ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

የአብስራ

የአብስራ

前往频道在 Telegram

ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል። ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx

显示更多
503
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
+430 天
帖子存档
Brilliant ✔️

Exhausted ✔️

Tiny ✔️

Enormous ✔️

"Adjectives" ምንደን ናቸው ? Adjectives- የስም ገላጭ የምንላቸው ሲሆኑ ከሰር አይነታቸዉን አና ተግባራቸዉን የምናይ ይሆናል ፣ Descriptive adjectives – አነዚህ የአንድን ነገር ባህርያት አና መለያ ያሳያሉ ። (describe qualities or characteristics.) 👉 beautiful-የሚያምር , tall-ረጅም , cold-ቀዝቃዛ , happy-ደስተኛ Example: She has a beautiful smile.(አሷ የሚያምር  ፈገግታ አላት ። ) Quantitative adjectives – አነዚህ ምን ያህል መጠን ወይም ምን ያሀል ቁጥር አንደሆነ ያሳያሉ ። (tell how much or how many.) 👉 some-አንዳንድ, many-በዙ , few-ጥቂት , little-ትንሽ , ten- አስር ... Example: He has three books.(አሱ ሶስት መፀሃፍት አሉት ። ) Demonstrative adjectives – አነዚህ ጠቋሚሚ ቃላት ናቸው ።   (point out which one(s).) 👉 this- ይህ , that-ያ , these- አነዚህ , those- አነዛ Example: Those dogs are barking.(አነዛ ዉሾች አየጮሁ ነው ። ) Possessive adjectives –አነዚህ ባለቤትነትን ማሳያ ናቸው ።  (show ownership.) 👉 my-የኔ , your-የአንተ / የአንቺ / የናንተ , his-የሱ , her-የሷ , its-የነገረየው ( የእንሰሳው / የእቃው ), our- የኛ , their-የነሱ Example: My car is new.(የኔ መኪና አዲስ ነው ።  ) Interrogative adjectives – ጥያቄ ለመጠየቅ አነጠቀማቸዋለን ። (used in questions.) 👉 which- የቱ , what-ምን , whose- የማን ... Example: Which color do you prefer?(የተኛው ቀለም ይሻልካል ?  Proper adjectives – የአንድን ሰው መገኛ ለማሳየት አንጠቀመዋለን ። (made from proper nouns (capitalized).) 👉 Ethiopian- አትዮጵያዊ , American-አሜሪካዊ , French-ፈረንሳዊ ። Example: I love Ethiopian coffee.(አትዮጵያዊ ቡና አወዳለው ። ) Comparative adjectives – ሁለት ነገሮችን ለማወዳደር አንጠቀመዋለን ።  (compare two things.) 👉 taller-ረዘም ያለ , smarter- የሚጎበዝ , more beautiful- የተሻለ የሚያምር ... Example: She is taller than her brother.(አሷ ከወንደሟ ትረዝማለች ። ) Superlative adjectives – አንድን ነገር ከሁለት በላይ የሆኑ ነገሮች ጋር ለማወዳደር  አንጠቀመዋለን ። (compare three or more things.) 👉 tallest- የሚረዝም , smartest- ጎበዝ የሆነ , most beautiful- በጣም ዉብ Example: She is the tallest girl in the class.(አሷ የክፍሉ ረጅም ሰው ናት ። ) ቪድዮ፦https://youtu.be/iclo91xE8P8?si=fSU_VBnnioj9MJkP

የተማሪ ጉብዝናን መቀስቀስ ይቻላል? ለተጨማሪ፦https://t.me/YWTutorial/1782?single

ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት  በስልክ ቁጥር፦ +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙኛል።

'Tense'ሶች እና ቀመራቸዉ። Tense፦ ማለት ጊዜን ገላጭ የድርጊት ቃል ማለት ሲሆን ዛሬ በቀዳሚነት በቃላት አቀማመጥ የሚኖራቸዉ ለዉጥ ላይ ምናወራ ይሆናል። Sub፦ Subject(የአረፍተ ነገሩ
'Tense'ሶች እና ቀመራቸዉ። Tense፦ ማለት ጊዜን ገላጭ የድርጊት ቃል ማለት ሲሆን ዛሬ በቀዳሚነት በቃላት አቀማመጥ የሚኖራቸዉ ለዉጥ ላይ ምናወራ ይሆናል። Sub፦ Subject(የአረፍተ ነገሩ  ባለቤት) Obj፦ object(ድርጊት የተፈፀመበት አካል) V፦ Verb (የድርጊት ቃል) V to be፦ Verb to be፦ present ሲሆን is,am እና  are፤ past ሲሆን was እና were፤ future ከሆነ  be ብቻ። Simple present tense; sub + V1 + obj Simple past tense; sub + V2 + obj Simple future tense; sub+will+V1+obj Present continuous; Sub+V to be+V1+ing+obj Past continuous; Sub+V to be+V1+ing+obj future continuous;Sub+will+V to be+V1+ing+obj Present perfect; Sub+have/has+ V3+obj past perfect; Sub+had+ V3+obj Future perfect; Sub+will+have +V3+obj Present perfect continuous;Sub+have/has+ been+V1+ing+obj past perfect continuous; had been+V1+ing+obj Future perfect continuous; Sub+will+have+ been+V1+ing+obj V1፦የምንለዉ ምንም አይነት ቅጥያም ሆነ ለዉጥ የሌለዉን ግስ ነዉ። V2፦ የምንለዉ ደግሞ V1+ed የሆኑ አልያም በ-d፣በ-t ሊያልቅ የሚችል። V3፦የምንለዉ ደግሞ ብዙዉን ጊዜ በne፣en፣ed፣d ሊያልቅ የሚችል። V1+ing፦ ደግሞ ing በስተመጨረሻዉ ያለ ነዉ። ቪድዮ፦https://youtu.be/c97lJ0vhUNA?si=0sl9usULFNC5MMLQ

ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት  በስልክ ቁጥር፦ +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙኛል።

"Conditionals" እና ቀመራቸዉ፤ Conditionals ማለት የምክንያት እና ዉጤት አረፍተነገሮች ሲሆኑ፤ ዛሬ በቀመራቸዉ ዙሪያ የምናወራ ይሆናል። እንደ አይነታቸዉ የሚገልፁት፦ 0 conditio
"Conditionals" እና ቀመራቸዉ፤ Conditionals ማለት የምክንያት እና ዉጤት አረፍተነገሮች ሲሆኑ፤ ዛሬ በቀመራቸዉ ዙሪያ የምናወራ ይሆናል። እንደ አይነታቸዉ የሚገልፁት፦ 0 conditional - እዉነታን 1st conditional - የመሆን እድልን 2nd conditional - ያለመሆን እድልን 3rd conditional - ፀፀት/ወቀሳን ቀመራቸዉ በቀላሉ ሲቀርብ 0 conditional- If v1 ,v1 1st conditional- If v1, will v1 2nd conditional- If v2, would v1 3rd conditional- If had v3, would have v3 ምሳሌዎች 0 conditional- if you heat water to 100°C, it boils. - If v1 ,v1 1st conditional -If you study hard, you will pass the exam. - If v1, will v1 2nd conditional- if I were a bird, I would fly  away. -If v2, would v1 3rd conditional- If I had studied harder, I would have passed. - If had v3, would have v3 Will በ can ወይም shall ሊተካ ይችላል፤ would ደግሞ በ should አልያም በ could ሊተካ ይችላል። ቪድዮ፦https://youtu.be/w6Qxy9K6NFg?si=1Pa-pmmERSD0g1R6

የተማሪ ጉብዝናን መቀስቀስ ይቻላል? እነዚህ ከላይ የምትመለከቷቸዉ የኔ ተማሪ የነበሩ እና በዚህ የኔ ተማሪ በነበሩበት ወቅት የራሳቸዉ የነበረዉን ጉብዝናን በእጃቸዉ ያስያዝኳቸዉ ተማሪዎች ናቸዉ፤ የለ
+2
የተማሪ ጉብዝናን መቀስቀስ ይቻላል? እነዚህ ከላይ የምትመለከቷቸዉ የኔ ተማሪ የነበሩ እና በዚህ የኔ ተማሪ በነበሩበት ወቅት የራሳቸዉ የነበረዉን ጉብዝናን በእጃቸዉ ያስያዝኳቸዉ ተማሪዎች ናቸዉ፤ የለዉጥ ሁኔታቸዉ ቤተሰቦቻቸዉን ከማስደሰቱም በተጨማሪ የተማሪዎቹን በራስ መተማመን የመለሰ ለዉጥ ነዉ፤ ተማሪዎቹ በተለያዩ ትምህርቶች የነበረባቸዉን ድክመቶች እንደየትምህርቱ ትኩረት እና ፋይዳ  በመስጠት ከነበሩበት እንዲወናጨፋ አድርገናቸዋል፤ ቤተሰቦቻቸዉም ለጎረቤቶቻቸዉ እና ጓደኞቻቸዉ  የልጆቻቸዉን ውጤታማነት በአድናቆት መስክረዋል፤ ይህን ዉጤታማነት ማይፈልግ ወላጅ አልያም ጉብዝናዉን መቀስቀስ የማያፈልግ ተማሪ ይኖራል ብዬ እጠራጠራለዉ፤ ሰሚት እና አካባቢዋ ላይ የምትገኙ ከሆነ አድራሻዬ አይጠፋችሁም። የተማሪዎቹን ዉጤት ለመመልከት፦ ማርያማዊት ሰለሞን፦https://t.me/YWTutorial/1613?single ባሩክ እያሱ፦https://t.me/YWTutorial/1607?single ናታን እያሱ፦https://t.me/YWTutorial/1605?single ይስሃቅ ሃብታሙ፦https://t.me/YWTutorial/1461?single መልካም ጊዜ! -የአብስራ

"Verb" ምንድን ነዉ? Verb- ግስ ወይም የድርጊት ቃል የምንለዉ ሲሆን የተለያዩ መልኮች ሊኖሩት ይችላሉ፤ እነሱም። Verb1- አሁንን ለማሳየት(simple present tense) ላይ ልንጠቀመዉ
"Verb" ምንድን ነዉ? Verb- ግስ ወይም የድርጊት ቃል የምንለዉ ሲሆን የተለያዩ መልኮች ሊኖሩት ይችላሉ፤ እነሱም። Verb1- አሁንን ለማሳየት(simple present tense) ላይ ልንጠቀመዉ የምንችለዉ ሲሆን ምንም ቅጥያ ሳይኖረዉ ወይም -s/-es በስተመጨረሻዉ በመጨመር ልንጠቀመዉ እንችላለን። ምሳሌ፦ play=>plays, study=> studies... Verb2- ያለፈ ጊዜን ለማሳየት (past tense) regular በሚሆን ጊዜ በስተመጨረሻዉ -ed እየኖረ irregular በሚሆን ጊዜ ደግሞ -d,-t… እያለቀ የሚሄድ፤ እያለቀ ስል እንደቅጥያ እየተጨመረበት ማለቴ አይደለም። Verb3- ከድርጊት በፊት የተደረገ ድርጊትን (perfect) ለማሳየት እንጠቀመዋለን ልክ እንደ verb2 regular ሲሆን  በ-ed  እያለቁ irregular  ሲሆኑ ደግሞ በ-en,-ne,-t,-d... ሊያልቁ ይችላሉ። ምሳሌ፦ Regular Verb1=>Verb2=>Verb3 Play=>played=>played Study=>studied=>studied Irregular Verb1=>Verb2=>Verb3 Eat=>ate=>eaten See=>saw=>seen Drink=>drank=>drank Think=>thought=>thought Teach=>taught=>taught Verb1+ing- ጊዜ ወስዶ የተደረገ ነገርን (continuous) መሆኑን ለማሳየት እንጠቀመዋለን። Verb1=>Verb1+ing Play=>playing Study=>studying Eat=>eating See=>seeing Drink=>drinking ቪድዮ፦https://youtu.be/tk5N-0f4RbU?si=w31Z0l8mxuoQTpAL

ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት  በስልክ ቁጥር፦ +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙኛል።

Rapid ✔️

Scorching 🥵

Wait ❎

Repost from የአብስራ
"Pronoun" ምንድን ነዉ? ቪድዮ:- https://youtu.be/oVedlI86EXg?si=ieO7EyiTodP9_Bb0

Repost from የአብስራ
"Adjectives" ምንድን ናቸዉ? ማስታወሻ፦https://t.me/YWTutorial/1807 ቪድዮ፦https://youtu.be/n63mklHDQp0?si=T1Ruiu9yBvv0qJXg