ch
Feedback
EthioTimes

EthioTimes

前往频道在 Telegram

EthioTimes media ☎️ +251904475404

显示更多
1 885
订阅者
无数据24 小时
-117 天
-2930 天

数据加载中...

吸引订阅者
九月 '26
九月 '260
在0个频道中
八月 '26
+10
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+5
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+5
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+11
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+6
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+21
在1个频道中
Get PRO
二月 '26
+29
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+9
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+28
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+9
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+24
在1个频道中
Get PRO
九月 '25
+14
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+149
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+299
在2个频道中
Get PRO
六月 '25
+357
在1个频道中
Get PRO
五月 '25
+89
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+16
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+96
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+139
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+31
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+28
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+27
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+69
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+109
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+30
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+18
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+5
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+6
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+70
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+28
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+8
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+41
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+8
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+6
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+11
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+7
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+23
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+10
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+11
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+43
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+310
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+33
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+13
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+20
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+11
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+11
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+10
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+22
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+13
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+19
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+22
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+4
在0个频道中
Get PRO
三月 '220
在0个频道中
Get PRO
二月 '220
在0个频道中
Get PRO
一月 '220
在0个频道中
Get PRO
十二月 '210
在0个频道中
Get PRO
十一月 '210
在0个频道中
Get PRO
十月 '210
在0个频道中
Get PRO
九月 '210
在0个频道中
Get PRO
八月 '210
在0个频道中
Get PRO
七月 '210
在0个频道中
Get PRO
六月 '210
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+3 686
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
05 九月0
04 九月0
03 九月0
02 九月0
01 九月0
频道帖子
🥊 ቢኒያም ሽብሬ ለ MMA ፍልሚያ አዲስአበባ ገባ‼️ ከቀናት በኋላ በሚካሄደዉ የMMA ፍልሚያ ለመወዳደር ቢኒያም ሽብሬ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ዛሬ ማለዳ ገብቷል። 📷 ዋልተንጉስ
🥊 ቢኒያም ሽብሬ ለ MMA ፍልሚያ አዲስአበባ ገባ‼️ ከቀናት በኋላ በሚካሄደዉ የMMA ፍልሚያ ለመወዳደር ቢኒያም ሽብሬ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ዛሬ ማለዳ ገብቷል። 📷 ዋልተንጉስ

2
ኤደን ሽመልስ የሽምግልና ጥያቄውን ተቀበለች‼️ ታዋቂዋ አርቲስት ኤደን ሽመልስ ከአርቲስትና ኮሜዲያን አንድነት አያሌው የቀረበላትን የሽምግልና ጥያቄ መቀበሏን ለታዲያስ አዲስ ገልጻለች። ለአርቲስቶቹ
ኤደን ሽመልስ የሽምግልና ጥያቄውን ተቀበለች‼️ ታዋቂዋ አርቲስት ኤደን ሽመልስ ከአርቲስትና ኮሜዲያን አንድነት አያሌው የቀረበላትን የሽምግልና ጥያቄ መቀበሏን ለታዲያስ አዲስ ገልጻለች። ለአርቲስቶቹ ኤደን ሽመልስ እና አንድነት አያሌው የፍቅር፣ የደስታና የተሳካ ትዳር ጉዞ እንመኛለን። 📷 Chere Wedding Photographer
113
3
ስለ ኤርትራዊቷ ዉብ ስኒት ሀብተኣብ ተወልደመድህን ከተሰሙ መረጃዎች‼️ 👇👇👇 ኤርትራን በመጀመሪያ ጊዜ በሚስ ወርልድ የወከለችው ስኒት ሃብተኣብ ተወልደመድህን ወደ Top 6 በመግባት ለሀገሯ ታሪ
ስለ ኤርትራዊቷ ዉብ ስኒት ሀብተኣብ ተወልደመድህን ከተሰሙ መረጃዎች‼️ 👇👇👇 ኤርትራን በመጀመሪያ ጊዜ በሚስ ወርልድ የወከለችው ስኒት ሃብተኣብ ተወልደመድህን ወደ Top 6 በመግባት ለሀገሯ ታሪካዊ ውጤት አስመዝግባለች። ስኒት የነርቭ ሳይንስ ባለሙያ፣ የMontessori አስተማሪ እና የአካታች ትምህርት ተሟጋች ስትሆን፣ Designing for Diversity የተሰኘ ድርጅት መስርታለች። ድርጅቱም የተለያዩ ችሎታዎች ላሏቸው ህፃናት አካታች የመማሪያ እድሎችን ለማስፋት ይሰራል። በውድድሩ የአፍሪካን የPeople’s Choice የድምፅ ዙር በማሸነፍ ወደ Top 40 የገባችው ስኒት፣ በመቀጠልም የመጨረሻውን Top 6 በመቀላቀል የኤርትራን ስም በዓለም አቀፉ የውበት ውድድር ከፍ አድርጋለች።
130
4
ሰበር‼️ አጓጊዉ ዉድድር ፍጻሜ አገኘ‼️ ዶሚኒካን ሪፐብሊክ የMiss World 2026 ዘውድ ተቀዳጀች‼️ የዓለም ታዋቂው የውበት ውድድር Miss World 2026 በቬትናም ና ትራንግ ተጠናቆ፣ የዶሚ
ሰበር‼️ አጓጊዉ ዉድድር ፍጻሜ አገኘ‼️ ዶሚኒካን ሪፐብሊክ የMiss World 2026 ዘውድ ተቀዳጀች‼️ የዓለም ታዋቂው የውበት ውድድር Miss World 2026 በቬትናም ና ትራንግ ተጠናቆ፣ የዶሚኒካን ሪፐብሊክ ተወካይ Joheirry Mola Dominguez የዓለም ውበት ንግሥት ሆናለች። ይህ ውድድር ከ1951 ጀምሮ የተካሄደውን የMiss World የ75 ዓመት ጉዞ የሚያከብር ሲሆን፣ ከ100 በላይ ሀገራት ተወካዮች በዘንድሮው ውድድር ተሳትፈዋል። 👑 አዲሷ የዓለም ውበት ንግሥት ማን ናት? Joheirry Mola Dominguez የዶሚኒካን ሪፐብሊክን ወክላ የተሳተፈች ሲሆን፣ የቢዝነስ ማኔጅመንትና አስተዳደር ትምህርት ያላት እና በትምህርት፣ በማህበረሰብ ሥራና በሚዲያ ዘርፍ የተሳተፈች መሆኗን Miss World ይፋዊ መረጃ ያሳያል። ውድድሩ የተመሠረተው በውበት ብቻ ሳይሆን፣ በችሎታ፣ በንግግር፣ በማህበራዊ ተሳትፎና “Beauty With a Purpose” በተሰኘው የማህበራዊ ተጽዕኖ ፕሮጀክት ላይም ትኩረት ያደርጋል። 🇪🇷 ኤርትራም በውድድሩ ትኩረት ስባለች። የኤርትራዋ ተወካይ ስኒት ሃብተአብ ተወልደመድህን በPeople’s Choice ድምፅ ከፍተኛ ድምፅ ካገኙ ተወዳዳሪዎች መካከል በመሆን ትልቅ ትኩረት ማግኘቷ ተዘግቧል። የMiss World የውድድሩ ቅርጽም የPeople’s Choice አሸናፊ በቀጥታ ወደ Top 6 እንደሚያልፍ ያስቀምጣል። የዘንድሮው ውድድር ከTop 40 ጀምሮ ወደ Top 20፣ Top 12 እና በመጨረሻ Top 6 በመጠበብ የሚደርስ አዲስ የውድድር ቅርጽ ተከትሏል። በመጨረሻም የዶሚኒካን ሪፐብሊክ ተወካይ በመጨረሻው መድረክ በልጣ የMiss World 2026 ዘውድን በመቀዳጀት ለሀገሯ ሁለተኛውን የMiss World ድል አስመዝግባለች።
136
5
አስቸኳይ‼️ ++++++++++++++++ 👇👇👇 በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸዉ የአንጎቫ ጌቴሴማኒ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አንድነት ገዳም መነኮሳዉያን ሲሆኑ የሚገኙትም በሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከ
አስቸኳይ‼️ ++++++++++++++++ 👇👇👇 በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸዉ የአንጎቫ ጌቴሴማኒ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አንድነት ገዳም መነኮሳዉያን ሲሆኑ የሚገኙትም በሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት ደባርቅ ወረዳ ሰጊ ቀበሌ ነዉ። በአሁኑ ሰአት አባቶችና እናቶች በገዳሙ የሚገኘዉን ቤተክርስቲያን ለመጨረስ፣ የሚጠለሉበትን ባዕት ለመስራት የሁላችንም እገዛ ስላስፈለጋቸዉ በመላዉ አለም ላላችሁ ወገኖቻችን የምትችሉትን አግዙን በማለት መነኮሳቶች ጥሪ አቅርበዋልና የበረከቱ ተሳታፊ እንሁን። ድጋፍ ለማድረግ የገዳሙ አካዉንት 👇👇👇 ንግድ ባንክ-  1000727191597 አቢሲኒያ ባንክ- 241335836 ለብዙዎች እንዲዳረስ እባካችሁ ሼር አድርጉት‼️
147
6
⚠️ GRAPHIC CONTENT ይህ ቪድዮ አስደንጋጭና የሚረብሽ ይዘት ስላለው በጥንቃቄ ይመልከቱ። በአሜሪካ በመብረቅ ተመቶ በተአምር ከሞት የተረፈው ግለሰብ መነጋገሪያ ሆኗል። በአሜሪካን፣ ኒውዮርክ
⚠️ GRAPHIC CONTENT ይህ ቪድዮ አስደንጋጭና የሚረብሽ ይዘት ስላለው በጥንቃቄ ይመልከቱ። በአሜሪካ በመብረቅ ተመቶ በተአምር ከሞት የተረፈው ግለሰብ መነጋገሪያ ሆኗል። በአሜሪካን፣ ኒውዮርክ ውስጥ " ስታተን አይላንድ " የተባለ አካባቢ ነዋሪ የሆነው ቶማስ ፋህሚ የተባለ ግለሰብ ከመኪናው 15 እስከ 20 ጫማ ርቀት ላይ ሳለ በድንገት በመብረቅ ተመቶ በተአምር ከሞት ተርፏል። ግለሰቡ ከመኪናው ወርዶ ብዙም ሳይሄድ ነው በከባድ መብረቅ ተመትቶ ከሞት አፋፍ የተረፈው። በአካባቢው በነበረው አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ውስጥ የተከሰተው ይህ አስደንጋጭ አደጋ ፋህሚ ላይ ከፍተኛ የሆነ የአካል እና የስነ-ልቦና ስቃይ ፈጥሯል። በመብረቅ በተመታበት ወቅት በሁለቱም እግሮቹ ላይ ከባድ የመቃጠል ስሜት፣ የመደንዘዝ እና ከፍተኛ የህመም ስሜት እንደተሰማው ምስክርነቱን ሰጥቷል። አደጋው ከተከሰተ በኋላ " በሌላ መብረቅ እመታለሁ " የሚል ከፍተኛ ስጋትና ፍርሃት አድሮበት እንደነበር ተናግሯል። በአሁኑ ወቅት በህክምና ክትትል ከጉዳቱ በማገገም ላይ ያለው ቶማስ ፋህሚ፣ ይህ አስከፊ አደጋ በህይወት ላይ ያለውን አመለካከት ሙሉ በሙሉ እንደቀየረው ይናገራል። አደጋው ህይወትን ማድነቅ፣ ንጹህ አየርን መተንፈስ፣ ለዕለት ተዕለት ኑሮ ትልቅ ዋጋን መስጠት እንዳለበት አስተምሮታል። እንዲሁም ህይወትን በጭንቀት ውስጥ ማሳለፍ እንደማይገባ ግንዛቤ እንደጨበጠበት ገልጿል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ መረጃውን ከ 'ስካይ ኒውስ' ነው ያገኘው። ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia
141
7
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለጣሊያኗ መሪ ጆርጂያ ሜሎኒ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት ላኩ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ በአስተዳደራቸው
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለጣሊያኗ መሪ ጆርጂያ ሜሎኒ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት ላኩ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ በአስተዳደራቸው የተመዘገበውን ታሪካዊ ስኬት በማድነቅ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው፣ ሜሎኒ እንደ ጠንካራ ሴት መሪ በማሰብ የሚመራ አመራር በመስጠት በዘመናዊቷ ጣሊያን ታሪክ ውስጥ የሚጠቀስ መረጋጋት ማምጣታቸውን ገልጸዋል። እንደ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት፣ የጣሊያኗ መሪ ቁርጠኝነትና ጽናት በዓለም ዙሪያ ለብዙዎች አርአያ ሲሆን፣ በኢትዮጵያና በጣሊያን መካከል ያለውን ጥልቅ እና ሁለንተናዊ ግንኙነትም ለማጠናከር አስተዋጽኦ አድርጓል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሁለቱ አገራት በመከባበርና በጋራ ቁርጠኝነት ላይ የተመሠረተውን አጋርነታቸውን እንደሚያደንቁ ጠቅሰው፣ ለሜሎኒ እና ለጣሊያን ሕዝብ ዘላቂ ሰላምና ብልጽግናን ተመኝተዋል።
145
8
🚨 አስቸኳይ‼️ በሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት፣ ደባርቅ ወረዳ ሰጊ ቀበሌ የሚገኘው የአንጎቫ ጌቴሴማኒ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አንድነት ገዳም መነኮሳት የእርዳታ ጥሪ አቅርበዋል። በገዳሙ ያለውን
🚨 አስቸኳይ‼️ በሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት፣ ደባርቅ ወረዳ ሰጊ ቀበሌ የሚገኘው የአንጎቫ ጌቴሴማኒ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አንድነት ገዳም መነኮሳት የእርዳታ ጥሪ አቅርበዋል። በገዳሙ ያለውን ቤተ ክርስቲያን ለማጠናቀቅና አባቶችና እናቶች የሚጠለሉበትን ቤት ለመገንባት የሁላችንም ድጋፍ ያስፈልጋሂሳቦች 🏦 ድጋፍ ለማድረግ የገዳሙ አካዉንት ንግድ ባንክ: 1000727191597 አቢሲኒያ ባንክ: 241335836
160
9
«በልዩነታችን እንደምቀን፣ በአንድነታችን እንጠንክር» — ሙክታሮቪች ኦስማኖቫ የማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪው ሙክታሮቪች ኦስማኖቫ በኢትዮጵያውያን መካከል ልዩነትን ከሚያባብሱ አስተያየቶች የሚል መል
«በልዩነታችን እንደምቀን፣ በአንድነታችን እንጠንክር» — ሙክታሮቪች ኦስማኖቫ የማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪው ሙክታሮቪች ኦስማኖቫ በኢትዮጵያውያን መካከል ልዩነትን ከሚያባብሱ አስተያየቶች የሚል መልዕክት አጋርቷል። ሚስ ወርልድ ኢትዮጵያ ሩት ይርጋለም ባቀረበችው ውዝዋዜና አለባበስ አንደኛ መውጣቷን በማውሳት፣ ይህ የሚያስደስት ነገር መሆኑን ገልጿል። በተቃራኒው ሰዎችን በማሳፈርና ልዩነትን በመዝራት የሚሳተፉ አስተያየቶች ህብረተሰቡን እንደሚጎዱ ጠቁሟል። በተለይም አንዳንድ ሰዎች በተለያዩ ስሞችና ማንነቶች በርካታ አካውንቶችን በመጠቀም ክርክርና ጥላቻን እንደሚያባብሱ ተናግሯል። «ብዙ ይመስላሉ፤ ነገር ግን ጥቂቶች ናቸው» ያለው ኦስማኖቫ፣ ማህበረሰቡ እንዳይታለልና በርስ በርስ እንዳይጋጭ መንቃት እንዳለበት መልዕክቱን አጋርቷል። 👉 «በልዩነታችን እንደምቅ፣ በአንድነታችን እንበርታ»። አስተያየታችሁን አስቀምጡ✍️
154
10
የትራፊክ ባለሙያዎች እና ግለሰቦች ድብድብ‼️ 2 የትራፊክ ቁጥጥር ባለሙያዎች ለጊዜው ከስራ ታገዱ‼️ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን፣ በማህበራዊ ሚዲያ በስፋት በተሰራጨው ቪዲዮ የታየውን
የትራፊክ ባለሙያዎች እና ግለሰቦች ድብድብ‼️ 2 የትራፊክ ቁጥጥር ባለሙያዎች ለጊዜው ከስራ ታገዱ‼️ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን፣ በማህበራዊ ሚዲያ በስፋት በተሰራጨው ቪዲዮ የታየውን የትራፊክ ቁጥጥር ባለሙያዎችና የመንገድ ተጠቃሚዎች አለመግባባት እያጣራ መሆኑን ገልጾ ባለስልጣኑ በሰጠው መረጃ፣ የትራፊክ ቁጥጥር ባለሙያዎች ደንብ የተላለፈ አሽከርካሪ የመንጃ ፈቃዱን ሲጠይቁ መከልከል፣ ስድብ፣ ዛቻ ወይም ኃይል መጠቀም በህግ የሚያስጠይቅ ተግባር መሆኑን አስታውቋል። በተከሰተው ግጭት ላይ ሁለቱም ወገኖች በሚዛናዊ መንገድ እየተጣራ እንደሚገኝ የገለጸው ባለስልጣኑ፣ ምርመራው እስኪጠናቀቅ ድረስ በክስተቱ የተሳተፉት 2 የትራፊክ ቁጥጥር ባለሙያዎች ለጊዜው ከስራ እንዲታገዱ መደረጉን አስታውቋል። ባለስልጣኑ በተጨማሪም ህብረተሰቡ የማጣራት ሂደቱን በስክነት እንዲከታተልና ያልተረጋገጡ መረጃዎችን ከማሰራጨት እንዲቆጠብ ጥሪ አቅርቧል።
182
11
ቀሲስ በላይ መኮንን በአመክሮ ከእስር ተለቀቁ በሐሰተኛ ሰነድ ከአፍሪካ ኅብረት የባንክ ሒሳብ ከ6 ሚሊዮን ዶላር በላይ ለማዘዋወር ሞክረዋል በሚል የተከሰሱት ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኮንን በአመክሮ
ቀሲስ በላይ መኮንን በአመክሮ ከእስር ተለቀቁ በሐሰተኛ ሰነድ ከአፍሪካ ኅብረት የባንክ ሒሳብ ከ6 ሚሊዮን ዶላር በላይ ለማዘዋወር ሞክረዋል በሚል የተከሰሱት ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኮንን በአመክሮ ዛሬ ከእስር ተለቀቁ። ቀሲስ በላይ በመጀመሪያ የ5 ዓመት እስራትና 10 ሺሕ ብር ቅጣት ተወስኖባቸው ነበር። በኋላ ይግባኝ በማቅረባቸው ቅጣታቸው ወደ 3 ዓመትከ7 ወር ዝቅ ብሏል። የእስር ጊዜያቸውን በማረሚያ ቤት ባሳዩት መልካም ሥነምግባር ምክንያት በአመክሮ እንዲለቀቁ መወሰኑ ታውቋል።
194
12
#Inbox የእርዳታ ጥሪ‼️ 👉 ከ5 ዓመት በላይ በህመም እየተሰቃየች ያለችውን ወጣት ህይወት እንታደግ !!! ወጣት መንበር ፀሀይ ድንቁ ትባላለች። የትውልድ ቦታዋ በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ 019 ቀበሌ አስፋ ፀበላት ሲሆን በአሁኑ ጊዜ በመገጣጠሚያ ህመም እና እሱን ተከትለው በመጡ ሌሎች ተዛማጅ ህመሞች ችግር ምክንያት ከ5 አመት በላይ በህመም እየተሰቃየች ትገኛለች ። ወጣቷ ወላጆቿ በመሞታቸው ምክንያት በሰው ቤት ተቀጥራ ህይወቷን ትመራ እንደነበር ገልፃ በአሁኑ ጊዜ የምትመገበው ምግብ እንኳን ባለመኖሩ ከህመሟ ለማገገም እንደተቸገረች ትገልፃለች ። አሁን ላይ ከገጠማት ህመም የምትታከምበት ገንዘብ የሌላት በመሆኑ በታናሽ እህቷ ቤት ወድቃ እየተሰቃየች ትገኛለች። ወጣቷን ወደ ከፍተኛ የህክምና ተቋም ወስዶ ለማሳከም የገንዘብ እጥረት ስለገጠማት በሃገር ውስጥና በውጭ ሃገር የምትገኙ ደጋግ ኢትዮጵያውያን የወጣቷን ህይወት እንታደግ ሲሉ ቤተሰቦቿ ጥሪያቸውን ያስተላልፋሉ። ልጁቷን ለመርዳት ለምትፈልጉ የቅን ልቦና ባለቤቶች በጣምራ በተከፈተ የገቢ አሰባሳቢ ኮሚቴ አማካኝነት መደገፍ ትችላላችሁ !!! በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተ ጣምራ የሂሳብ ቁጥር 1000 5334 51938 1, አቶ ተስፋየ አለባቸው እና 2, አቶ ዘላለም ሙላቱ በማለት ገቢ ማድረግ ትችላላቹሁ። 🙏 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0912862886 ወይም 0920108478 በመደወል አስፈላጊውን መረጃ ማገኘት ትችላላችሁ። 🙏🙏🙏 ደግነት ለራስ ነው 🙏🙏🙏
187
13
没有文字...
174
14
🚨 ማንቸስተር ሲቲ ኤንዞ ፈርናንዴዝን ለማስፈረም በ125 ሚሊዮን ፓውንድ ተስማማ! Enzo Fernández ከቼልሲ ወደ Manchester City ለመዘዋወር የ125 ሚሊዮን ፓውንድ ስምምነት መደረሱ
🚨 ማንቸስተር ሲቲ ኤንዞ ፈርናንዴዝን ለማስፈረም በ125 ሚሊዮን ፓውንድ ተስማማ! Enzo Fernández ከቼልሲ ወደ Manchester City ለመዘዋወር የ125 ሚሊዮን ፓውንድ ስምምነት መደረሱ ተዘገበ። ይህ ክፍያ በእንግሊዝ እግር ኳስ ታሪክ ካሉት ከፍተኛ የዝውውር ክፍያዎች አንዱ ሲሆን፣ የብሪታንያ የዝውውር ሪከርድን እኩል ያደርጋል። የ25 ዓመቱ አርጀንቲናዊ አማካይ ወደ ሲቲ ከመዛወሩ በፊት የሕክምና ምርመራ እንዲያደርግ ከቼልሲ ፈቃድ ማግኘቱም ተገልጿል። የዝውውር መስኮቱ ዛሬ ማክሰኞ ምሽት 11፡00 ሰዓት በእንግሊዝ ሰዓት ይዘጋል፤ ስለዚህ ስምምነቱ በይፋ እንዲጠናቀቅ ቀሪው ጊዜ አጭር ነው። በተጨማሪም ሲቲ የኤቨርተኑን ኢሊማን ንዲያዬን በማስፈረም ላይ መሆኑ ተዘግቧል። ማንቸስተር ሲቲ በዝውውር መስኮቱ የመጨረሻ ቀን ትልቅ የዝውውር ድርጊት እየፈጸመ ነው! 🔵🔥
220
15
የሰማዕቱ ጊዮርጊስ ገዳም እናቶች ጥሪ‼️ +++++++++++++++++++++++ በሰሜን ጎንደር ደባርቅ ወረዳ አደጋት ቀበሌ የሚገኙ የቅዱስ ጊዮርጊስ ገዳም መነኮሳት የሚቀምሱት፡ የሚለብሱት ፡ የሚጠለ
የሰማዕቱ ጊዮርጊስ ገዳም እናቶች ጥሪ‼️ +++++++++++++++++++++++ በሰሜን ጎንደር ደባርቅ ወረዳ አደጋት ቀበሌ የሚገኙ የቅዱስ ጊዮርጊስ ገዳም መነኮሳት የሚቀምሱት፡ የሚለብሱት ፡ የሚጠለሉበት እንዲሁም የጀመሩትን ቤተክርስቲያንም ለማጠናቀቅ እርዳታችሁ አይለየን እያሉ ነዉና የምንችለዉን በማገዝ የበረከቱ ተሳታፊ እንሁን። ድጋፍ ለማድረግ👇👇👇 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - 1000331624334 መልዕክት ለማድረስ-  0918055897 ፣ 0967974859 ወይም 0918733494 ለብዙዎች እንዲዳረስ እባካችሁ ሼር አድርጉት‼️
163
16
🚨 የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አባይ ቴሌቪዥንን አስጠነቀቀ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አባይ ቴሌቪዥን ባለፉት 3 ወራት ባሰራጫቸው ዜናዎች፣ ፕሮግራሞችና ማስታወቂያዎች ላይ ባደረገው ክት
🚨 የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አባይ ቴሌቪዥንን አስጠነቀቀ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አባይ ቴሌቪዥን ባለፉት 3 ወራት ባሰራጫቸው ዜናዎች፣ ፕሮግራሞችና ማስታወቂያዎች ላይ ባደረገው ክትትል የተመለከታቸውን የሕግና የሙያ ስነ-ምግባር ጥሰቶች በመጥቀስ ማስጠንቀቂያ ሰጠ። ባለስልጣኑ በተለይ ከማህበረሰቡ ባህልና እሴት የሚጋጩ ፀያፍ ንግግሮች፣ በወጣቶች ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ የሚያሳድሩ ይዘቶችና የሴቶችን ክብር የሚነኩ ፕሮግራሞች ላይ አፋጣኝ እርምት እንዲደረግ አሳስቧል። አባይ ቴሌቪዥንም በተነሱት ጉዳዮች ላይ እርምት ለማድረግ ቃል በመግባት ይቅርታ ጠይቋል። #Ethiotimes #AbayTV #ሚዲያ
166
17
ተወዳጁ ተዋናይ ዳንኤል አሸናፊ (ዳኒ ጺሞ) የህክምና ቆይታውን አጠናቆ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ‼️ ተወዳጁ ተዋናይ ዳንኤል አሸናፊ (ዳኒ ጺሞ) በህንድ የነበረውን የህክምና ቆይታ አጠናቆ ወደ ኢትዮጵያ
ተወዳጁ ተዋናይ ዳንኤል አሸናፊ (ዳኒ ጺሞ) የህክምና ቆይታውን አጠናቆ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ‼️ ተወዳጁ ተዋናይ ዳንኤል አሸናፊ (ዳኒ ጺሞ) በህንድ የነበረውን የህክምና ቆይታ አጠናቆ ወደ ኢትዮጵያ መመለሱን አስታወቀ። ተዋናዩ የህክምና ሂደቱን በማጠናቀቅ መመለሱን ተከትሎ፣ በቆይታው ድጋፍ ላደረጉለት ሁሉ ምስጋና አቅርቧል። “የተጀመረው አልቆ የሚያልቀው ተጀምሯል። ተመስገን የቅዱሳን አምላክ። አመሰግናለሁ እጃችሁን የዘረጋችሁልኝ ሁሉ” ሲል ዳንኤል አሸናፊ መልዕክቱን አስተላልፏል። ተዋናዩ በህንድ በነበረው የህክምና ቆይታ ወቅት ለነበረው ድጋፍ አድናቆቱን የገለጸ ሲሆን፣ ወደ አገሩ መመለሱም ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጆቹና ለአድናቂዎቹ አስደሳች ዜና ሆኗል። 👉 ለተወዳጁ ተዋናይ ለዳንኤል አሸናፊ ሙሉ ጤንነት እንመኝለታለን። #Ethiotimes #DanielAshenafi #DaniTsimo #ዳንኤልአሸናፊ #ዳኒጺሞ
151
18
እንግሊዛዊው ጋዜጠኛ እና የምስራቅ አፍሪካ የፖለቲካ ተንታኝ ማርቲን ፕላዉት የፋ*ኖ ከፍተኛ አመራር የሆነዉን ማርሸት ፀሀዩ በተመለከተ በማህበራዊ ሚዲያ በስፋት ሲሰራጭ የቆየው የጎጃም ፋኖ አመራር አ
እንግሊዛዊው ጋዜጠኛ እና የምስራቅ አፍሪካ የፖለቲካ ተንታኝ ማርቲን ፕላዉት የፋ*ኖ ከፍተኛ አመራር የሆነዉን ማርሸት ፀሀዩ በተመለከተ በማህበራዊ ሚዲያ በስፋት ሲሰራጭ የቆየው የጎጃም ፋኖ አመራር አባል ማርሸት ጸሐዬ ለመንግሥት መስጠቱን የሚገልጽ መረጃ የተሳሳተ ነዉ ሲሉ በ "X" ገጻቸዉ አጋርተዋል። ፕላውት በጽሑፋቸዉ ላይ ማርሸት ጸሐዬ በቀደሙት ጊዜያት በደረሰበት ድብደባ ምክንያት ከጉዳት ጋር ተያይዞ ታሞ እንደሚገኝ መረጃዎች ያሳያሉ ሲሉ ጠቅሰዋል።
142
19
አስቸኳይ‼️ ++++++++++++++++ 👇👇👇 በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸዉ የአንጎቫ ጌቴሴማኒ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አንድነት ገዳም መነኮሳዉያን ሲሆኑ የሚገኙትም በሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከ
አስቸኳይ‼️ ++++++++++++++++ 👇👇👇 በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸዉ የአንጎቫ ጌቴሴማኒ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አንድነት ገዳም መነኮሳዉያን ሲሆኑ የሚገኙትም በሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት ደባርቅ ወረዳ ሰጊ ቀበሌ ነዉ። በአሁኑ ሰአት አባቶችና እናቶች በገዳሙ የሚገኘዉን ቤተክርስቲያን ለመጨረስ፣ የሚጠለሉበትን ባዕት ለመስራት የሁላችንም እገዛ ስላስፈለጋቸዉ በመላዉ አለም ላላችሁ ወገኖቻችን የምትችሉትን አግዙን በማለት መነኮሳቶች ጥሪ አቅርበዋልና የበረከቱ ተሳታፊ እንሁን። ድጋፍ ለማድረግ የገዳሙ አካዉንት 👇👇👇 ንግድ ባንክ- 1000727191597 አቢሲኒያ ባንክ- 241335836 ለብዙዎች እንዲዳረስ እባካችሁ ሼር አድርጉት‼️
136
20
ቡታጅራ ደምቃ ዋለች‼️🔥🇪🇹 ከዘሀራ ጋር ተወዳድራ ሽንፈት የገጠማት ወጣቷ ስፖርተኛ ያቡ ወንድሙ ወደ ቡታጅራ ስትገባ ከከተማዋ ህዝብና ከስፖርት ወዳዱ ማህበረሰብ ደማቅ አቀባበል ተደረገላት። ያቡ+4
ቡታጅራ ደምቃ ዋለች‼️🔥🇪🇹 ከዘሀራ ጋር ተወዳድራ ሽንፈት የገጠማት ወጣቷ ስፖርተኛ ያቡ ወንድሙ ወደ ቡታጅራ ስትገባ ከከተማዋ ህዝብና ከስፖርት ወዳዱ ማህበረሰብ ደማቅ አቀባበል ተደረገላት። ያቡ ወንድሙ ከቡታጅራ ተነስታ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ በተካሄደው የሙአይ ታይ (Muay Thai) የካታና ፍልሚያ ውድድር ላይ ተሳትፋ በማሳየችው ብቃት የከተማዋን ስም በመልካም ማስጠራት ችላለች። በዛሬው የክብር አቀባበል ላይ አንጋፋ ስፖርተኞች፣ የስፖርት ዘርፍ አመራሮች፣ እንግዶችና በርካታ የከተማዋ ነዋሪዎች ተገኝተው ለወጣቷ ስፖርተኛ ክብርና ድጋፋቸውን ገልጸዋል። 👏 ይህ አቀባበል የአንዲት ስፖርተኛ ስኬትን ብቻ ሳይሆን፣ ለሌሎች ወጣቶች የሚሰጠውን ትልቅ መነሳሳትም ያሳያል። 📍 ቡታጅራ ✍️ Via፦ ሙባረክ ወራኬ (ከስፍራው)
164