HOSSANA APOSTOLIC CHURCH
前往频道在 Telegram
ይህ የቴሌግራም ቻናል በሆሳዕና ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ዕውቅና የተከፈት ሲሆን ዓላማውም፦ 👉የእግዚአብሔርን ቃል ለማስተማርና በመዝሙር በተለያዩ ጸጋዋች ቅዱሳንን ለማነጽ... 👉የሀገር ስብከቱንና የቅርንጫፍ ሰበካውን ወቅታዊ መልዕክቶችን ለማስተላለፍ ታስቦ የተከፈተ ነው።🙏🙏አሰተያየቶችን 👇 @ace_hossana_chapelbot @AstyaytBot
显示更多未指定国家未指定类别
1 598
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
ኮንፈረንስ ላይ የምትገኙ የዚህ channel ቤተሰቦች ጉባዔ ላይ ሚቀርቡ #መልዕክቶችን_እንዲሁም_ምስሎችን_ጥራት ባለው ሁኔታ በመላክ መገኘት ለማይችሉ ወንድሞች እህቶች ለበረከት ምክንያት እንድትሆኑ እንጠይቃለን።🙏 🙏🙏
https://t.me/hossanapostlic
@AstyaytBot 👈ፈቃደኛ የሆናችሁ ስዎች Channel ላይ ሼር ማድረግ እንድትችሉ ፍቃደኝነታችሁን ከላይ ባለው አስታየት ቡት አሳውቁን።
ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ
▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️
የሀድያና ከምባታ አከባቢ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን 50ኛ ዓመት የምስረታ በዓልና ኮንፍረንስ በሆሳዕና እናት አጥቢያ ግቢ ከጥር 26-29/2014 ዓ.ም ድረስ ስለሚካሄድ በጉባኤው እንዲገኙ በአክብሮት ተጋብዘዋል::
የምስራች
ለመላው የኢትዮጵያ የሐዋርያዊት ቤተ ክርቲያን ወንድሞች እና እህቶች
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያ Web site ለኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ሁሉ በተመቻቸና እጅግ ደስ በሚያሰኝ መልክ ተዘጋጅቶላችሁ ቀርቧል አሁኑኑ ይጎብኙ !!!
Web site link: 👉 https://acieth.org/
#ሀድይኛ መዝሙር ፦
በወ/ም #መልካሙ ማቴዎስ
ቤተክርሰቲያንቼ ሊረሜ ኪን ዶል ዋራኮ
ታ ፂሆንቼ ዘመሬ >> >> >>
ገደኮ ዶሉዊ ጠደማካ ሳደንታቶ
ገቱ ቤ ኬኒና ገቲም ኩቶሲና አት ዶለንታቶ
@hossanapostlic
ማደርያህን ይሙላው - የሆሳዕና ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ማራናታ መዝምራን ህብረት
ሙሉ መዝሙሩን ለማግኘት ይህን ማስፈንጠሪያ/link ይጫኑ: https://youtu.be/qw8QqkBDLCk
የዩቲዩብ ቻናላችንን በዚህ ያገኛሉ/Official YouTube Channel: https://www.youtube.com/c/unionofmaranathachoir
እግዚአብሔር ይባርካችሁ::
ከአዲሱ DVD አልበማችን ቤተክርስቲያን የተሰኘውን መዝሙር ጋበዝናችሁ . . ተባረኩበት::
ሌሎች መዝሙሮችን ለማግኘት Official youTube አካውንታችንን ይከተሉ:: https://www.youtube.com/watch?v=omfJ0cKBTGQ
#ዘማሪ_አቤኔዘር_ፈቃደ
#አገልጋዩ
በርሃብ በጥማቱ መታረዝና ስደቱ
መገፋቱ አንዳች ሳይገደው
ለወንጌል የሚጋደለው
ቤቴን ልጆቼንም ሳይል ሁሉን ስላንተ የጣለ
እርሱ ነው ያንተ አርበኛ በመንግሥትህም አንደኛ
አገልጋዩ /2*/ብዙ ነው ለወንጌል ብሎ የሚከፍለው/የከፈለው
አገልጋዩ/2*/ካንተ ዘንድ ትልቅ ክቡር ዋጋ አለው
ዘሩን በእምባ በለቅሶ በሸክም የዘራው
ዛሬ በደስታ ሲያጭድ መከሩን ያመረው
ብዙ መከራ ስደት ታላቅ ዋጋ ከፍሏል
ወንጌሉ እምዳይበረዝ በነፍሱ ተጋድሏል
ወገን ዘመዱን ትቶ አንተን ወገኑ/ዘመዱ ያረገ
ዋጋው ባንተ ዘንድ ትልቅ ነው በሰማይ ትክሰዋለህ
አገልጋዩ...
ሸክሙ እጅግ ብዙ ነው ለመንጋው ይራራል
አደራውን ሰተኸው በሸክም ይተጋል
በጾምና በጸሎት ካንተ ጋር ይታገላል
የህዝቡን እንቆቅልሽ መልሱን ካንተ ይለምናል
አንተም ታማኙ የሱስ እምባውን ታብሰዋለህ
ፊትህ ላቀረበ ሁሉ ከሰማይ ትመልሳለህ
ቤቱን ጎጆውን ኑሮውን ባርክ
ከእርሱ የተነሳ ምድር ትባረክ
ከቤቱ ወራሽ አታሳጣው
ልቡ የሚያርፍበት ተተኪን ስጠው
አገልጋዩ...
ዛሬም ትውልድ አለ አንተ የምትቀባው
ወንጌሉን ወደ አለም የምትልከው
እውነትን ላይለውጥ አደራ ሚቀበል
የመጨረሻውን መከር ሚሰበስብ
