ch
Feedback
ሒጃብ ነው ውበቴ

ሒጃብ ነው ውበቴ

前往频道在 Telegram

السلام عليكم وراحمة الله وبركاته ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በአላህ ፍቃድ * ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች * አስተማሪ ታሪኮች * ዲናዊ ትምርቶች * ምክሮች * ደዐዋወች ይቀርብበታል ኢንሻአላህ ማንኛውንም አስተያየት ለማድረስ @Khewlibot አላህ ዱኒያዬንም አሄራዬንም እንዲያሳምርልኝ ዱዐ አርጉልኝ 👇👇👇Join t.me/HijabNewWebta

显示更多

📈 Telegram 频道 ሒጃብ ነው ውበቴ 的分析概览

频道 ሒጃብ ነው ውበቴ (@hijabnewwebta) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 12 189 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 7 404,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 758

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 12 189 名订阅者。

根据 07 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -279,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 11.53%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.52% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 407 次浏览,首日通常累积 307 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 4

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
السلام عليكم وراحمة الله وبركاته ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በአላህ ፍቃድ * ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች * አስተማሪ ታሪኮች * ዲናዊ ትምርቶች * ምክሮች * ደዐዋወች ይቀርብበታል ኢንሻአላህ ማንኛውንም አስተያየት ለማድረስ @Khewlibot አላህ ዱኒያዬንም አሄራዬንም እንዲያሳምርልኝ ዱዐ አርጉልኝ 👇👇👇Join t.me/HijabNewWebt...

凭借高频更新(最新数据采集于 08 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

12 189
订阅者
-724 小时
-677
-27930
帖子存档
አንተን እንድትፈራህ አታድርጋት፤ ይልቁኑ ስትፈራ ወደ አንተ እንድትጠጋና እቅፍህ ውስጥ እንድትሸሸግ አድርጋት። ምክንያቱም እውነተኛ ፍቅር ማለት የነፍስ ሰላምና የመንፈስ መረጋጋት እንጂ የፍርሃትና የጥርጣሬ እስር ቤት አይደለም!።

🗂 የክረምት የቋንቋ ስልጠና  በኦንላይን 1️⃣ስልጠና አንድ ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ   የ English ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅ ሙሉ ማብራሪያ ✔️ t.me/Ihsan_language/303 ❤️ t.me/Ihsan_language/303

ዲናር ቴክኖሎጂ የግራፊክ ዲዛይን እና የቪዲዮ ኢዲቲንግ የ 2 ወር የኦንላይን  ስልጠና ምዝገባ ስለጀመረ ይህን ነፃ የትምህርት ዕድል ለማግኘት እየተወዳደርኩ ስለሆነ አሸናፊ እንድሆን  እባክዎ በዚህ በተሰጠኝ ሊንክ ገብታችሁ ቻናሉን ተቀላቀሉት https://t.me/+ym23v6FaUy4yZDU0   በመክፈት እና join በማድረግ ቻናሉን ይቀላቀሉት ውድድሩን እንዳሸንፍ  ለሌሎችም ይህን ፅሁፍ በመላክ ተባበሩኝ  

አሰላም አለይኩም ከነ ሙሉ እቃው መረከብ የምትፈልጉ በዚ ስልክ ደውሉ 0941445213 አድራሻ ጉሮ ገብሬል አሪፍ ቦታ ነው 4አሻንጉሊት 1 ወንበር 1 መስታወት ከላይ እንደምታዩት ሙሉ ሽፎኖች አጠቃላይ ዋጋ 300,000 ድርድር አለው

语音消息00:24

+1

ታድላ ብዬ የምቀናባ ሴት የለችም ምናልባት ከኔ በተሻለ መንገድ ለአላህ ባርያ በሆነች ሷሊህ ሴት ብቶን እንጂ..... አላህ ሆይ በፍቅርህ ሙላኝ በመንገድህ አፅናኝ M✍
ታድላ ብዬ የምቀናባ ሴት የለችም ምናልባት ከኔ በተሻለ መንገድ ለአላህ ባርያ በሆነች ሷሊህ ሴት ብቶን እንጂ..... አላህ ሆይ በፍቅርህ ሙላኝ በመንገድህ አፅናኝ M✍

…እንባሽ ዝም ብሎ የፈሰሰ መስሎሽ እንዳይከፋሽ፤ አንዳንዴ ነፍሳችን የከበዳትን ሸክም የምታራግፍበት የራሷ መንገድ አላት። ማልቀስ ደካማነት ሳይሆን የውስጥን ስሜት አጥቦ ለአዲስ ተስፋ መዘጋጀት ነው።
…እንባሽ ዝም ብሎ የፈሰሰ መስሎሽ እንዳይከፋሽ፤ አንዳንዴ ነፍሳችን የከበዳትን ሸክም የምታራግፍበት የራሷ መንገድ አላት። ማልቀስ ደካማነት ሳይሆን የውስጥን ስሜት አጥቦ ለአዲስ ተስፋ መዘጋጀት ነው። እቴዋ…አንዳንዴ ማልቀስሽን አትጥሊው!

…እንባሽ ዝም ብሎ የፈሰሰ መስሎሽ እንዳይከፋሽ፤ አንዳንዴ ነፍሳችን የከበዳትን ሸክም የምታራግፍበት የራሷ መንገድ አላት። ማልቀስ ደካማነት ሳይሆን የውስጥን ስሜት አጥቦ ለአዲስ ተስፋ መዘጋጀት ነው። እቴዋ…አንዳንዴ ማልቀስሽን አትጥሊው!

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌙 عيد أضحى مبارك 🕋🐑 تقبل الله طاعاتكم وغفر ذنوبكم وجعل أيامكم مليئة بالسعادة والبركة كل عام وأنتم بخير

ነገ ማክሰኞ የዓረፋ ቀን ፆም እንዳይረሳ! “የዓረፋ ቀንን መፆም ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” ረሱል (ሰዐወ) ይህንን ታላቅ ወርቃማ እድል እንዳያመልጠን፣ ለሌሎችም ሼር በማድረግ አጅሩን እንካፈል...🙌

☹️☹️☹️🤩😜🥳😖☹️ የመጀመሪያው ፕሮግራም 📣  🥳🥳😣☹️☹️😭😏🤩 ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• 🎤       ተ⭐️              ጀ⭐️                   መ⭐️                           ረ⭐️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream

السلام عليكم وراحمة الله وبركاته በአንዳድ ነገሮች አለመመቻቸት ጠፍቼያለሁ በውስጥ በሰላም ነው የጠፉሽው ለምትሉኝ እህት እና ወንድሞች እኔ ደና ነኝ አልሀምዱሊላ በአንዳድ ነገሮች አለመመቻቸት ነው የጠፉሁት ... የዚ ቻናል አድሚን ሁኖ ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች ዲናዊ ትምርቶች ምክሮች ደዐዋወች እንዲሁም ሌሎች ነገሮችን በመልቀቅ በቻናሉን ላይ ልታግዙኝ እንዲሁም ኸይር ነገር ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ እህትና ወንድሞች ካላቹ በዚ አውሩኝ መርጬ አድሚን አደርጋለሁ @Khewlibot

አሰላም አለይኩም እንዴት ናቹ ያጀመአ ነገ ሰኞ የዙል ሒጃ ፆም ይጀምራል የምንችል ሰወች እንፁም የማንችል ደሞ ሼር በማረግ እንተዋወስ አላህ ይቀበለን ደሞ በዱዐቹ አትርሱኝ ባረከላሁ ፊኩም

Repost from ISLAMIC-QUOTES✍
🌙 አሰላሙ አለይኩም ውድ ቤተሰቦቼ 💛 በደስታ አዲሱን ኢስላሚክ የተረት መድረክ YouTube ቻናሌን እጋብዛችኋለሁ ✨ 📖 የሚያምሩ ኢስላማዊ ተረቶች 🌙 ለህፃናት አስተማሪ ታሪኮች ✨ ዱዓዎች እና
🌙 አሰላሙ አለይኩም ውድ ቤተሰቦቼ 💛 በደስታ አዲሱን ኢስላሚክ የተረት መድረክ YouTube ቻናሌን እጋብዛችኋለሁ ✨ 📖 የሚያምሩ ኢስላማዊ ተረቶች 🌙 ለህፃናት አስተማሪ ታሪኮች ✨ ዱዓዎች እና መልካም ትምህርቶች 💫 “በተረት እስልምናን እንማር” 👇 ቻናሉን Subscribe አድርጉ እና Share አድርጉ [https://www.youtube.com/@IslamicYeteretMedrek]

📖 የቁርአን ጓደኛ ለመሆን......      ~ ✅ጊዜሽን በቁርኣን አስውቢ፦ ቁርአን ትርፍ ጊዜሽን አይጠብቅም፤ ይልቁንም ጊዜሽን ቁርአን ላይ ስታውዪው በረካው ለሌላው ስራሽ ይተርፋል። የቤት ስራሽንም ሆነ የልጆችሽን ጉዳይ በቁርአን ዚክር አስጊጪው። 🏠 ቤቱን በቁርአን አድምቂው፦ በምታበስዪበት፣ ቤቱን በምታፀጂበትና ልጆችሽን በምታጫውቺበት ወቅት ምላስሽ በክለሳ (ሙራጃዓ) ይርጠብ። ቤቱ በቁርአን ሲሞላ ሰላምና መረጋጋት ይሰፍናል። ✅ ሶላት ላይ አጣጥሚው፦ በሶላትሽ ላይ የምትቀሪው ቁርአን የሂፍዝሽ ጥራት ማረጋገጫ ነው። በለሊት ሶላት (ቂያሙል ለይል) አዳዲስ የሐፈዝሻቸውን አንቀጾች ደጋግመሽ በመቅራት ከልብሽ ጋር አዋህጃቸው። ✅ ቁርጠኝነት፦ ሂፍዝ ማለት ቃላትን መጨረስ ብቻ ሳይሆን ከቁርአን ጋር አብሮ መኖር ነው። ዛሬ የጀመርሽው ጥቂት መስመር ነገ የጀነት ደረጃ መሸጋገሪያ መሰላልሽ ይሆናል።

ይናፍቃል መካ! ያለሁበት ኑሮ ጠፍሮ ባያስረኝ በቀልቤማ መካ ቀጠሮ ነበረኝ! ናፈቀኝ መዲና ናፈቀኝ ዓረፋ' ነፍሴ ከነፈብኝ ወደ ሙዝደሊፋ ልቤ ተደሰተ አደረብኝ ሚና ና እያለ እየጠራኝ የሐጅ ጎዳና🥀✨
ይናፍቃል መካ! ያለሁበት ኑሮ ጠፍሮ ባያስረኝ በቀልቤማ መካ ቀጠሮ ነበረኝ! ናፈቀኝ መዲና ናፈቀኝ ዓረፋ' ነፍሴ ከነፈብኝ ወደ ሙዝደሊፋ ልቤ  ተደሰተ አደረብኝ ሚና ና እያለ እየጠራኝ የሐጅ ጎዳና🥀✨

ኢህሳን jobs Advertising የሰራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል ከስራ ማስታወቂያ በተጨማሪ የሚሸጥ ያገለገለ እቃ ኖሯችሁ ገዢ ማግኘት ለተቸገራችሁ የሚሸጠውን እቃ እናስተዋውቃለን   በቻናሉ እንለቃለን✅ ❤️https://t.me/ihsan_jobshttps://t.me/ihsan_jobs