ch
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

前往频道在 Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

显示更多
1 104
订阅者
+424 小时
+177
+4930
帖子存档
Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት_2 #ዝማሬ ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ግንቦት 10 2017 Join us👇 Y.b - h
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት_2 #ዝማሬ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓  ግንቦት 10  2017 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_09_09_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም 16 እንግዲህ ምሕረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም፥ ከሚምር ከእግዚአብሔር ነው እንጂ። —ሮሜ 9:16 16 So then, it is not by the desire or by the attempt of man, but by the mercy of God. —Romans 9:16

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት_2 #ዝማሬ ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ግንቦት 10 2017 Join us👇 Y.b - h
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት_2 #ዝማሬ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓  ግንቦት 10  2017 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

03/09/17 የወጣቶች ፕሮግራም የዝማሬ አገልግሎት መክሊት #ዝማሬ #አምልኮ_ለጌታ Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሐሙስ_07_09_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም 22 ለደቀ መዛሙርቱም እንዲህ አለ። ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ለነፍሳችሁ በምትበሉት ወይም ለሰውነታችሁ በምትለብሱት አትጨነቁ። 23 ነፍስ ከመብል ሰውነትም ከልብስ ይበልጣልና። —ሉቃስ 12:22-23 22 And he said unto his disciples, Therefore I say unto you, Take no thought for your life, what ye shall eat; neither for the body, what ye shall put on. 23 The life is more than meat, and the body is more than raiment. —Luke 12:23-23

#ረቡዕ_06_09_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን።” — ቆላስይስ 1፥13-14 Colossians 1 ¹³ Who hath delivered us from the power of darkness, and hath translated us into the kingdom of his dear Son: ¹⁴ In whom we have redemption through his blood, even the forgiveness of sins:

03/09/17 የወጣቶች ፕሮግራም ዩናስ ነስሩ #የክርስቶስ_ልዕልና #ቆላስያስ_መፅሐፍ Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ማክሰኞ_05_09_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው፤ እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል፤” — ቆላስይስ 2፥14 “Blotting out the handwriting of ordinances that was against us, which was contrary to us, and took it out of the way, nailing it to his cross;” — Colossians 2፥14

#ሰኞ_04_09_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እርሱም የአካሉ ማለት የቤተ ክርስቲያን ራስ ነው፤ እርሱም በሁሉ ፊተኛ ይሆን ዘንድ፥ መጀመሪያ ከሙታንም በኵር ነው።” — ቆላስይስ 1፥18 “And he is the head of the body, the church: who is the beginning, the firstborn from the dead; that in all things he might have the preeminence.” — Colossians 1፥18

Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ዝማሬ ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ግንቦት 3 2017 Join us👇 Y.b - http
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ዝማሬ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓  ግንቦት 3 2017 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_02_09_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ።” — ኤፌሶን 6፥10 “Finally, my brethren, be strong in the Lord, and in the power of his might.” — Ephesians 6፥10

#አርብ_01_09_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ቀድሞ ጨለማ ነበራችሁና፥ አሁን ግን በጌታ ብርሃን ናችሁ፤” — ኤፌሶን 5፥8 “For ye were sometimes darkness, but now are ye light in the Lord: walk as children of light:” — Ephesians 5፥8

+1
🖼 ፕሮፋይል እና ፖስት

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ዝማሬ ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ግንቦት 3 2017 Join us👇 Y.b - http
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ዝማሬ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓  ግንቦት 3 2017 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ዝማሬ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓  ግንቦት 3 2017 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

የትንሳኤ ትሩሩት.m4a79.41 MB

#ሐሙስ_23_08_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንግዲህ በእኛ እንደሚሠራው ኃይል መጠን ከምንለምነው ወይም ከምናስበው ሁሉ ይልቅ እጅግ አብልጦ ሊያደርግ ለሚቻለው፥” — ኤፌሶን 3፥20 “Now unto him that is able to do exceeding abundantly above all that we ask or think, according to the power that worketh in us,” — Ephesians 3፥20

#ረቡዕ_29_08_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ክርስቶስንም ከሙታን ሲያስነሣው ከአለቅነትና ከሥልጣንም ከኃይልም ከጌትነትም ሁሉ በላይና በዚህ ዓለም ብቻ ሳይሆን ነገር ግን ሊመጣ ባለው ዓለም ደግሞ ከሚጠራው ስም ሁሉ በላይ በሰማያዊ ስፍራ በቀኙ ሲያስቀምጠው በክርስቶስ ባደረገው ሥራ የብርታቱ ጉልበት ይታያል፤” — ኤፌሶን 1፥20-21 Ephesians 1 ²⁰ Which he wrought in Christ, when he raised him from the dead, and set him at his own right hand in the heavenly places, ²¹ Far above all principality, and power, and might, and dominion, and every name that is named, not only in this world, but also in that which is to come:

#ማክሰኞ_28_08_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።” — ኤፌሶን 1፥3 “Blessed be the God and Father of our Lord Jesus Christ, who hath blessed us with all spiritual blessings in heavenly places in Christ:” — Ephesians 1፥3

#ሰኞ_27_08_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።” — ኤፌሶን 2፥6-7 Ephesians 2 ⁶ And hath raised us up together, and made us sit together in heavenly places in Christ Jesus: ⁷ That in the ages to come he might shew the exceeding riches of his grace in his kindness toward us through Christ Jesus.