ch
Feedback
ሀገር አማን መፅሔት

ሀገር አማን መፅሔት

前往频道在 Telegram
658
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
2月 '24
二月 '240
在0个频道中
一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+6
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+9
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+7
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+11
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+21
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+19
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+49
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+6
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+9
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+7
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+6
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+9
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+15
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+7
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+13
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+93
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+13
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+10
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+18
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+12
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+41
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+123
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+191
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+448
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
07 二月0
06 二月0
05 二月0
04 二月0
03 二月0
02 二月0
频道帖子
2
没有文字...
0
3
hager aman 66.pdf
0
4
hagr.pdf
0
5
没有文字...
0
6
hager aman 64.pdf
0
7
没有文字...
0
8
没有文字...
0
9
hager aman.pdf
0
10
没有文字...
0
11
没有文字...
0
12
የመጨረሻው የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት በስኬት ተጠናቀቀ ኢትዮጵያ ‘የመጨረሻ’ የተባለውን አራተኛ ዙር የሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ማካሄዷን ተከትሎ ግብጽ ብስጭቷን ገለጸች። የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ የግድቡን ሙሌት ያከናወነችው የታችኛው ተፋሰስ አገራት ፍላጎትን ቸል በማለት ነው ብሏል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ትናንት ጵጉሜ 5/2015 ዓ.ም. በይፋዊ የኤክስ ገጻቸው ኢትዮጵያ “አራተኛውንን እና የመጨረሻውን ሙሌት በተሳካ ሁኔታ” ስለማካሄዷ ይፋ አድርገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ግድቡን ለመገደብ በገንዘብ በዕውቀት፣ በጉልበት እና በጸሎት የተሳተፉትን አመስግነው፣ ኢትዮጵያ ከግድቡ ግንባታ ጋር በተያያዘ የውስጥ እና የውጭ ጫናዎች እንደነበሩባት ገልጸዋል። “ብዙ ፈተና ነበረው፤ ወደኋላ እንድንመለስ ብዙ ተጎትተን ነበር። በውስጥ ፈተና በውጭ ጫና ነበረብን። ከፈጣሪ ጋር የመጣውን ሁሉ ተቋቁመን ለዚህ ደርሰናል።” ብለዋል። ኢትዮጵያ ይህ ግንባታው ከተጀመረ 12 ዓመታትን ያስቆጠረውን ግዙፍ ግድብን በውሃ መሙላት ከመጀመሯ በፊት አስገዳጅ ስምምነት ላይ መደረስ አለበት በማለት ግብጽ እና ሱዳን ሲወተውቱ ቆይተዋል። ይሁን እንጂ ኢትዮጵያ ከአባይ ውሃ ፍትሐዊ የሆነ የድርሻዬን መጠቀም አለብኝ በማለት አሳሪው ስምምነት ሳይደረስ ግድቡ ውሃ እንዲይዝ ስታደርግ ቆይታለች። ይህን ተከትሎ የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትናንት በፌስቡክ ገጹ ላይ ኢትዮጵያ የግድቡን ውሃ ሙሌት ያከናወነችው ግብጽ፣ ሱዳን እና ኢትዮጵያ እ.አ.አ 2015 (መጋቢት 14፣ 2007 ዓ/ም) ላይ የተፈራረሙት 'የስምምነት መርሆዎች' በሚጥስ ሁኔታ ነው ብላለች። ግብጽ በተፈራረምነው የመርህዎች ስምምነት መሠረት በግድቡ አሞላል እና ኦፕሬሽን ላይ አስገዳጅ ስምምነት ሳይደረስ የውሃ ሙሌት ማድረግ የተከለከለ ነው ብላለች። “የኢትዮጵያ የአንድ ወገን እርምጃ በዓለም አቀፍ ሕግ መርሆዎች የተረጋገጡትን የታችኛው ተፋሰስ አገራትን ጥቅምና መብት እንዲሁም የውሃ ደኅንነታቸውን ያላገናዘበ ነው” ብሏል የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር። ግብጽ ይህን ትበል እንጂ በሥልጣን ሹኩቻ በርስ በርስ ግጭት ውስጥ የገባችው ሌላኛው የታችኛው ተፋሰስ አገር ሱዳን የ4ኛው ዙር የውሃ ሙሌትን በተመለከተ እስካሁን ያለችው ነገር የለም። በኢትዮጵያ፣ በሱዳን እና በግብፅ የሕዳሴ ግድብ ውሃ አሞላል እና ኦፕሬሽንን በተመለከተ በአዲስ አበባ፣ ካይሮ እና ካርቱም ተደጋጋሚ ድርድሮችን ሲያደርጉ ቢቆዩም ሦስቱ አገራት እስካሁን ከስምምነት መድረስ ሳይችሉ ቆይተዋል። በቅርቡም በሦስቱ አገራት መካከል ሲደረግ የነበረው እና ለሁለት ዓመት ያህል ተቋርጦ የቆየው የታላቁ የሕዳሴ ግድብ ድርድር በነሐሴ ወር አጋማሽ ላይ በካይሮ ተካሂዶ ያለውጤት ተበትኗል። ይህ ውይይት በመስከረም 2016 በኢትዮጵያ እንዲቀጥል ከስምምነት ላይ ተደርሷል። የግድቡ ግንባታ 11ኛ ዓመት ላይ፣ ባለፈው ዓመት የካቲት 13፣ 2014 ዓ.ም የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት መጀመሩ ይታወሳል። የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ 90 በመቶው መጠናቀቁ የተገለጸ ሲሆን፣ ከአምስት ሺህ ሜጋ ዋት በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል በማመንጨት ከኢትዮጵያ በተጨማሪ ለጎረቤት አገራት ኃይል ያቀርባል ተብሎ ይጠበቃል። ግድቡ የሚይዘውን 74 ቢሊየን ሜትር ኪዩብ ውሃ ሙሉ በሙሉ ሲይዝም ውሃው የሚተኛበት ስፍራ ርዝመት 246 ኪሎ ሜትር እንደሚደርስ ባለሙያዎች ይናገራሉ። ግብፃውያን ግድቡ አገራቸው ከአባይ ወንዝ የምታገኘውን የውሃ መጠንን በመቀነስ ጉዳት ያስከትልብናል የሚል መከራከርያ ያቀርባሉ። ኢትዮጵያ ግን የአባይ ውሃን የመጠቀም ተፈጥሯዊ መብት እንዳለት በመግለጽ፣ ግድቡ የታችኛው ተፋሰስ አገራትን የውሃ አቅርቦት በማይጎዳ ሁኔታ የኤሌክትሪክ ኃይልን ለማመንጨት እንደምታውለው ትገልጻለች። ኢትዮጵያ የግድቡን ግንባታ መጀመሯን ይፋ ማድረጓን ተከትሎ ከግብፅ እና ከሱዳን በኩል ከፍተኛ ተቃውሞ የገጠማት ሲሆን፣ የግድቡ ጉዳይም ከአፍሪካ ኅብረት ባሻገር በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ውስጥም መነጋገሪያ ሆኖ ነበር። ሦስቱ አገራት በግድቡ ዙሪያ በተለያዩ ጊዜያት በአፍሪካ ኅብረት እና በአሜሪካ አደራዳሪነት ንግግር ቢያደርጉም ሁሉንም ከሚያግባባ ስምምነት ላይ ሳይደርሱ ቆይተዋል። ተጠናቆ ሥራውን ሲጀምር በአፍሪካ ግዙፉ እንደሆነ የሚነገርለት ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ አገሪቱ አምስት ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ ገንዘብ ከራሷ በማውጣት እያከናወነች ነው።
0
13
没有文字...
0
14
https://youtu.be/AgQiwUlDT_0?si=TWbhiTl4UPOh4mmk
0
15
没有文字...
0
16
Hager aman 62.pdf
0
17
https://youtu.be/ZlenyG_xh1U?si=RD9ol7k7vuLcQFFy
0
18
https://youtu.be/-1u1xqflX5Y?si=n1sl-r9KD1lQSNNH
0
19
https://youtu.be/bKUQxNriYGw?si=23AyTqyzUPG_1V3z
0
20
https://youtu.be/ayHo26P0i70?si=KmuGidY1NtLjvq3c
0