ch
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

前往频道在 Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

显示更多
1 103
订阅者
-124 小时
+127
+4130
帖子存档
“የክርስትና ትምህርት” ! ክፍል 3 ዛሬ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ
“የክርስትና ትምህርት” ! ክፍል 3 ዛሬ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች  ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሐሙስ_18_04_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ሐዋርያት 5 ²⁹ ጴጥሮስና ሐዋርያትም መልሰው አሉ፦ ከሰው ይልቅ ለእግዚአብሔር ልንታዘዝ ይገባል። ³⁰ እናንተ በእንጨት ላይ ሰቅላችሁ የገደላችሁትን ኢየሱስን የአባቶቻችን አምላክ አስነሣው፤ Acts 5 ²⁹ But Peter and the apostles answered, "We must obey God rather than men. ³⁰ The God of our fathers raised up Jesus, whom you killed, hanging him on a tree.

photo content

photo content
+1

About Sundays youth service #የአምልኮ_ምሽት #ትምህርት Glory be to The almighty God December 24/2023 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b -
+9
About Sundays youth service #የአምልኮ_ምሽት #ትምህርት Glory be to The almighty God December 24/2023 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ረቡዕ_17_04_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የሰረቀ ከእንግዲህ ወዲህ አይስረቅ፥ ነገር ግን በዚያ ፈንታ ለጎደለው የሚያካፍለው እንዲኖርለት በገዛ እጆቹ መልካምን እየሠራ ይድከም።” — ኤፌሶን 4፥28 “Let him who stole steal no more; but rather let him labor, working with his hands the thing that is good, that he may have something to give to him who has need.” — Eph 4፥28

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የክርስቶስ_ ልደት_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ገና #ዝማሬ ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡30 🗓 ታህሳስ 21 2015 Join us👇 Y.b -
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የክርስቶስ_ ልደት_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ገና #ዝማሬ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡30 🗓   ታህሳስ 21 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ማክሰኞ_16_04_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔርም ይወጣል፥ በሰልፍም ቀን እንደ ተዋጋ ከእነዚያ አሕዛብ ጋር ይዋጋል።” — ዘካርያስ 14፥3 “Then the Lord will go out and fight against those nations, as when he fought in the day of battle.” — Zech 14፥3

በኃይል፣_በመንፈስ_ቅዱስ፣_በብዙ_መረዳትና_በቃል.m4a115.92 MB

#ሰኞ_15_04_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ማቴዎስ 28 ¹⁸ ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦ ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ። ¹⁹-²⁰ እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ። Mat 28 ¹⁸ Jesus came to them and spoke to them, saying, "All authority has been given to me in heaven and on earth. ¹⁹ Therefore go, and make disciples of all nations, baptizing them in the name of the Father and of the Son and of the Holy Spirit, ²⁰ teaching them to observe all things that I commanded you. Behold, I am with you always, even to the end of the age."

Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 2 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡30 🗓 ታህሳስ 14 2015 Join us👇 Y.b - h
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 2  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡30 🗓   ታህሳስ 14 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_13_04_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የነገሩን ሁሉ ፍጻሜ እንስማ፤ ይህ የሰው ሁለንተናው ነውና፤ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ትእዛዙንም ጠብቅ።” — መክብብ 12፥13 “This is the end of the matter. All has been heard. Fear God, and keep his commandments; for this is the whole duty of man.” — Eccl 12፥13

#አርብ_12_04_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ከዚህም ሁሉ በላይ፥ ልጄ ሆይ፥ ተግሣጽን ስማ፤ ብዙ መጻሕፍትን ማድረግ ፍጻሜ የለውም፥ እጅግም ምርምር ሰውነትን ያደክማል።” — መክብብ 12፥12 “Furthermore, my son, be admonished: of making many books there is no end; and much study is a weariness of the flesh.” — Eccl 12፥12

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 2 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡30 🗓 ታህሳስ 14 2015 Join us👇 Y.b - h
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 2  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡30 🗓   ታህሳስ 14 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

“የክርስትና ትምህርት” ! ክፍል 3 ነገ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ
“የክርስትና ትምህርት” ! ክፍል 3 ነገ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች  ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሐሙስ_11_04_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤” — 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15 “The saying is faithful and worthy of all acceptance, that Christ Jesus came into the world to save sinners; of whom I am chief.” — 1Tim 1፥15

“የክርስትና ትምህርት” ! ክፍል 2 ዛሬ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ
“የክርስትና ትምህርት” ! ክፍል 2 ዛሬ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች  ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #የክርስቶስ_ልደት_በዓል #በመካኒሳ_መካነ_እየሱስ #ከሶሬቲ_ሞገስ #አይቀርም #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡30 🗓   ታህሳስ 21 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

About Sundays youth service #የአምልኮ_ምሽት #ትምህርት Glory be to The almighty God December 17/2023 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b -
+8
About Sundays youth service #የአምልኮ_ምሽት #ትምህርት Glory be to The almighty God December 17/2023 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ረቡዕ_10_04_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እርሱም የሰጠን ተስፋ ይህ የዘላለም ሕይወት ነው።” — 1ኛ ዮሐንስ 2፥25 “This is the promise which he promised us, the eternal life.” — 1Jn 2፥25