ch
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

前往频道在 Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

显示更多
1 103
订阅者
-124 小时
+127
+4130
帖子存档
#ቅዳሜ_15_03_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ፍጹም ፍቅር ፍርሃትን አውጥቶ ይጥላል እንጂ በፍቅር ፍርሃት የለም፥ ፍርሃት ቅጣት አለውና፤ የሚፈራም ሰው ፍቅሩ ፍጹም አይደለም።” — 1ኛ ዮሐንስ 4፥18 “There is no fear in love; but perfect love casteth out fear: because fear hath torment. He that feareth is not made perfect in love.” — 1 John 4፥18

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 1 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡30 🗓 ህዳር 16 2015 Join us👇 Y.b - ht
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 1  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡30 🗓   ህዳር 16 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_14_03_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በዚያም ቀን፦ አቤቱ፥ ተቈጥተኸኛልና፥ ቍጣህንም ከእኔ መልሰሃልና፥ አጽናንተኸኛልምና አመሰግንሃለሁ።” — ኢሳይያስ 12፥1 “And in that day thou shalt say, O LORD, I will praise thee: though thou wast angry with me, thine anger is turned away, and thou comfortedst me.” — Isaiah 12፥1

#ሐሙስ_13_03_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ልባቸውን የቈሰሉትን ይፈውሳል፥ ሕማማቸውንም ይጠግናል።” — መዝሙር 147፥3 “He healeth the broken in heart, and bindeth up their wounds.” — Psalms 147፥3

#ረቡዕ_12_03_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በእግዚአብሔር ቃል ሰማዮች ጸኑ፥ ሠራዊታቸውም ሁሉ በአፉ እስትንፋስ” — መዝሙር 33፥6 “By the word of the LORD were the heavens made; and all the host of them by the breath of his mouth.” — Psalms 33፥6

#ማክሰኞ_11_03_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ጠላቶቼ ወደ ኋላ በተመለሱ ጊዜ፥ ይሰናከላሉ ከፊትህም ይጠፋሉ።” — መዝሙር 9፥3 “When mine enemies are turned back, they shall fall and perish at thy presence.” — Psalms 9፥3

ማራናታ የጌታ ቀን.m4a64.16 MB

#ሰኞ_10_03_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የሰረቀ ከእንግዲህ ወዲህ አይስረቅ፥ ነገር ግን በዚያ ፈንታ ለጎደለው የሚያካፍለው እንዲኖርለት በገዛ እጆቹ መልካምን እየሠራ ይድከም።” — ኤፌሶን 4፥28 “Let him that stole steal no more: but rather let him labour, working with his hands the thing which is good, that he may have to give to him that needeth.” — Ephesians 4፥28

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 2 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡30 🗓 ህዳር 9 2015 Join us👇 Y.b - htt
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 2  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡30 🗓   ህዳር 9 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_08_03_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔር በያዕቆብ ክብር እንዲህ ብሎ ምሎአል፦ ሥራቸውን ሁሉ ለዘላለም ምንም አልረሳም።” — አሞጽ 8፥7 “The LORD hath sworn by the excellency of Jacob, Surely I will never forget any of their works.” — Amos 8፥7

#አርብ_07_03_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የናዝሬቱ ኢየሱስም እንደ ሆነ በሰማ ጊዜ፦ የዳዊት ልጅ ኢየሱስ ሆይ፥ ማረኝ እያለ ይጮኽ ጀመር።” — ማርቆስ 10፥47 “And when he heard that it was Jesus of Nazareth, he began to cry out, and say, Jesus, thou Son of David, have mercy on me.” — Mark 10፥47

“ነገረ ክርስቶስ በአዲስ ኪዳን“ ! ክፍል ሶስት ዛሬ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ
“ነገረ ክርስቶስ በአዲስ ኪዳን“ ! ክፍል ሶስት ዛሬ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች  ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሐሙስ_06_03_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ማቴዎስ 11 ¹³ ነቢያት ሁሉና ሕጉ እስከ ዮሐንስ ድረስ ትንቢት ተናገሩ፤ ¹⁴ ልትቀበሉትስ ብትወዱ፥ ይመጣ ዘንድ ያለው ኤልያስ ይህ ነው። Matthew 11 ¹³ For all the prophets and the law prophesied until John. ¹⁴ And if ye will receive it, this is Elias, which was for to come.

About Sundays youth service #የአምልኮ_ምሽት #ትምህርት Glory be to The almighty God November 12 /2023 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b -
+6
About Sundays youth service #የአምልኮ_ምሽት #ትምህርት Glory be to The almighty God November 12 /2023 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

About Sundays youth service #የአምልኮ_ምሽት #ትምህርት Glory be to The almighty God November 12 /2023 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b -
+6
About Sundays youth service #የአምልኮ_ምሽት #ትምህርት Glory be to The almighty God November 12 /2023 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ረቡዕ_05_03_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔር ሕዝቡን አይጥላቸውም፤ የምድር ዳርቻዎችም በእጁ ውስጥ ናቸው፥ የተራሮች ከፍታዎች የእርሱ ናቸው።” — መዝሙር 95፥4 (KJV)“In his hand are the deep places of the earth: the strength of the hills is his also.” — Psalms 95፥4

#ማክሰኞ_04_03_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በጨለማ የምነግራችሁን በብርሃን ተናገሩ፤ በጆሮም የምትሰሙትን በሰገነት ላይ ስበኩ።” — ማቴዎስ 10፥27 “What I tell you in darkness, that speak ye in light: and what ye hear in the ear, that preach ye upon the housetops.” — Matthew 10፥27

ማራናታ 1.m4a52.64 MB

#ሰኞ_03_03_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።” — 1ኛ ተሰሎንቄ 4፥17 “Then we which are alive and remain shall be caught up together with them in the clouds, to meet the Lord in the air: and so shall we ever be with the Lord.” — 1 Thessalonians 4፥17