ICS Ethiopia Official Chat Community
前往频道在 Telegram
This is the official chat Community of the FDRE Immigration and Citizenship Services 𝐎𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 https://t.me/IcsEthiopiaOfficial Digital Invea Worldwide https://t.me/IcsDigitalInvea
显示更多未指定国家未指定类别
📈 Telegram 频道 ICS Ethiopia Official Chat Community 的分析概览
频道 ICS Ethiopia Official Chat Community (@icsethiopiaofficials) 是活跃参与者。目前社区聚集了 197 357 名订阅者,在 其他 类别中位列第 。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 197 357 名订阅者。
根据 невідомо 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 0,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“This is the official chat Community of the FDRE Immigration and Citizenship Services
𝐎𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
https://t.me/IcsEthiopiaOfficial
Digital Invea Worldwide
https://t.me/IcsDigitalInvea”
凭借高频更新(最新数据采集于 25 十二月, 2023),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 其他 类别中的关键影响点。
197 357
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
吸引订阅者
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
频道帖子
| 2 | #PASSPORT online ቀጠሮ ማስያዝ ለምትፈልጉ በሙሉ።
🔸 አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች/New Passport
🔸 ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport
🔸የጠፋ ፓስፖርት/Lost/Stolen Passport
🔸የተበላሸ/ Damaged Passport
🔸ለልጆች/ Applicant Under 18
☎️ 022-238-10-24
📞 +251911598601
📞 +251911598600
📌በአስቸኳይ እና በፍጥነት አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን።
❖ ግሎባል ኢንተርኔት ካፌ
🔍Global Internet Cafe
✅ ክፍያ
☞ለአዲስ ፓስፖርት 600 ብር
☞ለማደስ 600 ብር
☞ የተሰርቀ/የጠፋ 900 ብር
☞ ፔጁ ያለቀ Expired ያልሆነ 1200
☞ለህፃናት 600
☞ የተቀደደ 1200
☞ እድሜ እና ስም ለመቀየር 900
📌 ቀጠሮ የሚፈጀው 20 ቀን ብቻ
⚠️በአካል በመምጣት ወይም ያሉበት ቦታ ሆነው ማስሞላት ይችላሉ።
✅ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ቀድመው ቀጠሮ ያስይዙ።
☎️ 022-238-10-24
📞 +251911598601
📞 ±251911598600 | 0 |
| 3 | 没有文字... | 0 |
| 4 | Hi dear jo 👋🏻
Welome to PASSPORT-ONLINE-Service 🌷
We wish you a good time here ❤️ | 0 |
| 5 | What matrix | 0 |
| 6 | !From 1hour ago who added z most? | 0 |
| 7 | Hi dear abedulhaye 👋🏻
Welome to PASSPORT-𝗢𝗻𝗹𝗶𝗻𝗲-Ethio✔ 🌷
We wish you a good time here ❤️ | 0 |
| 8 | Hi | 0 |
| 9 | 🖼ዉድ የቻናል ቤተሰቦቻችን የፎቶ ዉድድር ልናካሄድ ስለሆነ ከዛሬ ጀምሮ ፎቶዎቻቹን በዚህ ሊንክ👉 @mertPhotowe ይለኩልን 📸
1ኛ የወጣ 145 mb
2ኛ የወጣ 75 mb
3ኛ የወጣ 30 mb
ተወዳዳሪዎች አሸናፊ ለመሆን ከ60 Like በላይ ማንጣት ይጠበቅባቸዋል።
ከተወዳዳሪዎቹ ምን ማድርግ ይጠበቅባቸዋል?
1.ተወዳዳሪዎች ፎቶችሁን ለጓደኞቻቹሁ እና ግሩፖች ላይ ሼር በማድርግ Like አስደርጉ
2.አሸናፊ ለመሆን ከ60Like በላይ ማንጣት ይጠበቅባቸዋል
ልብ ይበሉ Like ማስደረጋቹሁን አትርሱ
👇👇 በዚህ ይላኩልን
@mertPhotowe
መልካም ዕድል 🖼
Join Us @enegbabez | 0 |
| 10 | Hi dear Mesa❤Ⓖ 👋🏻
Welome to Tech Zone 🌷
We wish you a good time here ❤️ | 0 |
| 11 | eshe | 0 |
| 12 | ⚡️ I'm not a robot : Open your mind before open your mouth You are now free and can be active. Thank you | 0 |
| 13 | ""ፍቅር ና በቀል""
ሀዊ ጌታቸው ✍
ክፍል 11
.
.
""ፍቅር ወይስ በቀልን ንገረኛ እያደረክ ያለከውን። አማን ኪሩቤል ላይ አፍጥጦ
ድንገት የቤቱ በር ብርግድ ብሎ ቀና ሲሉ
"ኪሩቤል በድንጋጤ ሀኒ ሲላት እራሷን ስታ ወደቀች አብራት ያለችው ጓደኛዋ ዋይ ሀኒ ሀኒ እያለች እያለቀሰች ሀኒን እንደማንሳት ስታ ሀኒ ብለው አማንም ኪሩም ሲጠጓት እንዳትነኮት ደስ አላቹ አስመሳዮች እያለች ትሰድባቸው ጀመር ግን የሀኒ ነገር አሳሳቢ ሆነ እንደምን ማክዳን አሳምነዋት ውደ ሀኪም ውሰዶት
ውስጥ ዶክተሮች እንዳስገቦት አንድ ሰው ሲባል ኪሩቤል እኔ ብሎ ሊገባ ሲል ማክዳ ጭራሽ እንድገላት ነው እኔ የምትለው አታፍርም ትንሽ የዚ መንስኤ ማን ሆነና
ነርሷ ከምትከራከሩ አንዳቹ ግብ ያኔ አማን ማክዳን እንዳገባ ያዛት ኪሩቤል እንባውን እየረጨ ውደ ውስጥ ተፈናጥሩ ገባ ።
ማክዳ ልቀቀኝ እያለች አመነጫጨቀችው
"አማን ማኪ ምን መሰለሽ እያለ ሊያናግራት ሲጠጋ
""ማኪ ነው ያልከው የት የምታቃትን ነው። ከሀዲ አስመሳይ የዛ አልበቃ ብሏቹ ዛሬም ከእኛ ምድነው ምፈልጉት ንገሩን። እንደዚ አይነት ሰው አትመስሉኝም ነበር። አዝናለው ብላ ከስሩ ተልይታ ለሀኒ ውንድም ደውላ ቤተሰቦ እየተሯሯጡ መጡ ልክ ማክዳን እንዳዬ ማኪ ሀኒስ የት ነች ምን ሆነ ነው። እናት ልጄ ምን አገኛብኝ ላዳፍታ ውታቹ ከእናት ከአባት የሀኒ ወንድም ባሰ ቲጂና ሜሮንም መጡ ሀኒ ድንጋጤ ስትውድቅ በሩ ስለመታት ግንባሯ አካባቢም ደምታ ነበር።
ከክርሉ ኪሩቤል ዶክተሮቹ አስወጡት ልክ እንዳዩት አሌክስ ምድነው የሆነችው ከውንድሞን አይን የሚውርደው እንባ ኪሩቤል እንዳየ መቆጣጠር አቃተው ማክዳ አሌክስ ነው ያልከው ኢሱ ስህል አማን የማክዳን እጅ ይዞ ከቦታው ገለል አደረጋት።
ሁሉም ግራ ተጋብ ኪሩቤል ከልብ አዝኖ የሰራው ስራ. የሀኒን ሁኔታ ሲያይ እንባውን ያነባ ጀመር።
እና ምነው ልጅ ከባድ ነገር ነው እንዴ ንገረን ቁርጣችንን እንውቀው።
እየተከራከሩ እያለ የዶክተሩ ከክፍሉ ሲውጣ እናት ልጄ ሀኒ እንዴት ነት ብለው ሲጠይቁ
ተረጋጉ ደና ነት እራሷን ስታ ስለውደቀች ነው። አሁን ትነቃለች ብሎቸው እንደሄደ እና መሬት ስመው ኪሩቤል አታልቅስ ይሄው ደና ናት ብለውናል እያሉ እየደባበሱት ያባብሉት ነበር እሱ ግን ተቀምጦ እራሱን አዘቅዝቆ ያለቅሳል.።
ትግስት አለክስ በቃክ ሁሉም የሱን ሁኔታ አይተው አዘኑለት ከግማሽ ሰዓት በኃላ ሀኒ ነቅታ ክፍሉ ውስጥ ከኪሩቤል ና አማን ና ማክዳ በስተቀር ሁሉም አሉ።
አይታቸው ከተኛችበት ተነስታ ማክዳ እና አማን ፈንጠር ብለው ይጨቃጨቃሉ።
"ኪሩቤል እራሱ ይዞ አዘቅዝቆ ቁጭ እንዳለ
ሀኒ እንዳየችው ግን ለምን እያለች እግሩ ስር ተበርክካ ባለፈ ታሪክ እኔ ያ የልጅነቴ እንዲያ ከማንም በላይ የሚውደኝ ሰው እንኳን ስገላምጠኝ የማይውድ ልጅ ዛሬ በውንድሜ ከስንት አመት በኃላ እኔ ላይ እንዲ መልስልኝ እያለች ታነባው ጀመር አሁን ሁሉም ተሰበስብ
ግራ በመጋባት ስሜት ስያዩ ማክዳ መቋቋም አቃታት ጥላቸው እየሯጠች ከሆስፓታሉ ውጣች
ሀኒ ከልቤ ነው ያፈቀርኩሽ ባደባባይ የማፈቅራት ነገ የልጆቼ እናት የሆነችው ብለክ እንዲያ የጨፈርነው። ካንቺ ልጅ እፈልጋለው እንጋባ ያልከኝስ አታቀርቅር እየኝ ተሸንፉልሻለው ያልከኝሽ ግን አላሳዝንህም አንተን አጥቼ ምን ውስጥ እንደነበርኩ አታቅም አንተ እኮ ማንነቴ ነክ። የምውደው የልጅነቴ እያልኩ ስምህን አስሬ ስጠራ እንኳን....ኪራዬ ንገረኛ የት ልግባ ለምን ለምን ሀኒ እኮ ነኝ እየኝ ያቺ የምትሳሳላት እያለች ስትነግረው ሁሉም ደነገጡ
አባት ደንግጠው ምን እኮ አንተ ኪሩቤል ነክ። ምነው ልጄ አባትክ እንኳን ይቅር ለእግዜር ተባብለን ነው የተለያየነው ። ሀኒ እኮ ነች እረሳካት በልጅነታቹ ምን በማታውቁበት ያለሷ የማትበላ እሷም እንደዛ በርግጥ ልክ ነክ ግን ሀኒ ምን በደለች ።
ቲጂ ንገሪው ሀኒ በሱ ናፍቶት እንደተቀጣች ማም ንገሩት ምን እንደሆንኩ
አቃተው ተነስቶ ሲሄድ
ሀኒ እዛው የተበረከከችበት እንባዋን እያዘራች ኪራዬ ስትለው እንደመቆም አለ።
"እባክህን በቀልን ተውና አብረን እንሁን ስለሁሉም ፈጣሪ ያውቃል አንተ እኮ ታስታውሳለክ ከሰው ስጣላ አይደለም በድዬ በድለውኝ እንኳን #ይቅርታ ጠይቂ ስትለኝ አልነበር። ያኛው ኪሩ የት ሄዶ ነው ለበቀል እንዲ የተነሳሳከው መልስልኝ ...
ግን ምን ሳይመልስላት ጥሎት ሄደ።
አማን እየሮጠ ተከተለው
ሀኒ ቤተሰቦቾ ይዘዋት ወደቤት
የመኝታ ቤቶን ቆልፋ ማልቀስ ጀመረች ማንም ቢለምናት ምን ቢሎት አልከፍት አለቻቸው ።
ያቀን ....
ይቀጥላል ...
share and Join
@Write_Event
@Write_Event
@Write_Event | 0 |
| 14 | Hi dear Gashaw Bayu 👋🏻
Welome to PASSPORT-𝗢𝗻𝗹𝗶𝗻𝗲-Service 🌷
We wish you a good time here ❤️ | 0 |
| 15 | Selam ❤❤❤, your message was hidden, forwards not allowed in this group. | 0 |
| 16 | FUAD Dish tech hack, your message was hidden, forwards not allowed in this group. | 0 |
| 17 | 🙄🙄🙄🙄🙄 | 0 |
| 18 | Hi | 0 |
| 19 | 2ኛ ዙር የበአል ሽልማት
ለ ቴሌግራም ቻናላችን ተከታይዎች!
ባልነው መሰረት የያጋሩና ይሸለሙ ውድድር አሸናፊዎቻችን በአስገራሚ ስጦታዎች
ለመሸለም ተዘጋጅተናል! የእንኳን ደስ አላችሁ ወርቁ አይተነው
worku ayitenew
ያስተውሉ ዕጩ ለመሆን መጀመርያ በጥንቃቄ ያንብቡ
‼️ለመሸለም ይህንን መንገድ ተከተሉ
1.መጀመርያ ከታች ባለው ማስፈንጠርያ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇
https://t.me/workuayitenew
1ኛ ሽልማት ለ500 ወዳጅ ዘመድዎ ይህን መልክት ሼር ካረጉ 50,000 ብር አሸናፊ ይሆናሉ!!
https://t.me/workuayitenew
2ኛ ሽልማት ለ200 ወዳጅ ዘመድዎ ይህን መልክት ሼር ካረጉ 30,000 ብር አሸናፊ ይሆናሉ!!
https://t.me/workuayitenew
3ኛ ሽልማት ለ100 ወዳጅ ዘመድዎ ይህን መልክት ሼር ካረጉ 20,000 ብር አሸናፊ ይሆናሉ!!
https://t.me/workuayitenew
4ኛ ሽልማት ለ50 ወዳጅ ዘመድዎ ይህን መልክት ሼር ካረጉ 10,000 ብር አሸናፊ ይሆናሉ!!
https://t.me/workuayitenew
5ኛ ሽልማት ለ25 ወዳጅ ዘመድዎ ይህን መልክት ሼር ካረጉ 5000 ብር አሸናፊ
https://t.me/workuayitenew
ቤቶ በመሆን ሀብታም ይሁኑ ለ ወዳጅ ዘመድዎ ይህን መልክት ሼር በማረግ የገንዘብ ተሸላሚ ይሁኑ!!!!👇👇
https://t.me/workuayitenew
worku ayitenew የመደጀመርያ ምርጫወ1👈
ሰናይ የገና በአል | 0 |
| 20 | መገብት 20 2015 ውሰጥ ኦላን ኣርጌን እስካዉን ኣልወሰድንም ችግሩ ምንድነዉ ቁርጡን ንገሩን ችግሩ ምንድነዉ አረ ምንድነዉ 😂😂❓ | 0 |
