ch
Feedback
Dejen Times

Dejen Times

前往频道在 Telegram

ተመራጭ የመረጃ ምንጭዎ

显示更多
6 419
订阅者
无数据24 小时
-187 天
-9630 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
一月 '25
一月 '25
+1
在0个频道中
十二月 '24
+6
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+11
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+18
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+3
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+7
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+13
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+19
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+10
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+21
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+15
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+48
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+7
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+20
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+17
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+12
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+103
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+34
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+6
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+5
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+52
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+12
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+38
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+10
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+102
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+7
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+149
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+742
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+980
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+25
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+112
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+59
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+49
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+38
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+46
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+124
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+1 031
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+1 259
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+1 563
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+1 510
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+1 413
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+2 333
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+5 889
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
04 一月0
03 一月+1
02 一月0
01 一月0
频道帖子
8ኛ ክፍለጦር- ቁይ ከተማን ተቆጣጠረ ። ጎጃም ስራውን መሬት ላይ ሰርቶ ጨርሷል ። እግራችን እስኪላጥ ዙረን አደራጀተን ፣አንድ አድርገን ፣ ሃይላችንንና ትጣቃችንን አሟልተን ዘመቻ 100 ተራሮችን እ
8ኛ ክፍለጦር- ቁይ ከተማን ተቆጣጠረ ። ጎጃም ስራውን መሬት ላይ ሰርቶ ጨርሷል ። እግራችን እስኪላጥ ዙረን አደራጀተን ፣አንድ አድርገን ፣ ሃይላችንንና ትጣቃችንን አሟልተን ዘመቻ 100 ተራሮችን እየተገበርን እነገኛለን። አሁን የሚያቆመን ምድራዊ ሃይል የለም። መኪናዎችን መማረክ ተችሏል። እስረኛ መማስፈታት ተችሏል። ድል በድል ሆነናል። እመኑኝ ገና 90% እቅዳችንን አልተጠቀምንም ።ይህ ጅማሮነው ። አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ።

2
አዎ ጎጃሜ ቡዳ ነው💪
አዎ ጎጃሜ ቡዳ ነው💪
0
3
አዎ ሰውየው እጁን ሰጥቷል! እውነቱ ይሄ ነው። ትግል በአንድ ግለሰብ የሚቀለበስ አይደለም ፋኖ አስረግጦ እንደሚያሸንፍ ቅንጣት አንጠራጠርም!
አዎ ሰውየው እጁን ሰጥቷል! እውነቱ ይሄ ነው። ትግል በአንድ ግለሰብ የሚቀለበስ አይደለም ፋኖ አስረግጦ እንደሚያሸንፍ ቅንጣት አንጠራጠርም!
0
4
አንድ ሁኑ
አንድ ሁኑ
0
5
አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ አማራ ያሸንፋል
አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ አማራ ያሸንፋል
0
6
ፋኖ💪💪💪
ፋኖ💪💪💪
0
7
የአማራ አንገቱ አንድ ነው💪💪💪 አጀንዳ እያነሱ መከፋፈል መሞከር በዚህ ዘመን አይሰራም።
0
8
ላለፉት በርካታ ወራቶች የአማራ ፋኖ በጎጃም ቃል አቀባይ ሆኖ ሲያገለግል የነበረው ወንድማችንና የትግል ጓዳችን ማርሸት ፀሀዩ ከዕዝ የህዝብ ግንኙነት ቦታው መነሳቱን ከአመራሮቹ የተላከዉ መረጃ ያስረዳ
ላለፉት በርካታ ወራቶች የአማራ ፋኖ በጎጃም ቃል አቀባይ ሆኖ ሲያገለግል የነበረው ወንድማችንና የትግል ጓዳችን ማርሸት ፀሀዩ ከዕዝ የህዝብ ግንኙነት ቦታው መነሳቱን ከአመራሮቹ የተላከዉ መረጃ ያስረዳል። ላለፉት ጊዜያት በህዝብ ግንኙነት ኃላፊነትህ ለአማራ ህዝብ ትግል ላበርከትከው ከፍ ያለ አስተዋፅኦ ላቅ ያለ ክብርና ምስጋና አለን። አሁንም ከጓዶችህ ጋር በመሆን ትግሉን ዳር የማድረስ ሚናህን እንድትወጣ አደራ እንላለን። ወንድም ማርሸት እናመሰግናለን!
0
9
በቡሬ ከተማ የነበረ የአድማ ብተና ሀይል ዋና አዛዥ የአማራ ፋኖ በጎጃም የቡሬ ዳሞት ብርጌድን መቀላቀሉን ባህርዳር ዊክሊክስ ከብርጌዱ አመራሮች ያገኘችው መረጃ ያስረዳል ። አዛዡ የሻለቃ ማዕረግ ያለው ሲሆን ብርጌዱን በሚቀላቀልበት ወቅትም ከፍተኛ ወንድማዊ አቀባብል እንደተደረገለት ታውቋል ። ©BW
0
10
በኢንተርኔት እና በተለያዩ ምክንያቶች መረጃ ከመስጠት መቆጠባችን ይታወቃል፡፡ አሁን በአዲስ መንፈስ ተመልሰናል፡፡ ተጨባጭ መረጃዎችን እናደርሳችኋለን፡፡ ሼር እና ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
በኢንተርኔት እና በተለያዩ ምክንያቶች መረጃ ከመስጠት መቆጠባችን ይታወቃል፡፡ አሁን በአዲስ መንፈስ ተመልሰናል፡፡ ተጨባጭ መረጃዎችን እናደርሳችኋለን፡፡ ሼር እና ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
0
11
የዛንበራ ብርጌድ ጀብዱ! በአማራ ፋኖ በጎጃም በላይ ዘለቀ ክፍለጦር ስር የሚገኘው የዛንበራ ብርጌድ ዛሬ ጠዋት ከጉብያ ወደ ደጀን ከተማ በጉዞ ላይ የነበረን አራዊት ሰራዊት ቆልም የምትባል ቦታ ላይ ሲደርስ አራዊቱ እየተንቀሳቀስበት የነረውን ተሽከርካሪ በRPG አጋይተውታል፤ ከዛም ድንች ታክሎበት አራዊቱ ሙሉበሙሉ መቋጨቱን ባህርዳር ዊክሊክስ ያገኘችው መረጃ ያስረዳል። በዚህም አንድ ኦባማ ሙሉ አራዊት ሰራዊት ከምድር በታች መሆኑ ተረጋግጧል። ይህ መረጃ የደረሳቸው የአገዛዙ ወታደሮች አመራሮች ተጨማሪ ኃይል ወደ ቆልም ያንቀሳቀሱ ቢሆንም ነበልባሎቹ ግን ይህንንም ኃይል አደባይተውት ቦታቸውን መያዛቸው ታውቋል። የአገዛዙ ወታደራዊ አመራሮች የላኩት ኃይል የአስክሬን ቁጥሩን ከፍ ከማድረግ ሌላ የፈጠረው ነገር አለመኖሩንም BW ከብርጌዱ አመራሮች አረጋግጣለች። (በእኛ በኩል ምንም ጉዳት አለመኖሩ ታውቋል) ፋኖዎቻን በመሳሪያ አቅም በደንብ እየደረጁና እንደቀላል የሚፈፅሟቸው ድንቅ ወታደራዊ ኦፕሬሽኖችም ነበልባሎቻችን የደረሱበትን ወታደራዊ አቋም የሚያሳይ ነው። Via - BW
0
12
💪
💪
0
13
አባት ሀገር አምሀራ
0
14
የምስራች ለወገኖቻችን 🌿 ሀዘንና መርዶ የተቀላቀበት ለቅሶ ለእነዛ የዘመናት ለእኛ ብሔራዊ ጠላቶች ሆኗል። "የሸዋ ፋኖ ዕዝ ወደ አንድ እየመጣ መሆኑ ተሰምቷል።" በፋኖ መከታው ማሞ እና በአርበኛ አ
የምስራች ለወገኖቻችን 🌿 ሀዘንና መርዶ የተቀላቀበት ለቅሶ ለእነዛ የዘመናት ለእኛ ብሔራዊ ጠላቶች ሆኗል። "የሸዋ ፋኖ ዕዝ ወደ አንድ እየመጣ መሆኑ ተሰምቷል።" በፋኖ መከታው ማሞ እና በአርበኛ አሰግድ መኮንን መካከል ያለው ልዩነት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ በአንድ በመሆን በጋራ ለሕዝባቸዉ ነፃነት ለመታገል በስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡ አሁን የቀሩት ትንንሽ ጉዳዮች ብቻ ናቸው፡፡ ለዚህ ትልቅ ነገር መሳካት የሁሉም የአማራ ፋኖ አመራሮች የሁሉም ዕዝ ተሳታፊ በመሆን ታላቅ አስተዋጽኦ አድርገዋል፡፡ ተብሏል። በቀጣይ የእነዛ ትላልቅ፣ ጨዋ፣ ጀግና፣ አርበኞች የአባቶቻችን አምላክ ከፈቀደ የምስራች እንሰማለን። ድል ለሰፊዉ የዐማራው ሕዝብ! እናሸንፋለን 💪 Esmael Dawed Endrise
0
15
የምስራች ለወገኖቻችን 🌿 ሀዘንና መርዶ የተቀላቀበት ለቅሶ ለእነዛ የዘመናት ለእኛ ብሔራዊ ጠላቶች ሆኗል። "የሸዋ ፋኖ ዕዝ ወደ አንድ እየመጣ መሆኑ ተሰምቷል።" በፋኖ መከታው ማሞ እና በአርበኛ አሰግድ መኮንን መካከል ያለው ልዩነት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ በአንድ በመሆን በጋራ ለሕዝባቸዉ ነፃነት ለመታገል በስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡ አሁን የቀሩት ትንንሽ ጉዳዮች ብቻ ናቸው፡፡ ለዚህ ትልቅ ነገር መሳካት የሁሉም የአማራ ፋኖ አመራሮች የሁሉም ዕዝ ተሳታፊ በመሆን ታላቅ አስተዋጽኦ አድርገዋል፡፡ ተብሏል። በቀጣይ የእነዛ ትላልቅ፣ ጨዋ፣ ጀግና፣ አርበኞች የአባቶቻችን አምላክ ከፈቀደ የምስራች እንሰማለን። ድል ለሰፊዉ የዐማራው ሕዝብ! እናሸንፋለን 💪 Esmael Dawed Endrise
0
16
የሚመካከሩት በአማራው ላይ ነው ማለት ነው! አማራን በጊዜያዊ አዋጅ አፍነው፣ አስረው፣ ጦርነት አውጀውበት፣ ኢንተርኔት ዘግተው አማራጭ መረጃ እንዳይሰማ እንዳይናገር አድርገው "ምክክር" እያሉ ነው! አማራን በጊዜያዊ አዋጅ አፍነው፣ በድሮን እየደበደቡ፣ በርካቶችን አስረው "ምክክር ካሉ የሚመከርበት አማራው ላይ ነው ማለት ነው! ሌላ ትርጉም አይሰጥም! ©ጌታቸው ሽፈራው
0
17
በአማራ ፋኖ በጎንደር ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለጦር💪
በአማራ ፋኖ በጎንደር ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለጦር💪
0
18
ወሎ ቤተ አማራ💪
0
19
"ውሃ ሲለምኑት ወተት ይሰጣል" ያላችሁን አየነው እኮ😀 ምድረ ዘገምተኛ
0
20
ሠላም ነው ✊ ወንድማችን ፋኖ መንግስቱ አማረ የአማራ ፋኖ በጎጃም የባህር ዳርና የሜጫ (የአንድኛ ክ/ጦር አዛዥ) በብልፅግና ሰዎች ተገድሏል በሚል እየተሰራጨበት ያለው ዜና ፍፁም ውሸት መሆኑን አረጋ
ሠላም ነው ✊ ወንድማችን ፋኖ መንግስቱ አማረ የአማራ ፋኖ በጎጃም የባህር ዳርና የሜጫ (የአንድኛ ክ/ጦር አዛዥ) በብልፅግና ሰዎች ተገድሏል በሚል እየተሰራጨበት ያለው ዜና ፍፁም ውሸት መሆኑን አረጋግጥላችኋለሁ !!
0