All Pharma
前往频道在 Telegram
On this channel -Pharmaceutical -Laboratory Products -Medical Books -References -Pharmacy store Referencesvg -Vacancy Adv
显示更多1 872
订阅者
+224 小时
+47 天
+530 天
帖子存档
1 872
Job Vacancy Announcement
Position: Pharmacist
Company: Korea Hospital
End Date: March 8, 2026
Requirements
2. Minimum of one (1) year relevant work experience
Number of Vacancies: 1
• Salary Negotiations
How to Apply
• by bringing all the document to the hospital HR.
Address: A.A
@AllPharmacist
1 872
+6
#የስራ #የዝውውር #ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ምግብ መድኃኒት ባለስልጣን ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን የምታሟሉ ሰራተኞችን
1 872
Job Vacancy Announcement
Position: Pharmaceutical Manufacturing Officer's
Company: ZE-EL TRADING plc
End Date: March 15, 2026
Requirements
2. Minimum of one (3) year relevant work experience
Number of Vacancies: 1
• Salary and benefit package: Negotiable
How to Apply
• Email: teferited@gmail.com
Address: A.A
@AllPharmacist
1 872
Cabin Crew / Hostess
Emirates Airlines / Dubai
መሉ ወጪያቹህና Visa በAilinesዉ ነዉ የሚሸፈነዉ
Qualification
👉Your minimum qualification is high school graduate (Grade 12)
👉You’ve had more than a year’s experience in hospitality/customer service
👉You need to be fluent in written and spoken English
👉You’re at least 160cm tall and can reach 212 cm while standing on tiptoes, to enable you to reach emergency equipment on all aircraft types
👉No visible tattoos while you’re in Emirates cabin crew uniform (without covering them with bandages or cosmetics)
👉As Emirates cabin crew, you’ll be based in Dubai and will need to meet the UAE's employment visa requirements
Apply ለማድረግ 👇
https://www.linkedin.com/redir/redirect/?url=https%3A%2F%2Fexternal%2Eemiratesgroupcareers%2Ecom%2Fen_US%2Fcareersmarketplace%2FApplicationMethods%3FjobId%3D267&urlhash=a-UE&isSdui=true
1 872
ኬንያ፣ "ሊናካፓቪር" የተሠኘውን አዲሱን የኤች አይ ቪ መከላከያ መድሃኒት በመረከብ በአፍሪካ የመጀመሪያዋ አገር ኾነች።
መድሃኒቱ፣ ቫይረሱ የሌለባቸው ሰዎች ቫይረሱ እንዳይተላለፍባቸው መከላከል የሚችል ሲኾን፣ በዓመት ሁለት ጊዜ ብቻ የሚሠጥ ነው።
ኬንያ፣ መድሃኒቱን በቀጣዩ ወር መስጠት እንደምትጀምር ተገልጧል።
መድሃኒቱ በዓመት ላንድ ሰው 60 ዶላር የሚወጣበት ሲሆን፣ ቫይረሱ እንዳይተላለፍ የመከላከል እድሉ 99 ነጥብ 9 በመቶ እንደሆነ ተነግሮለታል።
አዲሱን የኤች አይ ቪ መከላከያ መድሃኒት እንዲረከቡ ግሎባል ፈንድ እና የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የኤች አይ ቪ ፕሮግራም ከመረጧቸው የመጀመሪያዎቹ ዘጠኝ የአፍሪካ አገራት አንዷ ኬንያ ስትሆን፣ ሌሎቹ ኡጋንዳ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ እስዋቲኒ፣ ሞዛምቢክ፣ ናይጀሪያ፣ ሌሶቶ፣ ዛምቢያ እና ዚምባብዌ ናቸው።
ዋዜማ ራዲዮ
February 19, 2026
1 872
URGENT HIRING – SENIOR PHARMACIST (Licensed)
Two well-established retail pharmacies are looking for experienced Senior Pharmacists who are ready to join immediately.
📍 Work Locations:
1-Goffa Gebriel Area
2-Karl Adebabay Area
🔎 Position: Senior Pharmacist
Requirement:
Valid professional license
Strong experience in retail pharmacy practice.
Good communication and customer handling skills
Ability to manage pharmacy operations responsibly
💰 Salary: Attractive and negotiable
⏳ Start Date: ASAP (Immediate joiners highly preferred)
📞 How to Apply:
Interested candidates should call and send their CV via Telegram or WhatsApp to:
090 316 0016
Fitsum
1 872
Nurse Professional
Company: Ethio Tebib Hospital
“Clinical Assessment and Monitoring:
”
- Salary: Monthly
- Job Type: On-site - Permanent (Full-time)
- Deadline: February 24th, 2026
@AllPharmacist
1 872
Store Keeper & Sales Receptionist
Company: MRKY TRADING PLC
“MRKY TRADING PLC Receptionist. The role involves providing sales support, handling customer comm...
”
- Salary: Monthly
- Job Type: On-site, Permanent, Full-time
- Deadline: February 22nd, 2026
@AllPharmacist
1 872
Job Vacancy Announcement
Position: Pharmacy Representative / Sales Representative
Company: ALL CARE PLC
Post Date: February 10, 2026
Requirements
2. Minimum of one (1) year relevant work experience
Number of Vacancies: 1
• Salary and benefit package: Negotiable
How to Apply
• Email: allcare588@gmail.com
• Telegram: 0910807851
Address: Lemi Kura
1 872
JOB VACANCY – RETAIL PHARMACY (GERJI, ADDIS ABABA)
🔹 Senior Pharmacist (Licensed)
B.Pharm with valid license
Min. 3 years retail pharmacy experience
Supervisory & inventory management skills
🔹 Junior Pharmacist / Druggist
B.Pharm or Diploma in Pharmacy
Valid license
0–2 years experience (fresh graduates welcome)
📍 Location: Gerji, Addis Ababa
📞 Apply / Contact:
+251 91 123 2344
@AllPharmacist
1 872
ድንገተኛ ህልፈት እየተደጋገመ ነው።
ያሳዝናል!
አመጋገባችን፣ የሥራ ሁኔታችን፣ አኗኗራችን እየተቀየረ ነው።
ሞት አይቀርም፣ ደግሞም አይፈራም። ሞት ድንገተኛ ሲሆን ግን ልብ ይነካል።
ለድንገተኛ ሞት ብዙ ጊዜ ተጠርጣሪው ምክንያት የልብ ችግር ነው።
ከ30 በላይ ስትሆን የ3 ወር ስኳርህን ተመርመር። ውጤቱን ዓይተህ ማስተካከያ አድርግ።
ከ40 በላይ ስትሆን ልብህን ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ ተመርመር። ህክምና ካስፈለገው በጊዜ ታከም። የአኗኗር ዘይቤ ለውጥ ከፈለገም ያንኑ አድርግ። በሆነው ባልሆነው አትጨነቅ። ማድረግ ያለብህን በጊዜው አድርግ። ራስህን አታፍን።
ዘወትር የእግር ጉዞ አድርግ። ለዚህ መኪናህን አንድ ቦታ አቁመህ በእግር ተጓዝ። መኪና ከሌለህ 1 ፌርማታ ቀድመህ ውረድ። Tai Chiን አዘውትር።
ጾምን አትለፈው። እንዲያውም ውደደው። ጠግበህ አትብላ። ሃራ ሃቺ ቡ! በል። ለጥጋብ ሩብ ጉዳይ ላይ መብላት አቁም።
በየቀኑ በቂ ውሃ ጠጣ። ዘይትና ቅባት አታብዛ፣ ፀሓይ ሙቅ። ቅን ሀሳቦችን አስብ። በጥላቻ ውስጥ ከሚዋኙ ሰዎች ራቅ። ቅጠላ ቅጠሉን እና ፕሮቲኑን ቀድመህ ብላ።
መኪናህን ሰርቪስ እንደምታደርግ ራስህንም ሰርቪስ አድርግ። መኪናህን ቦሎ ስታስደርግም ለራስህም ምርመራ አድርግ።
ከፀሓይ በታች አዲስ ነገር የለምና በምንም ነገር ሳትጨነቅ ኑር።
ለሞቱት ነፍስ ይማር። ያሉትን በጤና ያቆይልን።
@AllPharmacist
1 872
🌹 የሆድ ጋዝን (ፈስን) ወደ ጽጌረዳና ቸኮሌት መዓዛ የሚቀይር ክኒን ለገበያ ቀረበ!
#Ethiopia | በመጥፎ ሽታ ምክንያት በሰው ፊት መሸማቀቅ ይበቃል! አንድ ፈረንሳዊ የፈጠራ ሰው ለብዙዎች ማህበራዊ ፈተና የሆነውን የሆድ ጋዝ ሽታ ወደ አስደሳች መዓዛ የሚቀይር አስገራሚ መፍትሄ ይዘው መጥተዋል።
💡 የፈጠራው መነሻ፦
ክርስቲያን ፖይንቼቫል የተባሉት ግለሰብ ይህን የፈጠራ ስራ የጀመሩት ከአመታት በፊት ከጓደኞቻቸው ጋር ከተመገቡት ከባድ እራት በኋላ በተፈጠረ እጅግ መጥፎ ሽታ ምክንያት ነበር። ያ አጋጣሚ "ለምን ሽታውን መቀየር አንችልም?" የሚል ጥያቄ እንዲጭርባቸው አደረገ።
💊 ክኒኑ እንዴት ይሰራል?
"ሉቲን ማሊን" በሚል የንግድ ስም የቀረቡት እነዚህ ክኒኖች ሙሉ በሙሉ ከተፈጥሮ ግብዓቶች የተሰሩ ናቸው።
* ግብዓቶቹ፦ የአትክልት ከሰል፣ ፈንጃል፣ የባህር አረም፣ ብሉቤሪ እና ኮኮዋ ይገኙባቸዋል።
* መዓዛዎች፦ እንደ ምርጫዎ የሆድ ጋዝዎን ሽታ ወደ ጽጌረዳ፣ ቫዮሌት፣ ቸኮሌት ወይም ጅንጅብል መዓዛ ይቀይሩታል።
* አወሳሰድ፦ ለተሻለ ውጤት በቀን ከሁለት እስከ ስድስት ክኒኖችን ከምግብ ጋር መውሰድ ይመከራል።
🐶 ለውሾችም መፍትሄ አለው!
ፈጣሪው ለሰዎች ብቻ ሳይወሰኑ፣ ተመሳሳይ ችግር ላለባቸው የቤት እንስሳት (ውሾች) የሚሆን የዱቄት መፍትሄም አዘጋጅተዋል።
🎁 ተወዳጅ ስጦታ፦
በተለይ በበዓላት ወቅት ሰዎች ይህንን ክኒን ለጓደኞቻቸው እንደ አስቂኝ ስጦታ ስለሚገዟቸው ሽያጩ በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚጨምር ተገልጿል። ክኒኑ ዋነኛ ግቡ ችግሩን ማከም ሳይሆን፣ ጋዝ በሚፈጠርበት ወቅት የሚኖረውን መጥፎ ሽታ በመሸፈን መሸማቀቅን ማስቀረት ነው።
@AllPharmacist
1 872
ሳይንቲስቶች ሙሉ በሙሉ የሚበላ ባትሪ ሰሩ
በሕክምናው ዓለም አዲስ ተስፋ የፈነጠቀና ሙሉ በሙሉ ከምግብ ግብዓቶች የተሰራ ባትሪ በጣሊያን የቴክኖሎጂ ተቋም (IIT) ተመራማሪዎች ይፋ ተደርጎል።
ይህ ባትሪ በሰውነታችን ውስጥ ገብተው ምርመራ ለሚያካሂዱ ጥቃቅን መሣሪያዎች የኃይል ምንጭ እንዲሆን ተደርጎ የተሰራ ነው።
ባትሪው የተሰራው በየቀኑ ከምንመገባቸው ምግቦች ውስጥ በሚገኙ ንጥረ ነገሮች ሲሆን ለምሳሌ የኤሌክትሪክ ፍሰቱን ለመጀመር ቫይታሚን B2፣ ለኤሌክትሪክ መተላለፊያነት ደግሞ የባህር አረም (Nori) እና የምግብ ወርቅ (Gold leaf) ጥቅም ላይ ውለዋል።
ባትሪው በሰውነታችን ውስጥ በሚገኙ አሲዶችና ፈሳሾች ቢሟሟም፣ ንጥረ ነገሮቹ ከምግብ የተገኙ በመሆናቸው በጤና ላይ ምንም ዓይነት መርዛማነት ወይም የጎንዮሽ ጉዳት አያስከትልም ሲሉም የፈጠራው ባለቤቶች ተናግረዋል።
በአሁኑ ወቅት የተሰራው ሞዴል 0.65 ቮልት ኃይል የሚያመነጭ ሲሆን፣ ይህ ኃይል ጥቃቅን ሴንሰሮችንና ካሜራዎችን ለተወሰነ ሰዓት ለማንቀሳቀስ በቂ ሀይል አለው ተብሏል።
ይህ ግኝት በተለይ ሕፃናት በስህተት ባትሪ ውጠው ለሚደርስባቸው አደጋ መፍትሄ ከመሆኑም በላይ፣ ወደፊት በጨጓራና አንጀት ውስጥ የሚደረጉ የሕክምና ምርመራዎችን እጅግ ቀላልና አስተማማኝ እንደሚያደርጋቸው ተገልጿል ሲል CNN Tech ዘግቧል።
@AllPharmacist
1 872
የፋቲ ሊቨር (Fatty Liver) መንስኤዎች
ፋቲ ሊቨር ማለት በጉበት ሕዋሳት ውስጥ ከመጠኑ በላይ የስብ ስብስብ መኖር ማለት ነው። በብዙ ጊዜ ይህ ሁኔታ መመለስ ይችላል። መንስኤዎቹን በአጠቃላይ
1. ሜታቦሊክ መንስኤዎች (በጣም የተለመዱ)
*ከመጠን በላይ ክብደት መኖር፣ በተለይ በሆድ አካባቢ
*የሁለተኛ ዓይነት ስኳር በሽታ
*ኢንሱሊን መቋቋም (insulin resistance)
*የስብ ንጥረ ነገሮች መዛባት (ትራይግሊሰራይድ መጨመር፣ HDL መቀነስ)
ይህ በአሁኑ ጊዜ MASLD (ቀድሞ NAFLD) ተብሎ ይጠራል።
2. አልኮል
በተደጋጋሚ ወይም ብዙ መጠጥ መጠጣት
ከሜታቦሊክ አደጋ ሁኔታዎች ጋር ተያይዞ መካከለኛ መጠን አልኮልም ፋቲ ሊቨርን ሊያባብስ ይችላል
3. መድሃኒቶች አንዳንድ መድሃኒቶች የጉበት የስብ ሜታቦሊዝምን ያበላሻሉ፣ ለምሳሌ፦
*ኮርቲኮስቴሮይዶች
*አሚዮዳሮን
*ሜቶትሬክሴት
*ታሞክሲፈን
*ቫልፕሮኢክ አሲድ
*አንዳንድ የHIV መድሃኒቶች
4. ፈጣን ክብደት መቀነስ ወይም የንጥረ ምግብ እጥረት
በጣም ዝቅተኛ ካሎሪ አመጋገብ :
ረጅም ጊዜ ምግብ መቆጣጠር (fasting)
ቶታል ፓሬንቴራል ኒውትሪሽን
ከባሪያትሪክ ቀዶ ጥገና በኋላ (በመጀመሪያ ወቅት)
5. ሌሎች የህክምና እና የሆርሞን ችግሮች
*የታይሮይድ እጥረት (Hypothyroidism)
*ፖሊሲስቲክ ኦቫሪ ሲንድሮም (PCOS)
*ኩሺንግ ሲንድሮም
*የእንቅልፍ መተንፈሻ መቆራረጥ (Sleep apnea)
6. ኢንፌክሽኖች
የቆየ ሄፓታይቲስ C (በተለይ genotype 3)
HIV
7. በዘር የሚመጡ እና ያልተለመዱ መንስኤዎች
*ዊልሰን በሽታ
*ሊፖዲስትሮፊ
የሜታቦሊዝም የትውልድ ችግሮች (በጣም ያልተለመዱ)
አጠቃላይ መልእክት በተግባር አብዛኛዎቹ ታካሚዎች ከአንድ በላይ መንስኤ ያላቸው ይሆናሉ፤ ሜታቦሊክ አደጋዎች፣ አልኮል ወይም መድሃኒት። ጥሩ ዜናው ግን፣ ቀድሞ የታወቀ ፋቲ ሊቨር በክብደት መቀነስ፣ የስኳር መቆጣጠር፣ እንቅስቃሴ መጨመር እና መንስኤውን በማስወገድ ሊሻሻል ይችላል።
መልካም ቀን ☕️
Dr Tewodros Ayenew የዉስጥ ደዌ ስፔሻሊስት
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
