فالسعيد من لازم أصلا واحدًا على كل حال ؛ وهو تقوى الله عز وجل﴾ “እወቅ! ጊዜ በአንድ ሁኔታ ላይ ብቻ ሆኖ አይቆይም። አንዳንዴ ድህነት፣ አንዳንዴ ደግሞ ሐብት፣ አንዳንዴ ክብር (የበላይነት) አንዳንዴ ደግሞ ውርደት ይኖራል። ስኬታማ (ደስተኛ) የሆነ የሚባለው በሁሉም ሁኔታ ላይ አንድን መሰረት የያዘ ሰው ነው። እሱም፦ ተቅዋ የላቀውን አላህን መፍራት ነው።” 📚 ሰይዱል ኻጢር፡ 137 Join: ✈️ Telegram Follow: 👤facebook
0
17
ከሰለፎች አንደበት! አል‐ኢማሙ ሻፊዒይ (🤎) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿الخير في خمسة: غنى النفس، وكف الأذى، وكسب الحلال، والتقوى، والثقة بالله﴾ “መልካም ነገር ያ
ከሰለፎች አንደበት! አል‐ኢማሙ ሻፊዒይ (🤎) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿الخير في خمسة: غنى النفس، وكف الأذى، وكسب الحلال، والتقوى، والثقة بالله﴾ “መልካም ነገር ያለው (የሚገኘው) በአምስት ነገሮች ውስጥ ነው። በነፍስ (ባለ ነገር) በመብቃቃት፣ ከክፋት (ሌሎችን ከመጉዳት) በመቆጠብ፣ ሃላል (የተፈቀደን) ነገር ብቻ በመስራት (በመጠቀም)፣ አላህን በመፍራትና በሁሉም ነገር ላይ በአላህ እምነትን ማሳደር ናቸው።” 📚 አሲየር: 10/97 Join: 😎 Telegram Follow: 😎 facebook
0
18
🪶ከሰለፎች አንደበት! ኢማሙ ኢብኑልጀውዚ (🤎) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿وَيَنْبَغِي لِمَنْ كَانَ عِنْدَهُ مُصْحَفٌ ،‏أَنْ يَقْرَأَ فِيهِ كُلَّ يَوْمٍ آيَا
🪶ከሰለፎች አንደበት! ኢማሙ ኢብኑልጀውዚ (🤎) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿وَيَنْبَغِي لِمَنْ كَانَ عِنْدَهُ مُصْحَفٌ ،‏أَنْ يَقْرَأَ فِيهِ كُلَّ يَوْمٍ آيَاتٍ يَسِيرَةً،‏ لِئَلَّا يَكُونَ مَهْجُورًا﴾ “እሱ ዘንድ የቁርዓን ሙስሐፍ (መፅሃፍ) ያለው። በየእለቱ የገራለትን የተወሰኑ የቁርዓን አንቀፆችን መቅራት (ማንበብ) ይኖርበታል። እሱን የተገለለ (የተተወ) እንዳያደርገው።” 📚 አል‐አዳቡ ሸሪዒያ፡ 2/300 Join: ✉️Telegram Follow: 🗳facebook
0
19
✍️ ከሰለፎች አንደበት! ኢማሙ ኢብኑልቀዪም (🤎) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿والإخلاص والتوحيد شجرة في القلب فروعها الأعمال وثمرها طيب الحياة في الدنيا والنعي
✍️ ከሰለፎች አንደበት! ኢማሙ ኢብኑልቀዪም (🤎) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿والإخلاص والتوحيد شجرة في القلب فروعها الأعمال وثمرها طيب الحياة في الدنيا والنعيم المقيم في الآخرة﴾ “ኢኸላስና ተውሒድ በልብ ውስጥ የሚበቅሉ ዛፎች ናቸው። መልካም ተግባራት ቅርንጫፎቻቸው ሲሆኑ ፍሬዎቻቸው ደግሞ በዱንያ ጣፋጭ ህይወት ሲሆን በአኺራ ደግሞ ዘውታሪ ፀጋ ነው።” 📚 አል‐ፈዋዒድ: 203 Join: ⚡️ Telegram Follow: ⚡️ facebook
0
20
📚 ከሰለፎች አንደበት! አል‐ኢማሙ ማሊክ (🤎) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿كان السلف يعلمون أولادهم حب (أبي بكر وعمر) كما يعلمونهم السورة من القرآن﴾ “ሰለፎች አቡ
📚 ከሰለፎች አንደበት! አል‐ኢማሙ ማሊክ (🤎) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿كان السلف يعلمون أولادهم حب (أبي بكر وعمر) كما يعلمونهم السورة من القرآن﴾ “ሰለፎች አቡበከርንና ዑመርን መውደድ ለልጆቻቸው ያስተምሩ ነበር፤ ልክ የቁርዓን አንቀፆችን እንደሚያስተምሯቸው።” 📚 አሱነተ ሊለለካዒ፡ 7/1312 〰️〰️〰️ Join: ✈️ Telegram Follow: 👤facebook
0