ch
Feedback
Ethio-Chamber

Ethio-Chamber

前往频道在 Telegram

The Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA) is an apex organization of Chambers & Sectoral Associations in Ethiopia. It has 21 members including 12 Regional Chambers of Commerce and Sectoral Associations, two City Chambers

显示更多

📈 Telegram 频道 Ethio-Chamber 的分析概览

频道 Ethio-Chamber (@ethiopiachamber) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 576 名订阅者,在 商业 类别中位列第 4 749,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 323

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 576 名订阅者。

根据 30 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 43,过去 24 小时变化为 10,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 8.82%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.55% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 286 次浏览,首日通常累积 810 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
The Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA) is an apex organization of Chambers & Sectoral Associations in Ethiopia. It has 21 members including 12 Regional Chambers of Commerce and Sectoral Associations, two City Chambers

凭借高频更新(最新数据采集于 31 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。

14 576
订阅者
+1024 小时
+347
+4330
帖子存档
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ከተለያዩ አገራት ጋር በትብብር በሚያዘጋጃቸዉ አለምአቀፍ የንግድ ትርኢቶች ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት ከላይ ከተዘረዘሩት ዉስ
+3
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ከተለያዩ አገራት ጋር በትብብር በሚያዘጋጃቸዉ አለምአቀፍ የንግድ ትርኢቶች ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት ከላይ ከተዘረዘሩት ዉስጥ በመምረጥና ፎርሙን በመሙላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን። ❇️❇️❇️❇️ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ስልክ፡  +251115514005 ፋክስ፡  + 251115517699 P. O. Box 517, ኢ.ሜይል: info@ethiopianchamber.com ድረ ገጽ: www.ethiopianchamber.com ቴሌግራም      t.me/ethiopiachamber X- https://x.com/EthiopiaChamber ፌስ ቡክ፡   https://www.facebook.com/EthiopianChamber Youtube:https://www.youtube.com/@ethiopianchamber Linkedin(ሊንክዲን):https://www.linkedin.com/company/ethiopianchamber/in

ኢትዮጵያዉን በተባበረዉ ክንዳቸዉ በአንድ ጀምበር 800 ሚሊየን ችግኞችን በመትከል ለጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ምላሽ የሚሰጡበት ቀን እየደረሰ ነዉ። ሁሌም እንደ አገር አዲስ ታሪክ ለመሥራት
ኢትዮጵያዉን በተባበረዉ ክንዳቸዉ  በአንድ ጀምበር 800 ሚሊየን ችግኞችን በመትከል ለጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ምላሽ የሚሰጡበት ቀን እየደረሰ ነዉ። ሁሌም እንደ አገር  አዲስ ታሪክ ለመሥራት ለሚደረገዉ ጥሪ በግንባር ቀደምትነት ምላሽ የሚሰጠዉ የግሉ ዘርፍና መላዉ የንግዱ ማህበረሰብ   አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያደርጉና በንቃት እንዲሳተፉ  የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር ። ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል፡፡   በጋራ ተስፋን እንትከል! ❇️❇️❇️❇️ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ስልክ፡  +251115514005 ፋክስ፡  + 251115517699 P. O. Box 517, ኢ.ሜይል: info@ethiopianchamber.com ድረ ገጽ: www.ethiopianchamber.com ቴሌግራም      t.me/ethiopiachamber X- https://x.com/EthiopiaChamber ፌስ ቡክ፡   https://www.facebook.com/EthiopianChamber Youtube:https://www.youtube.com/@ethiopianchamber Linkedin(ሊንክዲን):https://www.linkedin.com/company/ethiopianchamber/in

የዓለም አቀፍ የስለሆነመየግሉ ዘርፍ የሒሳበ ሪፖርት አቀራረብ ደረጃዎች (IFRS - International Financial Reporting Standards) ለተቋማት፣ ለኢንቨስተሮች እና ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚ የሚከተሉት  ዋና ዋና ጥቅሞች አሉት። 1. ተወዳዳሪነት እና ንፅፅር (Comparability) IFRS የተለያዩ ኩባንያዎች ተመሳሳይ የሂሳብ አሰራር እና የሪፖርት አቀራረብ እንዲከተሉ ያደርጋል። ይህም ኢንቨስተሮች እና ባለድርሻ አካላት የተለያዩ ኩባንያዎችን የፋይናንስ አፈፃፀም በቀላሉ ጎን ለጎን አነፃፅረው እንዲገመግሙ ይረዳቸዋል። 2. ግልጽነት እና ተአማኒነት (Transparency & Reliability) የፋይናንስ መግለጫዎች ግልጽ፣ ጥራት ያላቸው እና አለም አቀፍ መስፈርትን የጠበቁ እንዲሆኑ ያደርጋል። ይህም የመረጃ መደባበቅን ወይም የተሳሳተ ሪፖርት አቀራረብን በመቀነስ የተቋማቱን ተአማኒነት ይጨምራል። 3. የውጭ ኢንቨስትመንትን መሳብ (Attracting Foreign Investment) አለም አቀፍ ኢንቨስተሮች የፋይናንስ ሪፖርታቸውን በ IFRS የሚያዘጋጁ ሀገራት እና ኩባንያዎች ላይ በራስ መተማመን ኢንቨስት ያደርጋሉ። የሀገር ውስጥ ኩባንያዎች አለም አቀፍ የሂሳብ ስታንዳርድ ሲከተሉ የውጭ ካፒታል በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ። 4. የካፒታል ወጪን መቀነስ (Lower Cost of Capital) ግልጽ እና ተአማኒ የፋይናንስ መረጃ የሚያቀርቡ ኩባንያዎች ከባንኮችና ከኢንቨስተሮች ብድር ወይም ካፒታል ሲጠይቁ የሚጠየቁት የካፒታል ወጪ (ወለድ ወይም አደጋ/risk margin) አነስተኛ ይሆናል። 5. የተሻለ የውሳኔ አሰጣጥ (Better Decision Making) ለተቋማት አመራሮች፣ ባለአክሲዮኖች እና አበዳሪዎች ትክክለኛ እና ወቅታዊ የፋይናንስ መረጃ በመስጠት የተሻለ የንግድ እና የኢንቨስትመንት ውሳኔ እንዲወስዱ ያስችላቸዋል። በአጠቃላይ IFRS የፋይናንስ ስርዓቱን በመቅረፅ የንግድ እንቅስቃሴዎች በአለም አቀፍ ደረጃ በስኬት እንዲካሄዱ ትልቅ ሚና ይጫወታል። ሁሌም የግሉን ዘርፍ ሁለንትናዊ አቅም በመገንባት ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ወቅቱን የዋጁ ስልጠናዎችን በመስጠት የሚታወቀዉ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት የቢዝነስ አመራር አካዳሚ የግሉ ዘርፍ የሒሳብ ሪፖርት ስርዓታቸዉን አለምአቀፋዊ በሆነ መልኩ እንዳያዘጋጁ የሚያስችላቸዉን የIFRS ስልጠና በዘርፉ እዉቅ ባለሙያዎች ለመስጠት አስፈላጊዉን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ምዝገባ እያካሄደ ነዉ። ስለሆነም በመስኩ ለመሰልጠን ፍላጎት ያላችሁ ባለሙያዎችና ሰራተኞቻችሁን ማሰልጠን የምትፈልጉ ተቋማት እስከ ነሐሴ 2/2018 ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን። ❇️❇️❇️❇️ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ስልክ፡  +251115514005 ፋክስ፡  + 251115517699 P. O. Box 517, ኢ.ሜይል: info@ethiopianchamber.com ድረ ገጽ: www.ethiopianchamber.com ቴሌግራም      t.me/ethiopiachamber X- https://x.com/EthiopiaChamber ፌስ ቡክ፡   https://www.facebook.com/EthiopianChamber Youtube:https://www.youtube.com/@ethiopianchamber Linkedin(ሊንክዲን):https://www.linkedin.com/company/ethiopianchamber/in

photo content

❇️❇️❇️❇️ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ስልክ፡ +251115514005 ፋክስ፡ + 251115517699 P. O. Box 517, ኢ.ሜይል: info@ethiopianchamber.com
❇️❇️❇️❇️ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ስልክ፡  +251115514005 ፋክስ፡  + 251115517699 P. O. Box 517, ኢ.ሜይል: info@ethiopianchamber.com ድረ ገጽ: www.ethiopianchamber.com ቴሌግራም      t.me/ethiopiachamber X- https://x.com/EthiopiaChamber ፌስ ቡክ፡   https://www.facebook.com/EthiopianChamber Youtube:https://www.youtube.com/@ethiopianchamber Linkedin(ሊንክዲን):https://www.linkedin.com/company/ethiopianchamber/in

''በተወያይነት መርተዋል'':: What an expression !? I am really sorry for what is happening with you guys. በተወያይነት አይመራም። ልምድና ሀሳብ የማካፈ
''በተወያይነት መርተዋል'':: What an expression !? I am really sorry for what is happening with you guys. በተወያይነት አይመራም። ልምድና ሀሳብ የማካፈል ሚና ነው። መምራት የሞደሬተር ሚና ነው።

የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ በሩዋንዳ የግል ፌደሬሽን በኪጋሊ ከተማ በተዘጋጀዉ አለም አቀፍ የንግድ ትርኢት ላይ ተሳትፈዋል። ከንግድ ትርኢቱ ጎን ለጎን   በአፍሪካ ነፃ አህጉራዊ የንግድ ቀጣና በሴቶች ለሚመሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ድንበር ተሻጋሪ የንግድ ዕድሎችን ማስፋት በሚል መሪ ቃል የተካሄደዉን የምክክር መድረክ ዶ/ር ቀነኒሳ በአወያይነት መርተዋል። በምክክር መድረኩ ላይም በአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና በሚፈጠሩ የገበያ ዕድሎች በሴቶች የሚመሩ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን ተጠቃሚ ለማድረግ የመንግስት፣ የንግድ ምክር ቤቶችና የልማት አጋሮች ቅንጅትና ትብብር ወሳኝ መሆኑን ተናግረዋል። የቢዝነሶችን የተወዳዳሪነት አቅም ከመገንባት አንፃር የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከልማት አጋሮች ጋር በመተባበር በቢዝነስ አመራር አካዳሚዉ በኩል እየሰራ ያለዉን ስራም እንደ ተሞክሮ አጋርተዋል። በሩዋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ መስፍን ገብረማርያም  ቀንግድ ትርኢቱ  ላይ ተገኝተዉ  ባስተላፉት መልዕክት የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የገበያ ዕድሎችን አሟጦ ለመጠቀም የአባል አገራት ትብብር ወሳኝ መሆኑን አስረድተዋል። ❇️❇️❇️❇️ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ስልክ፡  +251115514005 ፋክስ፡  + 251115517699 P. O. Box 517, ኢ.ሜይል: info@ethiopianchamber.com ድረ ገጽ: www.ethiopianchamber.com ቴሌግራም      t.me/ethiopiachamber X- https://x.com/EthiopiaChamber ፌስ ቡክ፡   https://www.facebook.com/EthiopianChamber Youtube:https://www.youtube.com/@ethiopianchamber Linkedin(ሊንክዲን):https://www.linkedin.com/company/ethiopianchamber/in

photo content
+2

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA)  Secretary General, Dr Kenenisa Lemie has participated on Rwanda International Trade Fair organized by Private Federation of Rwanda at Kigali as panalist and the speaker. On the panel discussion conducted as a side event of the trade fair with the theme 'Advancing Cross Boarder Trade Opportunities for Women led SMEs under the AfCFTA',  Dr kenenisa briefed the attendees the importance of the collaboration  between government and chamber of commerces and development partners to boost the capacity of women led SMEs to benefit from the opportunities created by AfCFTA. He also  shared the experience of ECCSA regarding capacity building initiatives provided in collaboration of development partners via its Business Leadership Accadamy. The ongoing Rwanda International Trade Fair, featuring 500 exhibitors from 50 countries and organized by the Private Sector Federation of Rwanda from July 28 to August 17,  leaders convened for a high-level panel to drive inclusive regional commerce. Ambssador Mesfin Gebremariam, extraordinary and pilenipotentiary Ambassador of FDRE to Rwanda on his part said that the cooperation of African states is essential to use the AfCTA market opportunites exoustively. The trade fair  brought together, business community, policy makes, development partners, chamber of commerces and AfCFTA secretariat. ❇️❇️❇️❇️ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ስልክ፡  +251115514005 ፋክስ፡  + 251115517699 P. O. Box 517, ኢ.ሜይል: info@ethiopianchamber.com ድረ ገጽ: www.ethiopianchamber.com ቴሌግራም      t.me/ethiopiachamber X- https://x.com/EthiopiaChamber ፌስ ቡክ፡   https://www.facebook.com/EthiopianChamber Youtube:https://www.youtube.com/@ethiopianchamber Linkedin(ሊንክዲን):https://www.linkedin.com/company/ethiopianchamber/in

photo content
+3

በተለያዩ የአለም አገራት በሚካሄዱ የንግድ ትርኢቶች ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁና በተለያዩ ዘርፎች የተሰማራችሁ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት ከላይ ከተያያዙት ዉስጥ የሚመለከታችሁን ዘርፍ መርጣችሁ የተሳትፎ ፎርሙን በመሙላት ትመዘገቡ ዘንድ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ❇️❇️❇️❇️ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ስልክ፡  +251115514005 ፋክስ፡  + 251115517699 P. O. Box 517, ኢ.ሜይል: info@ethiopianchamber.com ድረ ገጽ: www.ethiopianchamber.com ቴሌግራም      t.me/ethiopiachamber X- https://x.com/EthiopiaChamber ፌስ ቡክ፡   https://www.facebook.com/EthiopianChamber Youtube:https://www.youtube.com/@ethiopianchamber Linkedin(ሊንክዲን):https://www.linkedin.com/company/ethiopianchamber/in

❇️❇️❇️❇️ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ስልክ፡ +251115514005 ፋክስ፡ + 251115517699 P. O. Box 517, ኢ.ሜይል: info@ethiopianchamber.com
+3
❇️❇️❇️❇️ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ስልክ፡  +251115514005 ፋክስ፡  + 251115517699 P. O. Box 517, ኢ.ሜይል: info@ethiopianchamber.com ድረ ገጽ: www.ethiopianchamber.com ቴሌግራም      t.me/ethiopiachamber X- https://x.com/EthiopiaChamber ፌስ ቡክ፡   https://www.facebook.com/EthiopianChamber Youtube:https://www.youtube.com/@ethiopianchamber Linkedin(ሊንክዲን):https://www.linkedin.com/company/ethiopianchamber/in

❇️❇️❇️❇️ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ስልክ፡ +251115514005 ፋክስ፡ + 251115517699 P. O. Box 517, ኢ.ሜይል: info@ethiopianchamber.com
❇️❇️❇️❇️ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ስልክ፡  +251115514005 ፋክስ፡  + 251115517699 P. O. Box 517, ኢ.ሜይል: info@ethiopianchamber.com ድረ ገጽ: www.ethiopianchamber.com ቴሌግራም      t.me/ethiopiachamber X- https://x.com/EthiopiaChamber ፌስ ቡክ፡   https://www.facebook.com/EthiopianChamber Youtube:https://www.youtube.com/@ethiopianchamber Linkedin(ሊንክዲን):https://www.linkedin.com/company/ethiopianchamber/in

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በአንድ ጀምበር 800 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል አስፈላጊው ዝግጅት እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲስ ታሪክ ለመሥራት መላው ኢትዮጵያውያን
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በአንድ ጀምበር 800 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል አስፈላጊው ዝግጅት እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲስ ታሪክ ለመሥራት መላው ኢትዮጵያውያን አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያደርጉ ነው ጥሪውን ያስተላለፉት፡፡ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር መላው የኢትዮጵያ የንግዱ ማኅበረሰብ በዚህ ሀገራዊ ጥሪ ንቁ ተሳታፊ እንዲሆን ጥሪውያቸውን አስተላልፈዋል፡፡   በጋራ ተስፋን እንትከል! ❇️❇️❇️❇️ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ስልክ፡  +251115514005 ፋክስ፡  + 251115517699 P. O. Box 517, ኢ.ሜይል: info@ethiopianchamber.com ድረ ገጽ: www.ethiopianchamber.com ቴሌግራም      t.me/ethiopiachamber X- https://x.com/EthiopiaChamber ፌስ ቡክ፡   https://www.facebook.com/EthiopianChamber Youtube:https://www.youtube.com/@ethiopianchamber Linkedin(ሊንክዲን):https://www.linkedin.com/company/ethiopianchamber/in

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት የቢዝነስ አመራር አካዳሚ የንግዱን ማህበረሰብ አቅም ለመገንባት በተለያዩ ርዕሶች ላይ በዘርፉ ባለሙያዎች ስልጠናዎችን ይሰጣል። ስለሆነም ዘመኑን ለዋጁ የዲጂታል ግ
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት የቢዝነስ አመራር አካዳሚ የንግዱን ማህበረሰብ አቅም ለመገንባት በተለያዩ ርዕሶች ላይ በዘርፉ ባለሙያዎች ስልጠናዎችን ይሰጣል። ስለሆነም ዘመኑን ለዋጁ የዲጂታል ግብይት ስርዐት ስልጠናዎችና የአመራር ብቃትዎን ለማሳደግ የቢዝነስ አመራር አካዳሚያችንን ቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉ እያልን ከማክሰኞ ሐምሌ 28 አስከ ዐርብ ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ዳታን ለዉሳኔ ሰጪነት እንዴት መጠቀም እንዳለብን ግንዛቤ የሚያስጨብጥ የሶስት ቀን ስልጠና ስለተዘጋጀ ከወዲሁ በመመዝገብ ስልጠናዉን እንድትወስዱ እናስታዉቃለን። ❇️❇️❇️❇️ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ስልክ፡  +251115514005 ፋክስ፡  + 251115517699 P. O. Box 517, ኢ.ሜይል: info@ethiopianchamber.com ድረ ገጽ: www.ethiopianchamber.com ቴሌግራም      t.me/ethiopiachamber X- https://x.com/EthiopiaChamber ፌስ ቡክ፡   https://www.facebook.com/EthiopianChamber Youtube:https://www.youtube.com/@ethiopianchamber Linkedin(ሊንክዲን):https://www.linkedin.com/company/ethiopianchamber/in

ዱባይ.pdf8.28 KB

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት እ.አ.አ ከኦገስት እስከ ኖቬምበር 2026 ድረስ በፈረንሳይ አገር በፓሪስ፣ በቱርክ እስታምቡል፣በጣሊያን ፐርማ፣ በኢንዶኔዥያ ጃካርታ እና በካዛኪስታን አስታና ከተሞች በሚካሄዱ የተለያዩ የንግድ ትርዒቶች ላይ የአገራችን ነጋዴዎችን ለማሳተፍ የማስተባበር ስራ እየሰራ ነዉ። ስለሆነም ቡና ላኪዎች፣ አለም አቀፍ አስመጪዎች፣የምግብና መጠጥ አስመጪዎችና ላኪዎች፣በአግሮ ፕሮሰሲንግ ላይ የተሰማራችሁና በዚህ የንግድ ትርዒት ላይ ለመሳተፍ ፍላጎትያላችሁ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት ከላይ የተያያዘዉን ፎርም በመሙላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን።

paris.pdf9.61 KB

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ከኦገስት 31-,ሴፕቴምበር 2 ቀን 2026 ድረስ በፈረንሳይ አገር በሚካሄደዉ የንግድ ትርዒት ላይ የአገራችን ነጋዴዎችን ለማሳተፍ የማስተባበር ስራ እየሰራ ነዉ። ስለሆነም በጨርቃ ጨርቅና አልባሳት፣ በቆዳና የቆዳ ዉጤቶች፣ በፋሽንና አክሰሰሪዎች፣ የአልባሳት ማሽነራዎች አስመጪና አካፋፋዮች ከላይ የተያያዘዉን ፎርም በመሙላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን። ❇️❇️❇️❇️ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ስልክ፡  +251115514005 ፋክስ፡  + 251115517699 P. O. Box 517, ኢ.ሜይል: info@ethiopianchamber.com ድረ ገጽ: www.ethiopianchamber.com ቴሌግራም      t.me/ethiopiachamber X- https://x.com/EthiopiaChamber ፌስ ቡክ፡   https://www.facebook.com/EthiopianChamber Youtube:https://www.youtube.com/@ethiopianchamber Linkedin(ሊንክዲን):https://www.linkedin.com/company/ethiopianchamber/in

France.pdf4.14 MB