Target Tutorial Educational consultancy
前往频道在 Telegram
አርቆ ማሰብ የሚችል፣ ጠያቂ፣ ጤናማና ባለፀጋ የሆነ ትውልድ እንገነባለን፡፡ ይህ ደግሞ እውን የሚሆነው ትውልዱ ጥራት ያለው ትምህርት ሲያገኝ ብቻ ነው፡፡ የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች 1, Best academics content 2, Educational content 3, Personal development content ጥራት ያለው ትምህርት የእድገት መሰረት ነው ! @DavidNiguse 0910032575
显示更多1 527
订阅者
无数据24 小时
-17 天
-1430 天
帖子存档
ነገ ሰኞ መስከረም-20 የ12ኛ ክፍል Mathematics about Sigma Notation and Partial Sum ቲቶሪያል ቪዲዮ 11-ስዓት
Target Tutorial YouTube ቻናል ላይ ይለቀቃል
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ፡፡
You can get Grade 12 Maths and physics Tutorial video on Target Tutorial YouTube channel
ዛሬ ምስከረም 9, 11 ስዓት
(September 19/2024)
የ12ኛ ክፍል Physics ትምህርት ይለቀቃል፡፡
Unit 1 Application Of physics on other fields PART 1
ጎበዝ ተማሪዎች ብቻ የሚያውቁት ሚስጥር/ How to be CLEVER in YOUR Academic careers
https://www.instagram.com/reel/C9M85duivjn/?igsh=MWVwbDhmZzljenpwdA==
ድጋፋቹ ያስፈልገኛል🙏
ትምህርታዊ ቪዲዎችን በዘመናዊ መልኩ ወደናንተ ለማድረስ የሚያስችለኝን የብር ድጋፍ ለማግኘት አንድ ውድድር ላይ ተካፍያለሁ። በዚ ሊንክ 👉 https://www.facebook.com/100002028524680/posts/7349847005092844/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v በመግባት የምታገኙትን post ኮመንት section በመክፈት Target Tutorial በሚለው አካውንት ኮሜንት ያረኩትን ላይክና ኮመንት በማድረግ ድጋፋችሁን እንድታሳዩኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ🙏
