Ethiopian Media Authority
前往频道在 Telegram
This channel is an official channel of Ethiopian Media Authority (EMA). EMA is an autonomous government organization accountable to the House of Peoples’ Representatives of the FDRE.
显示更多3 083
订阅者
+124 小时
+97 天
+2730 天
数据加载中...
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+39
在1个频道中
六月 '26
+84
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+83
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+72
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+59
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+58
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+61
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+70
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+102
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+148
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+59
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+31
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+32
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+40
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+33
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+53
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+43
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+71
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+65
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+132
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+102
在1个频道中
Get PRO
十月 '24
+194
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+91
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+175
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+126
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+145
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+179
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+296
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+355
在4个频道中
Get PRO
二月 '24
+237
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+390
在2个频道中
Get PRO
十二月 '23
+338
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+47
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+254
在1个频道中
Get PRO
九月 '23
+50
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+37
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+23
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+23
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+34
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+22
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+39
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+28
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+26
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+18
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+17
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+46
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+327
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 14 七月 | +6 | |||
| 13 七月 | +4 | |||
| 12 七月 | +6 | |||
| 11 七月 | +2 | |||
| 10 七月 | 0 | |||
| 09 七月 | +4 | |||
| 08 七月 | +3 | |||
| 07 七月 | +2 | |||
| 06 七月 | +3 | |||
| 05 七月 | +3 | |||
| 04 七月 | +4 | |||
| 03 七月 | +2 | |||
| 02 七月 | 0 | |||
| 01 七月 | 0 |
频道帖子
የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ቁጥር 1238/13 አንቀፅ 59/ሀ መሰረት
ማንኛውም የማህብረተሰብ ብሮድካስት አገልግሎት ባለፈቃድ የሚከተሉት ግዴታዎች ይኖሩባቸዋል የኅብረተሰቡን የሰላም፣ የልማት፣ የማኅበራዊ እና የመልካም አስተዳደር ፍላጎት መሠረት አድርጎ የመሥራት፤ የኅብረተሰቡን ቋንቋ፣ ባህልና ታሪካዊ እሴቶች የሚያስተዋውቁና የሚያጎለብቱ ይዘት እና ኘሮግራም ማሰራጨት ግዴታ አለባቸው
#EMA
#Ethiopia
| 2 | https://www.facebook.com/100064864321162/posts/pfbid02mC63iQj6RSqjrttsbwGzSM5srU3HvmZpHYiZN1i3MFUxbQuFtRtDgANbTVLFdxV4l/ | 236 |
| 3 | የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ቁጥር 1238/13 አንቀፅ 58/1 መሰረት
ማንኛውም የንግድ ብሮድካስት አገልግሎት ባለፈቃድ የዲሞክራሲያዊ የግልፅነት እና የተጠያቂነት መርሆችን መሰረት በማድረግ የመልካም አስተዳደር ጉዳዮችን ጨምሮ የማህበረሰብን ጥቅም ለማስጠበቅ የሚያስችሉ መረጃዎችንና ኘሮግራሞችን ለሕዝብ ማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
#EMA
#ETHIOPIA | 282 |
| 4 | https://www.facebook.com/100064864321162/posts/1489435766561887/?app=fbl | 4 344 |
| 5 | https://www.facebook.com/100064864321162/posts/pfbid0oLFxFtZWDMAfZBNe4odAj2RYW6ceytuBT4gAY5v5g7k7Ff7X2x3gEwBPDoNdzg14l/ | 465 |
| 6 | https://www.facebook.com/reel/1041195981659214/ | 480 |
| 7 | https://www.facebook.com/reel/28042410528690421/?app=fbl | 494 |
| 8 | https://www.facebook.com/reel/1052720750661162/?app=fbl | 540 |
| 9 | https://www.facebook.com/reel/1018438127490205/ | 485 |
| 10 | https://www.facebook.com/reel/1060874192960062/?app=fbl | 532 |
| 11 | https://www.facebook.com/share/v/19CuoYDf9i/ | 1 |
| 12 | https://www.facebook.com/100064864321162/posts/pfbid02XsCjpYRx7fAfujMSZ5xnqqoXmMUCReJzYmxNATTW8EkHScsh5Vr9fsKsEJCFdpXRl/ | 604 |
| 13 | https://www.facebook.com/100064864321162/posts/pfbid026EJmVz5JXX8pmtzQMGy26YPEvRnaCuM37nJxMaPEaSn8QVtK3YyGim68mVLZhvexl/ | 580 |
| 14 | https://www.facebook.com/100064864321162/posts/1479098314262299/?app=fbl | 731 |
| 15 | በመደበኛ የሚዲያ አውታሮች እና በማህበራዊ ሚዲያ አውታሮች ላይ የህግ ጥሰት፣ የሙያ ስነ-ምግባር ግድፈት፣ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሲመለከቱ
👉በEMA App በሞባይል መተግበሪያ
👉በhttps://compliant.ema.gov.et/ web port መተግበሪያ
👉በነፃ የጥሪ መስመር በ9192
"በእጅ ስልክዎ፣በታብሌት፣ በዴስክቶፕ፣ በላፕቶፕ እና በሁሉም የዲጂታልና የቋንቋ አማራጮች" ለባለሥልጣኑ በማሳወቅ ሀገራዊ ግዴታዎን ይወጡ!!
#EMA
#EMA_App
#Ethiopia | 752 |
| 16 | የጥላቻ ንግግር እና ሐሰተኛ መረጃ ለመከላከል የወጣ አዋጅ 1185/2012 አንቀጽ 5 እንደሚያስረዳው የሐሰት መረጃን ማሰራጨት ስለመከልከል ማንኛውም ሰው የሐሰት መረጃ ማለትም የፈጠራ መረጃ፣ ስም ማጥፋት፣ የተዛባ ይዘት፣ ከእውነት ውጭ የሆነ መረጃ፣ የተሳሳተ ይዘት በሰው ሰራሽ አስተውሎት የተገነባ( Deep fake) በአደባባይ ስብሰባዎች፣ በማህበራዊ ሚዲያዎች ወይም ተመሳሳይ ዘዴዎችን አማካኝነት ማሰራጨት የተከለከለ ተግባር ነው።
#EMA
#EMA_App
#Ethiopia | 715 |
| 17 | ማንኛውም ሰው የጥላቻ ንግግርን በብሮድካስት፣ በህትመት ወይም በማህበራዊ ሚዲያዎች ወይም በሌላ ተመሳሳይ ዘዴዎች አማካኝነት በጽሁፍ፣ በምስል፣ በድምጽ ወይም በቪዲዮ ማሰራጨት የተከለከለ ነው፡፡
በመደበኛ የሚዲያ አውታሮች እና በማህበራዊ ሚዲያ አውታሮች ላይ የህግ ጥሰት፣ የሙያ ስነ-ምግባር ግድፈት፣ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሲመለከቱ
👉በEMA App በሞባይል መተግበሪያ
👉በhttps://compliant.ema.gov.et/ web port መተግበሪያ
👉በነፃ የጥሪ መስመር በ9192
"በእጅ ስልክዎ፣በታብሌት፣ በዴስክቶፕ፣ በላፕቶፕ እና በሁሉም የዲጂታልና የቋንቋ አማራጮች" ለባለሥልጣኑ በማሳወቅ ሀገራዊ ግዴታዎን ይወጡ!!
#EMA
#EMA_App
#Ethiopia | 715 |
| 18 | በEMA App መተግበሪያ ቅሬታና ጥቆማ ማቅረቢያ ሂደቶች
1 መተግበሪያውን ከ Google Play Store ወይም Apple App Store በመጫን
በዴስክቶፕ ኮምፒውተር ወይም በላፕቶፕ እንዲሁም በሞባይል ስልክዎ መጠቀም ይችላሉ
2. Sign up የሚለውን በመንካት የራስዎን አካውንት መክፍት ወይም ደግሞ እንደ አማራጭ Guste(እንደ እንግዳ) መግባት ይችላሉ
3. ከገቡ በኋላ ማቅረብ የፈለጉትን አማራጭ ይምረጡ "ቅሬታ"ወይስ "ጥቆማ"
4. ቅፁ የሚጠይቀውን መረጃ በሙሉ መሙላትዎን ያረጋግጡ በመቀጠል ጥቆማዎን ወይም ቅሬታዎን ያስገቡ
ያስገቡትን ጥቅማ ወይም ቅሬታ ባስገቡት መረጃ መሰረት የደረሰበትን ደረጃ መከታተል ይችላሉ
#Ema
#ema_app
#Ethiopia | 636 |
| 19 | የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ቁጥር 1238/13 አንቀፅ 55 እንደሚያስረዳው ማንኛውም የብሮድካስት አገልግሎት ባለፈቃድ የሚከተሉት ግዴታዎች አሉት፡-
✔️የሙያ ሥነ ምግባርን እና ህግን ማክበር
✔️ የሕዝብ ጥቅምና የጋራ ሀገራዊ እሴቶች እንዲጠናከሩ አስተዋፅኦ የሚያደርግ አገልግሎት የመስጠት
✔️የማኅበረሰቡን መሠረቶች የሚጠብቁ፣ የሚያጠናክሩና የሚያሳድጉ ፕሮግራሞችን የማቅረብ
✔️የተለያዩ የኢትዮጵያ የማኅበረሰብ ክፍሎችን ብዝሃነት፣ ፍላጎትና ስሜት የሚያንጸባርቁና የሚያስተናግዱ መረጃ ሰጪ፣ አስተማሪ ፕሮግራሞችን የማቅረብ፤
✔️የማኅበረሰቡን መሠረቶች የሚጠብቁ፣ የሚያጠናክሩና የሚያሳድጉ ፕሮግራሞችን የማቅረብ
#EMA
#EMA_App
#Ethiopia | 643 |
| 20 | በሁሉም የቋንቋ አማራጮች የቀረበ:-EMA App
በመደበኛ የሚዲያ አውታሮች እና በማህበራዊ ሚዲያ አውታሮች ላይ የህግ ጥሰት፣ የሙያ ስነ-ምግባር ግድፈት፣ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሲመለከቱ
👉በEMA App በሞባይል መተግበሪያ
👉በhttps://compliant.ema.gov.et/ web port መተግበሪያ
👉በነፃ የጥሪ መስመር በ9192
"በእጅ ስልክዎ፣በታብሌት፣ በዴስክቶፕ፣ በላፕቶፕ እና በሁሉም የዲጂታልና የቋንቋ አማራጮች" ለባለሥልጣኑ በማሳወቅ ሀገራዊ ግዴታዎን ይወጡ!!
#EMA
#EMA_App
#Ethiopia | 660 |
