ch
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

前往频道在 Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

显示更多
1 099
订阅者
+324 小时
+157
+4630
帖子存档
#ማክሰኞ_13_01_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል።” — ዮሐንስ 15፥5 “I am the vine, ye are the branches: He that abideth in me, and I in him, the same bringeth forth much fruit: for without me ye can do nothing.” — John 15፥5

#ሰኞ_12_01_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አምላክሽ እግዚአብሔር በመካከልሽ ታዳጊ ኃያል ነው፤ በደስታ በአንቺ ደስ ይለዋል፥ በፍቅሩም ያርፋል፥ በእልልታም በአንቺ ደስ ይለዋል ይባላል።” — ሶፎንያስ 3፥17 “The LORD thy God in the midst of thee is mighty; he will save, he will rejoice over thee with joy; he will rest in his love, he will joy over thee with singing.” — Zephaniah 3፥17

⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 መስከረም 11 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓  መስከረም 11 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#Saturday
#Saturday

#ዛሬ #አይቀርም

#ቅዳሜ_10_01_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።” — ዮሐንስ 17፥3 “And this is life eternal, that they might know thee the only true God, and Jesus Christ, whom thou hast sent.” — John 17፥3

⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 መስከረም 11 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓  መስከረም 11 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_09_01_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔር ቤትን ካልሠራ፥ ሠራተኞች በከንቱ ይደክማሉ፤ እግዚአብሔር ከተማን ካልጠበቀ፥ ጠባቂ በከንቱ ይተጋል።” — መዝሙር 127፥1 “(A Song of degrees for Solomon.) Except the LORD build the house, they labour in vain that build it: except the LORD keep the city, the watchman waketh but in vain.” — Psalms 127፥1

Repost from EECMYMC-YM
#Saturday
#Saturday

#ሐሙስ_08_01_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም መዝሙር 103 ² ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ ምስጋናውንም ሁሉ አትርሺ፤ ³ ኃጢአትሽን ሁሉ ይቅር የሚል፥ ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ፥ ⁴ ሕይወትሽን ከጥፋት የሚያድናት፥ በምሕረቱና በቸርነቱ የሚከልልሽ፥ ⁵ ምኞትሽን ከበረከቱ የሚያጠግባት፥ ጕልማስነትሽን እንደ ንስር ያድሳል። Psalms 103 ² Bless the LORD, O my soul, and forget not all his benefits: ³ Who forgiveth all thine iniquities; who healeth all thy diseases; ⁴ Who redeemeth thy life from destruction; who crowneth thee with lovingkindness and tender mercies; ⁵ Who satisfieth thy mouth with good things; so that thy youth is renewed like the eagle's.

#ረቡዕ_07_01_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ስለ ሥጋ ማሰብ ሞት ነውና፥ ስለ መንፈስ ማሰብ ግን ሕይወትና ሰላም ነው።” — ሮሜ 8፥6 “For to be carnally minded is death; but to be spiritually minded is life and peace.” — Romans 8፥6

#ማክሰኞ_06_01_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ከእንግዲህስ ወዲያ ለኃጢአት እንዳንገዛ የኃጢአት ሥጋ ይሻር ዘንድ አሮጌው ሰዋችን ከእርሱ ጋር እንደ ተሰቀለ እናውቃለን፤ የሞተስ ከኃጢአቱ ጸድቋልና።” — ሮሜ 6፥6 “Knowing this, that our old man is crucified with him, that the body of sin might be destroyed, that henceforth we should not serve sin.” — Romans 6፥6

photo content

#Saturday

#ሰኞ_05_01_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ሉቃስ 6 ³⁵ ነገር ግን ጠላቶቻችሁን ውደዱ፤ መልካም አድርጉ፤ ምንም ተስፋ ሳታደርጉም አበድሩ፥ ዋጋችሁም ታላቅ ይሆናል፥ የልዑልም ልጆች ትሆናላችሁ፥ እርሱ ለማያመሰግኑ ለክፉዎችም ቸር ነውና። ³⁶ አባታችሁ ርኅሩኅ እንደ ሆነ ርኅሩኆች ሁኑ። Luke 6 ³⁵ But love ye your enemies, and do good, and lend, hoping for nothing again; and your reward shall be great, and ye shall be the children of the Highest: for he is kind unto the unthankful and to the evil. ³⁶ Be ye therefore merciful, as your Father also is merciful.

#ረቡዕ_02_01_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።” — መዝሙር 65፥11 “Thou crownest the year with thy goodness; and thy paths drop fatness.” — Psalms 65፥11

🏵🏵🏵መልካም አዲስ አመት -እንኳን ለ2018ዓ.ም አደረሳቹ (የመካኒሳ መካነ እየሱስ ማ/ምእመናን)🏵🏵🏵 https://www.youtube.com/watch?v=ETcwTH306SQ

#ሐሙስ_01_01_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ዘኍልቁ 6 ²⁴ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤ ²⁵ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤ ²⁶ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ። Numbers 6 ²⁴ The LORD bless thee, and keep thee: ²⁵ The LORD make his face shine upon thee, and be gracious unto thee: ²⁶ The LORD lift up his countenance upon thee, and give thee peace.

#ረቡዕ_05_13_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ሮሜ 12 ¹¹ ለሥራ ከመትጋት አትለግሙ፤ በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ለጌታ ተገዙ፤ ¹² በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤ Romans 12 ¹¹ Not slothful in business; fervent in spirit; serving the Lord; ¹² Rejoicing in hope; patient in tribulation; continuing instant in prayer;