1 731
订阅者
无数据24 小时
-127 天
-4130 天
帖子存档
1 731
Repost from GCC Opportunities & Motivation 🌍
Stay strong. 💪
Even if they rejected you.
Even if you have no interviews.
Even if money is low.
Even if visa, family, or business problems are hitting you hard.
Don’t stop. Don’t stop my brother. Don’t stop my sister. Don’t don’t and again don’t stop.
Keep going. Keep faith. Keep working in silence.
Because pressure is not there to break you , it’s there to build you.
One day, everything you struggled with will become your testimony.
And you’ll say:
I didn’t give up… and that’s why I made it.
❤️❤️❤️
1 731
👥 Refer & Earn Program
🚀 Invite your friends and earn limitless crypto!
🎁 You will receive $1.00 USDT for every valid user who joins through your link.
🔗 Your Exclusive Referral Link:
https://t.me/usdtxtrustwallte_tbbot?start=621823947
📢 Share this link with your network and start earning!
1 731
Repost from N/a
በቴክኖሎጂው ዓለም ውስጥ ወደ 10 ዓመት ገደማ የለፉ፣ ሌሊትና ቀን የደከሙ፣ ራሳቸውን ለማሳደግ ብዙ የከፈሉና ኢንቨስት ያደረጉ ሰዎችን በቅርቡ አስተውያለሁ። እነዚህ ሰዎች አሁን ላይ ያሉትን እንደ ሶሻል ሚዲያ፣ AI (አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ) እና መሰል የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በሚገባ ተክነውባቸዋል።
ነገር ግን የሚገርመኝ... እነዚህኑ ነገሮች ማንም ሰው በአንድ ጀምበር (overnight) ጠንቅቆ ማወቅና በአጭር ጊዜ ውስጥ ተአምራዊ የሆነ ትልቅ ብር ማግኘት እንደሚችል አድርገው ሲያወሩ ይታያሉ። ለመሆኑ እርግጠኛ ናችሁ?
Software Developer፣ Digital Marketer፣ Video Editor፣ Graphics Designer ወይም ማንኛውም የዘርፉ ባለሙያ መሆን ከፈለጋችሁ... እባካችሁን ጊዜ ስጡት! በደንብ ልፉበት፣ ራሳችሁንም በየቀኑ አሳድጉ። መሰረታዊ የሚባሉትን ነገሮች እንኳ ለምዶ ስራ ለመጀመር 3፣ 4፣ 5፣ 6 ወራት ወይም ከዚያ በላይ ሊፈጅባችሁ ይችላል። በአቋራጭ የሚሆን ነገር የለም።
እነዚህን የመስመር ላይ (online) የመማሪያ መድረኮችንና ጠቃሚ ምክሮችን በሰፊው ማግኘት ከፈለጋችሁ ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ https://t.me/Ni_Doole
ለመሆኑ ከፊታችን ባለው ክረምት ምን አይነት ክህሎት (Skill) መማር ይፈልጋሉ? ኮሜንት ላይ ያጋሩኝ
.
.
.
#mindset #TechReality #SkillChallenge #ContinuousLearning #amharic #ethiopia_challenge
