የአብስራ
前往频道在 Telegram
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል። ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
显示更多505
订阅者
+124 小时
+57 天
+530 天
帖子存档
505
የትምህርት ዉጤት ጣራዉ ስንት ነዉ?
ስላችሁ ጣራ እኮ የሆነ ገደብ ሚያቆማችሁ ያለ ነገር ነዉ፤ አስቡት እስኪ አይሮፕላን ጣራ ያለዉ ቤት ዉስጥ ለማብረር ብትሞክሩ አልያም ደግሞ መኪናን ግድ ግዳ ዙሪያዉን የሆነ ቦታ ለመንዳት ብትሞክሩ እሱ እንኳን ሊሆንላችሁ ይችላል፤ በር እስካለዉ ድረስ ማለቴ ነዉ፤ ለማንኛዉም ግን ጣራዉ እኛ የሰራነዉ አልያም ሰዉ ሰራሽ የሆነ ነገር እንጂ የሰዉ ልጆች ብዙ ማሳካት የሚችሉ ፍጥረቶች ናቸዉ እስካመኑ ድረስ።
እንደዉም በመጀመሪያ እኔም ያን ያህል ዉጤታማ ሰዉ አልነበርኩም እንደዉም በጣም የባሰብኝ ከመሆኔ የተነሳ አረ ዉዉዉ ምንድን ነዉ ትቆያለህ እዚህ መባል ለኔ አዲስ አይደለም፤
ግን እንደዛም ሆኖ አሁንም ቢሆን ህልም ነበረኝ የተሻለ ዉጤት የማምጣት እናም አሳክቼዋለዉ ብል ማጋነን አይሆንም ብዬ አስባለዉ ለማንኛዉም ያለዉን ነገር ላሳያችሁ እና ለራሳችሁ ወስኑ ፤ ኤግዚትን 83% ማምጣቴ ብቻ ሳይሆን በዲስቲንሽን መመረቅ ችያለዉ ይህን እንዴት ማድረግ እንደምንችል /እንደሚቻል ደግሞ የምናወራ ይሆናል።
ይህን ለማምጣት የረዳኝ እረዳት ደግሞ ትግሌ ነዉ ሳያቆሙ ሳይታክቱ ነገሮችን ማድረግ እና መስራት ናቸዉ።
ህልሜንም ለማሳካት ጉዞዉ የተጀመረዉ በትግል ነዉ ማለት ይቻላል ምክንያቱም ደግሞ እዉነት ለመናገር አንድ ቦታ ተቀምጦ ለየሆነ ወደፊት የሚመጣ ዉጤት ማጥናት ከባድ ስለሆነ ነዉ፤
እና በትግል የሞከርካቸዉ ነገሮች አሉ ወይ? የሰራልህስ የቱ ነዉ ልትሉ ትችላላችሁ መጀመሪያ ከሞከርኳቸዉ ነገሮች እንጀምር
እነሱም የመጀመሪያዎቹ ነገሮች ምንድን ናቸዉ ; አዳር ማጥናት፣ ላይብረሪ ገብቶ ማጥናት፣ ጨዋታን ወደ ዜሮ መቀነስ፣… ከብዙ በጥቂቶቹ ናቸዉ።
የዉጤቴንም ጣርያ አንዳልፍ የረዳኝ የሰራልኝም ከረምቱን ለበጋው ዝግጅት ማጥናት ከሚባለው በላይ ጊዜ እንዲኖረኝ እንዲሁም አንዲኖራችሁ ያደርጋል ማለትም ቀድማችሁ context ሰለሚኖራችሁ ቀጥታ ወደ ጥያቄ መስራት መግባት ነው ሚጠበቅባቹ አኔም አንደዛ ነው ያደረኩት፤ እንደዉም እንዴት ከ25 ተኛ ተነስተህ ወደ 3ተኛ መዉጣት ቻልክም ብትሉኝ እና ቀጥሎም የመጣዉ የዉጤት መአት የመጣዉ በዚህ መሰረታዊ ፍልስፍና ነዉ፤ እሱም ምንድን ነዉ ቀድሞ መዘጋጀት ዘግይቶ ከመዘጋጀት ፈፅሞ የተሻለ ነዉ።
ግን አሁንም ቢሆን ዉድቀት አልቀረልኝም ምክንያቱ ደግሞ ቀድሞ ለመዘጋጀትም ሆነ ከነአካቴዉ ጥናት ለማድረግ ከልብ ትኩረት አድርጎ መስራት ያስፈልጋልና ግን ይህ ካለ ትኩረት አይሆንም ትኩረት ደግሞ ሲሉ ከተረዳሁት አንድን ነገር ለረጅም ጊዜ ዉጤቱን ሳያዩ ፣ ደከመኝ ሳይሉ አየሰሩ መቆየት መቻል ነዉ። እና እንደኔ ስህተት ኢሄን አዉቀዋለዉ አይነት አነባበብ እንዳታደርጉ።
ስለሆነም ቀድማችሁ ትኩረት አድርጋችሁ የምትሰሩ ከሆነ ዉጤታችሁ ከኔ በላይ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም።
በዚህ በአዲሱ ዉጤታችሁ ደግሞ ኩሩ ማንነት እንደሚኖራችሀ እተማመናለዉ፤ ስላችሁ ጋይስ ሌላ ሚተማመንባችሁ ሰዉ ባይኖር እራሱ እኔ አምንባችኋለዉ! ግን
እናንተም በራሳችሁ ልታምኑ እና ስራ ወዲያዉ ልትጀምሩ ይገባል።
ስለሆነም ከዚህ የምትወስዱትን ወስዳችሁ እንደ ንቧ መስራት ያለባችሁን ስሩ፤
ይህን በቪድዮ ለመካፈል ደግሞ ከስር የምትመለከቱትን recommendation ተጫኑ።
በዩቱብ ለመመልከት፦https://youtu.be/FqiwSOAr-6M?si=t03UB8VhZbQl0dS_
505
ይህ የውጤት ጣራው ነው! (This is the Maximum.)
በዩቱብ ለመመልከት፦https://youtu.be/FqiwSOAr-6M?si=t03UB8VhZbQl0dS_
505
📝 ክፍት ቦታዉን ሙሉ: Matric-Style Cloze Passage ሙሉ
ትክክለኛ ቃሉ ን ሙሉ (passage cloze):
'Education __(1) the most powerful weapon we can use to change the world. (2) you invest in education, you invest in the future. Students (3) study hard often (4) great results. However, those __(5) give up never discover their true potential.'
1. (be) ___
2. (conjunction — condition) ___
3. (relative pronoun — people) ___
4. (achieve — present simple) ___
5. (relative pronoun — people) ___
💡 ፍንጭ: is !! When/If !! who !! achieve !! who !!
ዛሬ ሰዓቱ ካለፈ ነገ ከባድ ይሆናል — ዛሬ ይጀምሩ! ⚡ ፈተናው ሳይቀርብ ዝግጁ ሁኑ ዕድሉ አያምልጥዎ ሰሚት አካባቢ ካሉ ዛሬ ይደውሉ — 1 ሳምንቱ ሙሉ በሙሉ ነፃ! በ+251938587508 ወይም @committed12 ያናግሩኝ።
505
📹 የቀን ጥያቄ: Past Continuous — ጊዜ ሁኔታ
❓ "I ___ when she called."
Choose the correct form:
A) slept
B) was sleeping ✅
C) am sleeping
D) have slept
💡 ፍንጭ: Interrupted action in the past = past continuous ። was/were + V-ing ።
ሂሳብ ወይም ሳይንስ ሚፈራ ልጅ — ከሁአላ ቀርቷል? 🔢 ፈሪነቱ ዘዴ በማጣቱ ምክንያት ነው — ዘዴውን ሲያውቅ ፍቅሩ ይከተላል ሰሚት አካባቢ ካሉ የመጀመሪያ 1 ሳምንቱን በነፃ — ከፈሪ ወደ ጎበዝ አንቀይረዋለን በ+251938587508 ይደዉሉ ወይም በ@committed12 ይጻፉልኝ።
505
🎤 የቃሉ ጥናት: "Consequence" ✔️
🇪🇹 በአማርኛ: ዉጤት / የሆነ ምክንያት ዉጤት
📖 ትርጉሙ: A result or effect of an action or condition
✅ ምሳሌ 1: As a consequence of not studying, he failed the exam.
✅ ምሳሌ 2: Every action has a consequence — choose wisely.
💡 ጠቃሚ ምክር: Consequence → Consequent (adjective) → Consequently (adverb) ། 'Consequently' = ስለዚህ (Therefore)
የልጅዎን ድብቅ ጉብዝና የሚቀሰቅስ አስተማማኝ የቤት ውስጥ አስጠኚ! 🔥 ከተረጋገጡ የላቁ ውጤቶች እና ከቤተሰብ አስገራሚ ምስክርነቶች ጋር። ሰሚት አካባቢ ለሆናችሁ የመጀመሪያው ሳምንት ሙሉ በሙሉ በነፃ በመሆኑ ምንም አይነት ስጋት የለብዎትም። ለመጀመር በ +251938587508 ይደውሉ አልያም በቴሌግራም @committed12 ላይ ያግኙኝ።
505
📌 TODAY'S LESSON: Reduced Relative Clauses — አሳጥሩ
📖 ትምህርት: Relative clause ን V1+ing ወይም V3 ሆኖ ማሳጠር ። 'who/which + is/are/was/were' ን ቀርተዉ ።
🧮 ቀመር:
who/which + is/are + V1+ing → V1+ing | who/which + is/are + V3 → V3
✅ ምሳሌ: The woman who is standing there is my teacher. → The woman standing there. / The car which was stolen is found. → The car stolen is found.
📝 የቀን ጥያቄ: "The books that are written in Amharic are popular." — reduced ን ጻፉ ። The books ___ in Amharic are popular.
💡 አጭር ማጠቃለያ: who/which + be + V1+ing → V1+ing ። who/which + be + V3 → V3 ። አረፍተነገሩን ያሳጥሩ ።
ልጅዎት የነገ ስኬቱ ይጠራዋል! 💫 አሁን ያለው ጊዜ ትምህርታዊ ተነሳሽነቱን ለማስነሳት ምቹ ጊዜ ነው። ሰሚት አካባቢ ካሉ 1 ሳመንቱን ሙሉ በሙሉ ያለ ምንም ክፍያ ትምህርቱን ይጀምሩ። በ+251938587508 ወይም @committed12 ያግኙኝ።505
ይህ የውጤት ጣራው ነው! (This is the Maximum.)
በዩቱብ ለመመልከት፦https://youtu.be/FqiwSOAr-6M?si=t03UB8VhZbQl0dS_
505
📝 ክፍት ቦታዉን ሙሉ: Both / Neither / Either ሙሉ
both, neither, ወይስ either ን ሙሉ:
1. ___ of them passed — they both failed. [negative — two]
2. She speaks ___ English and Amharic fluently. [two positives]
3. You can take ___ route — they both lead there. [choice between two]
4. ___ the teacher nor the students were late. [negative — two]
5. ___ of my parents are teachers. [two positives]
💡 ፍንጭ: neither = not + not (two negatives) !! both = two positives !! either = choice !! neither...nor !!
ወላጆች ኮሩ ልጆቻቸው ሲሳካላቸው! 🙌 ናትናኤል ፣ ኤዶም ፣ ማርያማዊት ፣ ይሰሐቅ አና ሌሎችም ወላጆቻቸውን ያኩራሩ ልጆቻችን ናቸው። ልጅዎ ቀጣዩ ስኬታማ ምሳሌ ይሁን — ሰሚት አካባቢ ከሆኑ የመጀመሪያው 1 ሳምንት ሙሉ በሙሉ ነፃ ስለሆነ በ+251938587508 ይደዉሉ ወይም በ @committed12 ይጻፉልኝ።
505
📹 የቀን ጥያቄ: Simple Past — ያለፈ ጊዜ
❓ "She ___ the exam last year."
Choose the correct answer:
A) pass
B) passes
C) passed ✅
D) has passed
💡 ፍንጭ: Last year = simple past ። regular verb + ed ።
ዛሬ ሰዓቱ ካለፈ ነገ ከባድ ይሆናል — ዛሬ ይጀምሩ! ⚡ ፈተናው ሳይቀርብ ዝግጁ ሁኑ ዕድሉ አያምልጥዎ ሰሚት አካባቢ ካሉ ዛሬ ይደውሉ — 1 ሳምንቱ ሙሉ በሙሉ ነፃ! በ+251938587508 ወይም @committed12 ያናግሩኝ።
505
🎤 የቃሉ ጥናት: "Acknowledge" ✔️
🇪🇹 በአማርኛ: መቀበል / ማወቅ
📖 ትርጉሙ: To recognize or accept that something is true or exists
✅ ምሳሌ 1: She acknowledged that she had made a mistake.
✅ ምሳሌ 2: It is important to acknowledge the hard work of your students.
💡 ጠቃሚ ምክር: Acknowledge → Acknowledgement (noun) ། Synonym: admit, recognize, accept ། Formal but common in writing
ልጅዎ ውጤቱን ሰቅሎ አዲስ ሰው እንዲሆን ይፈልጋሉ? 🚀 በትምህርት መሰላቸት ይብቃ! እያንዳንዱን ተማሪ ልዩ ትኩረት በመስጠት አቅሙን እናነቃቃዋለን፤ ለማሸነፍ እንዲሮጥ እናደርገዋለን። ይህንን ለውጥ ሳይከፍሉ ይሞክሩት፤ የ1 ሳምንት ነፃ የሙከራ ጊዜ አዘጋጅተናል (ለሰሚት እና አካባቢዋ)። አሁኑኑ በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በቴሌግራም @committed12 ያነጋግሩ።
