Light Pictures Asella
前往频道在 Telegram
ፎቶ ግራፍ (photography)ቃሉ ጽርዕ ልሳን ሲሆን ትርጉሙም ጸሕፈተ ብርሃን ወይም የብርሀን ጸፈት(ሥዕል)ይለዋል:: እኛም ከፈረንጅ አፍ ተውሰን ብርሃን የሚለውን ቃል ተክተን ''Light'' ብለን በጥራት እና በልዩነት ዘመኑ ባፈራቸው በአዳዲስ ቴክኖሎጂ ታግዘን ትውስታዎን በካሜራ ዐይን ልናስቀርሎ ዝግጅታችንን ጨርሰን ሥራ ጀምረናል::
显示更多3 321
订阅者
-324 小时
-227 天
-8230 天
帖子存档
