ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

protestant songs

protestant songs

前往频道在 Telegram

በቻናላችን የተለያዩ ዘመን ተሻጋሪ የክርስትያን መዝሙሮች፣ የአምልኮ መዝሙሮችና የጀማሪ ሙዚቀኞች መዝሙሮች ይለቀቃሉ። እንዲሁም አዳዲስ የሚለቀቁ መዝሙሮች ውስጥ አንድ መዝሙር እና ለክርስትና የሚጠቅሙ ትምህርቶች የዩቲዩብ ቻናል በማያያዝ ይለቀቃሉ። Psalm 149:1 PRAISE THE Lord! Sing to the Lord a new song, praise Him in the assembly of His saints!

显示更多

📈 Telegram 频道 protestant songs 的分析概览

频道 protestant songs (@protestant_songs) 是活跃参与者。目前社区聚集了 73 876 名订阅者,在 音乐 类别中位列第 940,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 453 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 73 876 名订阅者。

根据 17 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 506,过去 24 小时变化为 33,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 22.84%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.87% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 16 874 次浏览,首日通常累积 5 077 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 76。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“በቻናላችን የተለያዩ ዘመን ተሻጋሪ የክርስትያን መዝሙሮች፣ የአምልኮ መዝሙሮችና የጀማሪ ሙዚቀኞች መዝሙሮች ይለቀቃሉ። እንዲሁም አዳዲስ የሚለቀቁ መዝሙሮች ውስጥ አንድ መዝሙር እና ለክርስትና የሚጠቅሙ ትምህርቶች የዩቲዩብ ቻናል በማያያዝ ይለቀቃሉ። Psalm 149:1 PRAISE THE Lord! Sing to the Lord a new song, praise Him in the assembly of His sa...”

凭借高频更新(最新数据采集于 18 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 音乐 类别中的关键影响点。

73 876
订阅者
+3324 小时
+1687 天
+50630 天
帖子存档
እንሆ መልካም ዜና ቃሉን ለምትወዱ አዲስና በጣም ዘመናዊ የሆነ Biblight የተሰኘ የመጽሐፍቅዱስ አፕልኬሽን በ App store እና በ playstore ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህ ድንቅ አፕሊኬሽን
እንሆ መልካም ዜና ቃሉን ለምትወዱ አዲስና  በጣም ዘመናዊ የሆነ Biblight የተሰኘ የመጽሐፍቅዱስ አፕልኬሽን በ App store እና በ playstore ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህ ድንቅ አፕሊኬሽን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትዎን ሙሉ በሙሉ ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግሩ ዋና ዋና ባህሪያት ይዟል እነሱም ፦ 🎙 በድምፅ ጥቅስ መፈለጊያ በከፊል የሚያስታውሱትን ጥቅስ በድምፅ ወይም በጥቂት ቃላት ሲናገሩ አዳምጦ ቀጥታ ፈልጎ ይከፍትልዎታል! 📍 የቦታዎች ካርታ — የታሪኮቹን ቦታዎች በካርታ እያዩ በግልጽ ማጥናት ያስችሎታል። 🤖 የ AI ጥናት ረዳት — ለሚነሱብዎ መንፈሳዊ ጥያቄዎች በቋንቋዎ ቀጥተኛ ማጣቀሻ ማግኘት ያስችሎታል። 🎧 ድምፅናኮሜንተሪ — በጥቅስ ደረጃ የተቀናጀ ድምፅና ዝርዝር ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ። 💬 የትውልድሐረግ — ከአዳም እስከ ኢየሱስ ያለውን መስመር በቀላሉ መከታተል ይችላሉ። 🗓 የጥናት ፕላንና ግሩፕ — የጸሎትና የጥናት ፕላን በማውጣት ከወዳጆችዎ ጋር በጋራ ማጥናት ያስችላል። ✨ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ያለዎትን ህብረት ከየትኛውም ጊዜ በላይ የሚያቃልል ድንቅ መተግበሪያ እንሆ🙌 📥 አሁኑኑ ከAppstore እና ከPlaystore አውርደው ይጠቀሙበት፦ 📱 Android: [https://play.google.com/store/apps/details?id=com.biblight.bible)] 🍎 iPhone: [https://apps.apple.com/us/app/biblight-amharic-bible-study/id6778861462)] Comment your feedbacks 😇 #Biblight #BibleStudy #AmharicBible #EthiopianChristian #የመጽሐፍቅዱስጥናት

. አድነኝ : መስከረም ጌቱ መስከረም ጌቱ     ➧ @Protestant_songs      ➧ @Protestant_songs

እንሆ መልካም ዜና ቃሉን ለምትወዱ አዲስና በጣም ዘመናዊ የሆነ Biblight የተሰኘ የመጽሐፍቅዱስ አፕልኬሽን በ App store እና በ playstore ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህ ድንቅ አፕሊኬሽን
እንሆ መልካም ዜና ቃሉን ለምትወዱ አዲስና  በጣም ዘመናዊ የሆነ Biblight የተሰኘ የመጽሐፍቅዱስ አፕልኬሽን በ App store እና በ playstore ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህ ድንቅ አፕሊኬሽን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትዎን ሙሉ በሙሉ ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግሩ ዋና ዋና ባህሪያት ይዟል እነሱም ፦ 🎙 በድምፅ ጥቅስ መፈለጊያ በከፊል የሚያስታውሱትን ጥቅስ በድምፅ ወይም በጥቂት ቃላት ሲናገሩ አዳምጦ ቀጥታ ፈልጎ ይከፍትልዎታል! 📍 የቦታዎች ካርታ — የታሪኮቹን ቦታዎች በካርታ እያዩ በግልጽ ማጥናት ያስችሎታል። 🤖 የ AI ጥናት ረዳት — ለሚነሱብዎ መንፈሳዊ ጥያቄዎች በቋንቋዎ ቀጥተኛ ማጣቀሻ ማግኘት ያስችሎታል። 🎧 ድምፅናኮሜንተሪ — በጥቅስ ደረጃ የተቀናጀ ድምፅና ዝርዝር ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ። 💬 የትውልድሐረግ — ከአዳም እስከ ኢየሱስ ያለውን መስመር በቀላሉ መከታተል ይችላሉ። 🗓 የጥናት ፕላንና ግሩፕ — የጸሎትና የጥናት ፕላን በማውጣት ከወዳጆችዎ ጋር በጋራ ማጥናት ያስችላል። ✨ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ያለዎትን ህብረት ከየትኛውም ጊዜ በላይ የሚያቃልል ድንቅ መተግበሪያ እንሆ🙌 📥 አሁኑኑ ከAppstore እና ከPlaystore አውርደው ይጠቀሙበት፦ 📱 Android: [https://play.google.com/store/apps/details?id=com.biblight.bible)] 🍎 iPhone: [https://apps.apple.com/us/app/biblight-amharic-bible-study/id6778861462)] #Biblight #BibleStudy #AmharicBible #EthiopianChristian #የመጽሐፍቅዱስጥናት

. ቃልህ : በፍቅርህ ኪንግደም ሳውንድ 8ተኛ ዙር ቀጥታ ቅጂ New Song <Link>      ➧ @Protestant_songs      ➧ @Protestant_songs

. ስምህን ጠራሁ አስቴር አበበ | Aster Abebe      ➧ @Protestant_songs      ➧ @Protestant_songs

. የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ክናንያ | Chenaniah New Album Song <Link>      ➧ @Protestant_songs      ➧ @Protestant_songs

. ኧረ በረከቱ መሳይ ብርሃኑ | Mesay Birhanu      ➧ @Protestant_songs      ➧ @Protestant_songs

. በምድር ላይ ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር ዶ/ር ለዓለም ጥላሁን | Dr.Lealem Tilahun      ➧ @Protestant_songs      ➧ @Protestant_songs

. ከልኩ አያልፍም ፓስተር ካሳሁን ለማ | Paster Kassahun Lemma      ➧ @Protestant_songs      ➧ @Protestant_songs

. ተጠነቀቀልኝ: አዜብ ሀይሉ | Aster Abebe      ➧ @Protestant_songs      ➧ @Protestant_songs

. መኖር አልችልም አስቴር አበበ | Aster Abebe በተጨመረልኝ ዕድሜ በተቀጠሉልኝ ቀናት ነፍሴን ዝም ጸጥ አሰኝቼ ከጌታ ውጭ ላልሰጣት ነጥቄአት ከሌላው ጎዳና ትዋል ኮቴህ በሚረግጥበት ልቤን እንዲህ አስፋልኝ እና ላጊጥ በፈቃድህ ውበት አሁንም እላለሁ ጥማኝ አሁንም እላለሁ ራበኝ አሁንም እላለሁ ናፍቀኝ አሁንም እላለሁ ጥማኝ አሁንም እላለሁ ራበኝ አሁንም እላለሁ ናፍቀኝ በማንነትህ ልክ ልመረቅ በእጆችህ ለማዶው ሽልማት ፍለጋህ እንድከተል ጸጋህን ስጠኝ በብዛት ትሁን ነፍሴ እንዳልካት ደስታህ ሃይሌ ነው የሰማዩን ፈቃድህን በምድር ስኖረው      ➧ @Protestant_songs      ➧ @Protestant_songs

. ሳያቋርጥ ይፈሳል ቸሊና ከበደ | Chelina Kebede Original Song by JAN KEBEDE      ➧ @Protestant_songs      ➧ @Protestant_songs

. ቀን አለ ኤቤኔዘር ታገሰ | Ebenezer Tagesse      ➧ @Protestant_songs      ➧ @Protestant_songs

. እየሱስ ወዳጄ/ነፍሴ ተስፋ ያደረገችህ ሩሃማ በፍርዱ | Kingdom Sound Worship Original Song By Eyerusalem Negiya and Endale Woldegiorgis      ➧ @Protestant_songs      ➧ @Protestant_songs

. መንገዴን አደራ Bereket Wubishet | Created For Worship Original Song By Agegnehu Yideg      ➧ @Protestant_songs      ➧ @Protestant_songs

. እውቀት ሳይኖረኝ ቸሊና ከበደ | Chelina Kebede Original Song by Abraham T/Mariam መንፈስህ በኃይል ወርዶብኝ የነፍሳት ሸክም በዝቶብኝ በማያቋርጥ የእምነት ተስፋ በሩጫ ለአንተ ስሰራ አያለሁ ጠብቃለሁ ፈልጋለሁ ኢየሱስ እመኛለሁ      ➧ @Protestant_songs      ➧ @Protestant_songs

. እስቲ ልለምነው ጌታዬን ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት | Getayawkal and Biruktawit      ➧ @Protestant_songs      ➧ @Protestant_songs

. ገነቴ ነህ እየሩሳሌም ነጊያ | Eyerusalem Negiya ባልበላም ጠግቤ አድራለው ባልጠጣም እረክቼ እኖራለው አንተ ካለህ ምን እሆናለው? አንተ ካለህ ምን እሆናለው? በረሀው ላይ አስቀኸኛል ገነቴ ነህ አርክተኸኛል ፍቅርህ ብቻ ይበቃኛል መገኝትህ ያረካኛል አንተ ካለህ ምን ያሻኛል ፊትህ ብቻ ይበቃኛል።      ➧ @Protestant_songs      ➧ @Protestant_songs

. ያንተን ድምጽ ስሰማ ሶረቲ ሞገስ | Soreti Moges Original Song by Dereje Kebede      ➧ @Protestant_songs      ➧ @Protestant_songs

. ላውድልህ መስፍን ዱጉና | Mesfin Duguna Original Song by Yidnekachew Teka & Apostle Yohannes Girma      ➧ @Protestant_songs      ➧ @Protestant_songs