ch
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

前往频道在 Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

显示更多
1 100
订阅者
无数据24 小时
-37
+3230
帖子存档
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #በዓይነቱ_ልዩ_የሆነ_የወጣቶች_ ቀን #ልዩ_የአምልኮ_ምሽት በዓመት 1 የሆነችውን እቺ ቀን በልዩ ሁኔታ ለናሳልፋት ዝግጅታችን ጨርሰናል ስለሆነም ሁላቹሁም የመካኒሳ መካነ ኢየሱስ ወ
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #በዓይነቱ_ልዩ_የሆነ_የወጣቶች_ ቀን #ልዩ_የአምልኮ_ምሽት በዓመት 1 የሆነችውን እቺ ቀን በልዩ ሁኔታ ለናሳልፋት ዝግጅታችን ጨርሰናል ስለሆነም ሁላቹሁም የመካኒሳ መካነ ኢየሱስ ወጣቶች በዚህ ቀን ሁላችሁም አብራቹን እንድትሆኑ በትህትና እንጋብዛለን። የፊታችን እሁድ ⏰ ጥዋት በዋናው ፕሮግራም 4:00 -6:00 እንዲሁም ከሰዓት በወጣቶች ፕሮግራም 10:00 - 1፡ዐዐ 🗓 መጋቢት 25 #MekanisaYouth #sundayservice

#ሐሙስ_22_07_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ነገር ግን መልካም ማድረግን ለሌሎችም ማካፈልን አትርሱ፤ እንዲህ ያለው መሥዋዕት እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘዋልና።” — ዕብራውያን 13፥16 “But do not forget to do good and to share, for with such sacrifices God is well pleased.” — Heb 13:16 (NKJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #በዓይነቱ_ልዩ_የሆነ_የወጣቶች_ ቀን #ልዩ_የአምልኮ_ምሽት በዓመት 1 የሆነችውን እቺ ቀን በልዩ ሁኔታ ለናሳልፋት ዝግጅታችን ጨርሰናል ስለሆነም ሁላቹሁም የመካኒሳ መካነ ኢየሱስ ወ
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #በዓይነቱ_ልዩ_የሆነ_የወጣቶች_ ቀን #ልዩ_የአምልኮ_ምሽት በዓመት 1 የሆነችውን እቺ ቀን በልዩ ሁኔታ ለናሳልፋት ዝግጅታችን ጨርሰናል ስለሆነም ሁላቹሁም የመካኒሳ መካነ ኢየሱስ ወጣቶች በዚህ ቀን ሁላችሁም አብራቹን እንድትሆኑ በትህትና እንጋብዛለን። የፊታችን እሁድ ⏰ ጥዋት በዋናው ፕሮግራም 4:00 -6:00 እንዲሁም ከሰዓት በወጣቶች ፕሮግራም 10:00 - 1፡ዐዐ 🗓 መጋቢት 25 #MekanisaYouth #sundayservice

#ረቡዕ_21_07_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ሰላም ያለው ልብ ለሰውነት ሕይወት ይሰጣል፤ ቅናት ግን ዐጥንትን ያነቅዛል።” — ምሳሌ 14፥30 (አዲሱ መ.ት) “A sound heart is life to the body, But envy is rottenness to the bones.” — Prov 14:30 (NKJV)

. Join us👇👇👇 Telegram https://t.me/EECMYMC_YM Facebook https://fb.me/EECMYMCY Instagram https://ig.me/EECMYMCY Tiktok http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #በዓይነቱ_ልዩ_የሆነ_የዋጣቶች_ ቀን #ልዩ_የአምልኮ_ምሽት በዓመት 1 የሆነችውን እቺ ቀን በልዩ ሁኔታ ለናሳልፋት ዝግጅታችን ጨርሰናል ስለሆነም ሁላቹሁም የመካኒሳ መካነ ኢየሱስ ወ
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #በዓይነቱ_ልዩ_የሆነ_የዋጣቶች_ ቀን #ልዩ_የአምልኮ_ምሽት በዓመት 1 የሆነችውን እቺ ቀን በልዩ ሁኔታ ለናሳልፋት ዝግጅታችን ጨርሰናል ስለሆነም ሁላቹሁም የመካኒሳ መካነ ኢየሱስ ወጣቶች በዚህ ቀን ሁላችሁም አብራቹን እንድትሆኑ በትህትና እንጋብዛለን። የፊታችን እሁድ ⏰ ጥዋት በዋናው ፕሮግራም 4:00 -6:00 እንዲሁም ከሰዓት በዋጣቶች ፕሮግራም 10:00 - 1፡ዐዐ 🗓 መጋቢት 25 #MekanisaYouth #sundayservice

#ማክሰኞ_20_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔርን መፍራት ወደ ሕይወት ይመራል፤ የሚፈራውም ጠግቦ ይኖራል፥ ክፉ ነገርም አያገኘውም።” — ምሳሌ 19፥23 “The fear of the Lord leads to life, And he who has it will abide in satisfaction; He will not be visited with evil.” — Prov 19:23 (NKJV)

Sundays service Glory be to The almighty God March 27/2022 Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECM
+9
Sundays service Glory be to The almighty God March 27/2022 Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ሰኞ_19_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ቢሰሙ ቢያገለግሉትም፥ ዕድሜአቸውን በልማት፥ ዘመናቸውንም በተድላ ይፈጽማሉ።” — ኢዮብ 36፥11 “If they obey and serve Him, They shall spend their days in prosperity, And their years in pleasures.” — Job 36:11 (NKJV)

#እሁድ_18_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በጠማማ መንገድ ከሚሄድ ባለጠጋ ያለ ነውር የሚሄድ ድሀ ይሻላል።” — ምሳሌ 28፥6 “Better is the poor who walks in his integrity Than one perverse in his ways, though he be rich.” — Prov 28:6 (NKJV)

Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ ተከታታይ ትምህርት የጌታ ዳግም ምፀአት ለሁለት ሳምንት ክፍል 2 የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 መጋቢት 18 Join us👇 Tm - http
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ ተከታታይ ትምህርት የጌታ ዳግም ምፀአት ለሁለት ሳምንት ክፍል 2 የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 መጋቢት 18 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_17_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በጽድቅ የሚገኝ ጥቂት ነገር በዓመፅ ከሚገኝ ከብዙ ትርፍ ይሻላል።” — ምሳሌ 16፥8 “Better is a little with righteousness, Than vast revenues without justice.” — Prov 16:8 (NKJV)

#አርብ_16_07_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የሰው ሕይወት በገንዘቡ ብዛት አይደለምና ተጠንቀቁ፥ ከመጐምጀትም ሁሉ ተጠበቁ አላቸው።” — ሉቃስ 12፥15 “And He said to them, "Take heed and beware of covetousness, for one's life does not consist in the abundance of the things he possesses."” — Luk 12:15 (NKJV)

በጠፋው ድሪም ምሳሌ ባለድሪሟ ስንት ድሪም ነበራት?
Anonymous voting

የጢሞቴዎስ አባት የየት ሀገር ሰው ነበር?
Anonymous voting

#ሐሙስ_15_07_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ስለዚህ ስለ ክርስቶስ በድካም በመንገላታትም በችግርም በስደትም በጭንቀትም ደስ ይለኛል፤ ስደክም ያን ጊዜ ኃይለኛ ነኝና።” — 2ኛ ቆሮ 12፥10 “Therefore I take pleasure in infirmities, in reproaches, in needs, in persecutions, in distresses, for Christ's sake. For when I am weak, then I am strong.” — 2Cor 12:10 (NKJV)